ar
Feedback
🅸NFO🅂SUR ቴክ

🅸NFO🅂SUR ቴክ

الذهاب إلى القناة على Telegram

✅𝐖𝐞𝐥𝐜𝐨𝐦𝐞 𝐓𝐨 ቴክ ኮም 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥✅ ❓ ተወዳጅ የ 𝐓𝐞𝐜𝐡 ጥያቄና መልሶች 📺 የ𝐓𝐞𝐜𝐡 ዜናወች እና ትምህርቶች 🌏 የWebsite & software ጥቆማዎች 📱ሀሪፍ የሞባይል እና ኮምፒውተር App #ለጥያቄ

إظهار المزيد
453
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-730 أيام
أرشيف المشاركات
Command Prompt በመጠቀም Flash,sd card ....እንዴት ፎርማት እናደርጋለን ❓
Command Prompt" ን እንደ አስተዳዳሪ (Administrator) ይክፈቱ ይህን ለማድረግም win + R በመንካት CMD ብለን በመፃፍ መክፈት እንችላለን አሊያም ሰርች ባር ላይ በመሄድ CMD ብለን መክፈት እንችላለን። CMDን ከከፈትን በሆላ ♻️ diskpart ብለው ይፃፉና Enter ን ይጫኑ። ♻️ list disk ብለው ይፃፉና Enter ን ይጫኑ። ♻️ የፍላሹን የዲስክ ቁጥር ይፈልጉ (በመጠን ሊያውቁት ይችላሉ)። ♻️ select disk A ብለው ይፃፉ (A የፍላሹ ዲስክ ቁጥር ነው) እና Enter ን ይጫኑ። ብዙ ጊዜ የኮምፒዮተር ዲስክ 0 ነው ነገር ግን በደንብ ያረጋግጡ የኮምፒዮተር ዲስኩን አመረጡ ኮምፒውተር ፎርማት ያደርገዋልና ♻️ clean ብለው ይፃፉና Enter ን ይጫኑ። ♻️ create partition primary ብለው ይፃፉና Enter ን ይጫኑ። ♻️ format fs=fat32 quick ብለው ይፃፉና Enter ን ይጫኑ። ♻️ assign ብለው ይፃፉና Enter ን ይጫኑ። ♻️ exit ብለው ይፃፉና Enter ን ይጫኑ።
♨️ ማስጠንቀቂያ ♨️
ከላይ የተጠቀሱት መፍትሄዎች በፍላሹ ላይ ያለውን መረጃ በሙሉ ያጠፋሉ። አስፈላጊ መረጃ ካለ ባክአፕ መውሰድዎን እርግጠኛ ይሁኑ። ♥︎╣🅸NFO🅂SUR ቴክ╠♥︎ የመማማሪያ ቻናል ꧁ @infosurtech ꧂ የመወያያ ግሩፕ ꧁ @infosur_tech ꧂

💻 ኮምፒውተርዎ ሊበላሽ መሆኑን የሚያሳውቁ ምልክቶችና መፍትሄዎቻቸው 🖥 1. ያልተለመደ ድምፅ (Unusual Noises): ✴️ምልክት:✴️ ከኮምፒውተርዎ ያልተለመደ ድምፅ መስማት፣ ለምሳሌ እንደ መፍጨርጨር፣ መጮህ፣ ወዘተ። ✅መፍትሄ✅ 📌 የደጋፊዎችን (fans) አሰራር ይፈትሹ። አቧራ ከደጋፊዎቹ(fan) ላይ ያስወግዱ። 📌 የሃርድ ድራይቭን (hard drive) አሰራር ይፈትሹ። ከሃርድ ድራይቭ የሚመጣ ያልተለመደ ድምፅ ካለ ሃርድ ድራይቭዎ ሊበላሽ ይችላል። 