cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

♨️🔥 NCA 12th🔥♨️

🔥🔥🔥🔥dope NCA 12th batch pic only🔥🔥🔥🔥

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
277
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#UPDATE የ2013 የትምህርት ዘመን ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ይጀመር የነበረው የገጽ ለገጽ የመማር ማስተማር ሂደት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። ለክልላዊ እና ብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ የሆኑ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን የክለሳ ትምህርት ግን ተጠናክሮ ይቀጥላል ተብሏል። ከ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ውጪ የተቀሩትን ክፍሎች ትምህርት ከመጀመሩ በፊት በኮቪድ-19 የቀውስ ጊዜ የትምህርት አመራር እና አስተዳደር ስትራቴጂ እቅድ ላይ የተቀመጡ ስታንዳርዶችን ሟሟላት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ አስፈላጊ ዝግጅቶች በተሟላ ደረጃ እስኪጠናቀቁ ድረስ ነው በከተማዋ ለመጀመር የታቀደው የገጽ ለገጽ ትምህርት ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም የተወሰነው። Via Addis Ababa Press Secretary @tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Top 10 movies to watch with friends 2020

10 action ,comedy ,sci-fi movies you can watch with friends

Who will take the corona virus vaccine even if it has microchip? anonymous poll No🙅‍♂ – 29 👍👍👍👍👍👍👍 78% Yes i will – 8 👍👍 22% 👥 37 people voted so far.
إظهار الكل...
Yes i will – 8
No🙅‍♂ – 29
TIME'S UP!!!!! ስለመድሀኒቱ ምን እየተባለ እንደሆነ ብትሰሙ ያስደነግጣችኋል፤ የራሽያ መድሀኒት፣ የአሜሪካ መድሀኒት ምን እንደሆነ ለማወቅ ይሄንን ተመልከቱ። ሰአቱ እያለቀ ነው እባካችሁ በቻላችሁት መጠን ላልሰሙት አሰሙ Share share @Elitefacts @Elitefacts
إظهار الكل...
TIME_S_UP_.134.mp432.08 MB
የተማሪዎች ነፃ ዝውውር ውሳኔ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ ያለመ ነው ተብሏል! በኮሮና ወረርሽኝ ምክኒያት ትምህርት ቤቶች በመዘጋታቸው ከ 26 ሚሊየን በላይ ተማሪዋች ከ ትምህርት ገበታ ውጪ ሆነዋል። የትምህርት ሚኒስቴርም በ2013 የትምህርት ዘመን ከ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዋች ውጪ የነፃ ዝውውር ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል። ይህ ውሳኔ የትምህርት ጥራት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ይኖረዋል የሚሉ ቢኖሩም ትምህርት ሚኒስቴር ግን የተማሪዎች ነፃ ዝውውር ውሳኔ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ፣ ለማበረታታት እና ወረርሽኙ የፈጠረውን ጫና ለመቀነስ የታሰበ ነው ብሏል፡፡ እንደ ትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጂ ጌታሁን መኩሪያ ገለጻ አሁን ላይ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት መመለስ ላይ ቅድሚያ መሰጠቱንና በቀጣይም የትምህርት ጥራቱ ላይ በትኩረት እንደሚሰራ ጠቅሰዋል፡፡ የትምህርት ጥራቱን በዘላቂነት ለመፍታትም በ 2014 ዓ.ም ወደ ተግባር የሚገባ አዲስ ስርዓተ ትምህርት እየተዘጋጀ መሆኑም ገልፀዋል፡፡ @tikvahethmagazine @tikvahmagBot
إظهار الكل...
Wednesday Final Exam for G-11 (N&S).zip2.78 KB
Tuesday Final Exam for Grade 11 (N&S).zip2.89 KB
Monday Final Exam for Grade 11 (Nat&Soc).zip2.74 KB
ለነዋይ ቻሌንጅ አካዳሚ ወላጆችና ተማሪዎች በሙሉ! እንዴት ከረማችሁ? ሁልጊዜም እንደምንለው ይሄን አስከፊ ጊዜ ለማለፍ እራሳችንን መጠበቅ አስፈላጊውንም ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል፡፡ ትምህርት ቤታችን በሚቀጥለው ሳምንት የማጠቃለያ ፈተና በሁሉም የክፍል ደረጃ የሚሰጥ ስለሆነ ተማሪዎች በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ፡፡ ፈተናው የሚሰጠው በቴሌግራምና በፌስቡክ ስለሆነ አስቀድመን የፈተናውን ፕሮግራም ስለምንልክ ቻናሎቻችንን ተከታተሉ፡፡ ፈተናው ከተሰጠ በኋላ የፈተናው ውጤት የሚያዘው የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ማጠናቀቃቸው ተረጋግጦ ስለሆነ ግዴታችሁን ያልተወጣችሁ ጥቂት ወላጆች ከማጠቃለያ ፈተናው በፊት ግዴታችሁን እንድትወጡ አደራ እንላለን፡፡ ትምህርት ቤቱ በቀጣይ ዓመት ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው ሲመለሱ በቂ የክለሳ ፕሮግራሞችን የነደፈ ሲሆን ለዚህ ፕሮግራም መሳለጥ በቴክኖሎጂ የታገዘ የE-learning ፕሮግራም ተካቶ እንዲሰራበት ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል፡፡ ተማሪዎቻችን ምንም እንዳይጎድልባቸው ያለ እረፍት በመስራት የሚፈለገውን ውጤት ለማስመዝገብ ትምህርት ቤታችን ግንባር ቀደሙን ሚና ለመጫወት ከምንጊዜውም በላይ ተግቶ እየሰራ ነው፡፡
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.