📌 የሲዲ/ዲቪዲ ድራይቭን (CD/DVD drive) አሰራር ይፈትሹ። 📌 የሚንቀሳቀሱትን ክፍሎች ይፈትሹና የላላ ነገሮችን አጥብቀው ይስሩ። 2. የኮምፒውተር ፍጥነት መቀነስ (Slow Performance): ✴️ ምልክት ✴️ ኮምፒውተርዎ ቀስ ብሎ መስራት ሲጀምር፣ ፕሮግራሞች ለመክፈት ረጅም ጊዜ ሲወስዱ። ✅መፍትሄ ✅ 📌 የተከፈቱ ማይጠቀሙባቸውን ፕሮግራሞች ይዝጉ። 📌 የማያስፈልጉ ፋይሎችን ይሰርዙ። 📌 የኮምፒውተርዎን ራም (RAM) ያሳድጉ። 📌 የቫይረስ ፍተሻ (virus scan) ያድርጉ። 📌 የሃርድ ዲስክን (Hard disk) ዲፍራግሜንት(defragment) ያድርጉ። 📌 የኮምፒዩተሩን Driver ያዘምኑ። 3. የፕሮግራም ወይም የስርዓተ ክወና መቆም (Program or System Crashes): ✴️ ምልክት ✴️ ፕሮግራሞች ወይም ስርዓተ ክወናው (Operating System) በተደጋጋሚ ሲቆሙ ወይም "ብሉ ስክሪን ኦፍ ዴዝ" (Blue Screen of Death - BSOD) ሲያዩ። ✅ መፍትሄ ✅ 📌 የቅርብ ጊዜ የሶፍትዌር ለውጦችን ይመልከቱ። 📌 የኮምፒውተርዎን ራም (RAM) ይፈትሹ። 📌 የቫይረስ ፍተሻ (virus scan) ያድርጉ። 📌 የdriver ችግር መሆኑን ያረጋግጡና driver ያዘምኑ። 📌 የዊንዶው ሲስተም ፋይልን (Windows system file) ያረጋግጡ። 4. ከመጠን በላይ ማሞቅ (Overheating): ✴️ምልክት ✴️ ኮምፒውተርዎ ከመጠን በላይ ሲሞቅ፣ ደጋፊዎቹ (fan)በፍጥነት ሲሰሩ። ✅ መፍትሄ ✅ 📌 የደጋፊዎችን (fans) አቧራ ያስወግዱ። 📌 ኮምፒውተርዎ በደንብ አየር በሚያገኝበት ቦታ ላይ ያስቀምጡት። 📌 የደጋፊዎቹን አሰራር ያረጋግጡ። 📌 የኮምፒውተርዎን ሙቀት የሚለኩ ፕሮግራሞችን ይጠቀሙ። 📌 የሙቀት ማስተላለፊያ ቅባት(thermal paste) ይተኩ። 5. የሃርድ ድራይቭ ችግሮች (Hard Drive Issues): ✴️ ምልክት ✴️ ፋይሎች ሲበላሹ፣ ኮምፒውተርዎ ለመነሳት ሲቸገር፣ የሃርድ ድራይቭ ድምፅ ሲሰማ። ✅ መፍትሄ ✅ 📌 የሃርድ ድራይቭን (hard drive) አሰራር ይፈትሹ። 📌 በየጊዜው ፋይሎችዎን ምትኬ (backup) ያስቀምጡ። 📌 ሃርድ ድራይቭዎ ከተበላሸ በአዲስ ይተኩት። 6. የቫይረስ ምልክቶች (Virus Symptoms): ✴️ ምልክት ✴️ ያልተለመዱ ፕሮግራሞች ሲከፈቱ፣ ፋይሎች ሲጠፉ፣ የኮምፒውተር ፍጥነት መቀነስ። ✅ መፍትሄ ✅ 📌 የቫይረስ መከላከያ ሶፍትዌር (antivirus software) ይጫኑ እና ያዘምኑ። 📌 የቫይረስ ፍተሻ (virus scan) ያድርጉ። 7. የኮምፒውተር መነሳት አለመቻል (Booting Problems): ✴️ ምልክት ✴️ ኮምፒውተርዎ ለመነሳት ሲቸገር፣ "ኦፕሬቲንግ ሲስተም አልተገኘም" (Operating system not found) የሚል መልዕክት ሲያሳይ። ✅ መፍትሄ ✅ 📌 የቡት ቅደም ተከተል (boot sequence) በBIOS ውስጥ ይፈትሹ። 📌 የሃርድ ዲስክን (Hard disk) አሰራር ያረጋግጡ። 📌 የዊንዶው ሲስተም ፋይልን (Windows system file) ያረጋግጡ። 📌 የዊንዶው መልሶ ማግኛ (Windows recovery) ይጠቀሙ። ♻️ እነዚህ ምልክቶች ከታዩ ኮምፒውተርዎን በተቻለ ፍጥነት እንዲያስተካክሉ ይመከራል፣ ችግሩ እየተባባሰ እንዳይሄድና ለከፍተኛ ወጭ እንዳይደረጉ።♻️ የመማማሪያ ቻናል ꧁ @infosurtech ꧂ የመወያያ ግሩፕ ꧁ @infosur_tech ꧂

📱 የስልክ ችግሮችና መፍትሄወቻቸው ❓
🔋የባትሪ ችግሮች ካጋጠምዎ
🔰 የባትሪውን ጤንነት የሚፈትሹ መተግበሪያዎችን ይጠቀሙ። 🔰 የባትሪ ቆጣቢ ሁነታን (Battery saver mode) ይጠቀሙ። 🔰 የማይጠቀሙባቸውን አፕሊኬሽኖች ያጥፉ። 🔰 የማይጠቀሙባቸውን የጀርባ ሂደቶች (background processes) ያጥፉ። 🔰 የባትሪ ችግሩ ከቀጠለ ባትሪውን ይቀይሩ ኦርጅናል ቻርጀር ብቻ ይጠቀሙ።
የአፈጻጸም ችግሮች ካጋጠሙ:
📜 የማይጠቀሙባቸውን አፕሊኬሽኖች ያራግፉ። 📜 የስልክዎን ሶፍትዌር ያዘምኑ። 📜 የስልክዎን ማከማቻ (storage) ያፅዱ። 📜 የስልክዎን RAM (random access memory) ያፅዱ። 📜 ከባድ አፕሊኬሽኖችን ከመጠቀም ይቆጠቡ። 📜 ስልክዎን እንደገና ያስጀምሩ (restart)። 📜 ፋብሪካ ዳግም ማስጀመር (factory reset) ያድርጉ።
የሃርድዌር ችግሮች ካጋጠምዎ
📜 የተሰበረውን ስክሪን ወይም ሌላ የተበላሸ የሃርድዌር ክፍል ይቀይሩ። 📜 የተበላሸውን የሃርድዌር ክፍል በባለሙያ ያስጠግኑ።
የሶፍትዌር ችግሮች ካጋጠምዎ
🧾 የስልክዎን ሶፍትዌር ያዘምኑ። 🧾 አጠራጣሪ አፕሊኬሽኖችን ያጥፉ 🧾 የጸረ-ቫይረስ ሶፍትዌር (antivirus software) ይጠቀሙ። 🧾 ፋብሪካ ዳግም ማስጀመር (factory reset) ያድርጉ።
♨️ ከመጠን ያለፈ ሙቀት ካጋጠመዎት ♨️
📱 ስልክዎን በቀጥታ ከፀሀይ ብርሀን ያርቁ። 📱ከባድ  አፕሊኬሽኖችን ከመጠቀም ይቆጠቡ። 📱 ስልክዎን አየር በደንብ በሚያገኝበት ቦታ ይጠቀሙ። 📱 ስልክዎን ከመጠን በላይ ቻርጅ ከማድረግ ይቆጠቡ።
በተደጋጋሚ መበላሸት ካጋጠመዎት:
❓ ስልክዎን በአዲስ ይቀይሩ።
📝 ማሳሰቢያ 📝
💠 ከላይ የተጠቀሱትን ችግሮች ለመፍታት እርግጠኛ ካልሆኑ ስልክዎን ለባለሙያ ማሳየት ይመከራል። 💠 ፋብሪካ ዳግም ማስጀመር (factory reset) ከማድረግዎ በፊት አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን ምትኬ (backup) ማስቀመጥዎን ያረጋግጡ። ꧁የመማማሪያ ቻናል꧂   @infosurtech ꧁የመወያያ ግሩፕ꧂      @infosur_tech

📱 የስልክ ችግሮችና መፍትሄወቻቸው ❓
🔋የባትሪ ችግሮች ካጋጠምዎ
🔰 የባትሪውን ጤንነት የሚፈትሹ መተግበሪያዎችን ይጠቀሙ። 🔰 የባትሪ ቆጣቢ ሁነታን (Battery saver mode) ይጠቀሙ። 🔰 የማይጠቀሙባቸውን አፕሊኬሽኖች ያጥፉ። 🔰 የማይጠቀሙባቸውን የጀርባ ሂደቶች (background processes) ያጥፉ። 🔰 የባትሪ ችግሩ ከቀጠለ ባትሪውን ይቀይሩ ኦርጅናል ቻርጀር ብቻ ይጠቀሙ።
የአፈጻጸም ችግሮች ካጋጠሙ:
📜 የማይጠቀሙባቸውን አፕሊኬሽኖች ያራግፉ። 📜 የስልክዎን ሶፍትዌር ያዘምኑ። 📜 የስልክዎን ማከማቻ (storage) ያፅዱ። 📜 የስልክዎን RAM (random access memory) ያፅዱ። 📜 ከባድ አፕሊኬሽኖችን ከመጠቀም ይቆጠቡ። 📜 ስልክዎን እንደገና ያስጀምሩ (restart)። 📜 ፋብሪካ ዳግም ማስጀመር (factory reset) ያድርጉ።
የሃርድዌር ችግሮች ካጋጠምዎ
📜 የተሰበረውን ስክሪን ወይም ሌላ የተበላሸ የሃርድዌር ክፍል ይቀይሩ። 📜 የተበላሸውን የሃርድዌር ክፍል በባለሙያ ያስጠግኑ።
የሶፍትዌር ችግሮች ካጋጠምዎ
🧾 የስልክዎን ሶፍትዌር ያዘምኑ። 🧾 አጠራጣሪ አፕሊኬሽኖችን ያጥፉ 🧾 የጸረ-ቫይረስ ሶፍትዌር (antivirus software) ይጠቀሙ። 🧾 ፋብሪካ ዳግም ማስጀመር (factory reset) ያድርጉ።
♨️ ከመጠን ያለፈ ሙቀት ካጋጠመዎት ♨️
📱 ስልክዎን በቀጥታ ከፀሀይ ብርሀን ያርቁ። 📱ከባድ አፕሊኬሽኖችን ከመጠቀም ይቆጠቡ። 📱 ስልክዎን አየር በደንብ በሚያገኝበት ቦታ ይጠቀሙ። 📱 ስልክዎን ከመጠን በላይ ቻርጅ ከማድረግ ይቆጠቡ።
በተደጋጋሚ መበላሸት ካጋጠመዎት:
❓ ስልክዎን በአዲስ ይቀይሩ።
📝 ማሳሰቢያ 📝
💠 ከላይ የተጠቀሱትን ችግሮች ለመፍታት እርግጠኛ ካልሆኑ ስልክዎን ለባለሙያ ማሳየት ይመከራል። 💠 ፋብሪካ ዳግም ማስጀመር (factory reset) ከማድረግዎ በፊት አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን ምትኬ (backup) ማስቀመጥዎን ያረጋግጡ። ꧁የመማማሪያ ቻናል꧂   @infosurtech ꧁የመወያያ ግሩፕ꧂      @infosur_tech

📌እንዴት ሀርድ ሪሲት ማድረግ እንችላለን ❓
አንድሮይድ እና አፕል ስልኮችን ሃርድ ሪሴት ማድረግ የሚቻለው እንደ ስልኩ አይነት እና ሞዴል ትንሽ ለየት ባለ መንገድ ነው፡፡ ከዚህ በታች በስፋት ተዘርዝረዋል፡-
አንድሮይድ ስልኮች
* የመልሶ ማግኛ ሁኔታ (Recovery Mode) በመጠቀም፡- * ስልኩን ያጥፉት። * የድምጽ መጨመሪያ ቁልፍን፣ የኃይል ቁልፍን እና የመነሻ ቁልፍን (Home button) በአንድ ጊዜ ተጭነው ይያዙ። * አንዳንድ ስልኮች የመነሻ ቁልፍ የላቸውም፤ ስለዚህ የድምጽ መጨመሪያ እና የኃይል ቁልፎችን ብቻ ተጭነው ይያዙ። * አንዳንድ ስልኮች የድምፅ መቀነሻ እና የኃይል ቁልፍን ይጠቀማሉ። * የአንድሮይድ አርማ ሲመጣ የኃይል ቁልፉን ይልቀቁ፣ ነገር ግን የድምጽ ቁልፎችን መያዝዎን ይቀጥሉ። * የመልሶ ማግኛ ሁኔታ (Recovery Mode) ምናሌ እስኪመጣ ድረስ ይጠብቁ። * የድምጽ ቁልፎችን በመጠቀም ወደ "wipe data/factory reset" አማራጭ ይሂዱ እና የኃይል ቁልፉን በመጫን ይምረጡት። * "Yes" የሚለውን ይምረጡ። * ሂደቱ ከተጠናቀቀ በኋላ "reboot system now" የሚለውን ይምረጡ። * ከቅንብሮች (Settings) በመጠቀም፡- * ወደ "ቅንብሮች" (Settings) ይሂዱ። * "ስርዓት" (System) ወይም "አጠቃላይ አስተዳደር" (General management) የሚለውን ይምረጡ። * "ዳግም አስጀምር" (Reset) የሚለውን ይምረጡ። * "የፋብሪካ ዳግም ማስጀመር" (Factory data reset) የሚለውን ይምረጡ። * "ዳግም አስጀምር" (Reset) የሚለውን ይምረጡ።
አፕል አይፎኖች
* ከቅንብሮች (Settings) በመጠቀም፡- * ወደ "ቅንብሮች" (Settings) ይሂዱ። * "አጠቃላይ" (General) የሚለውን ይምረጡ። * "አይፎን ዳግም አስጀምር" (Transfer or Reset iPhone) የሚለውን ይምረጡ። * "ሁሉንም ይዘቶች እና ቅንብሮች አጥፋ" (Erase All Content and Settings) የሚለውን ይምረጡ። * የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ። * "አይፎን አጥፋ" (Erase iPhone) የሚለውን ይምረጡ። * የመልሶ ማግኛ ሁኔታ (Recovery Mode) በመጠቀም፡- * አይፎንዎን ከኮምፒዩተር ጋር ያገናኙት። * iTunes (በዊንዶውስ) ወይም Finder (በማክ) ይክፈቱ። * አይፎንዎን ወደ መልሶ ማግኛ ሁኔታ (Recovery Mode) ያስገቡ፡- * አይፎን 8 ወይም ከዚያ በኋላ ሞዴል ከሆነ፡ የድምጽ መጨመሪያ ቁልፍን በፍጥነት ይጫኑ እና ይልቀቁ፣ የድምጽ መቀነሻ ቁልፍን በፍጥነት ይጫኑ እና ይልቀቁ፣ ከዚያ የአፕል አርማ እስኪታይ ድረስ የጎን ቁልፉን ተጭነው ይያዙ። * አይፎን 7 ከሆነ፡ የጎን ቁልፉን እና የድምጽ መቀነሻ ቁልፉን በአንድ ጊዜ ተጭነው ይያዙ። * አይፎን 6s ወይም ከዚያ በፊት ሞዴል ከሆነ፡ የመነሻ ቁልፉን እና የጎን ቁልፉን በአንድ ጊዜ ተጭነው ይያዙ። * በኮምፒዩተርዎ ላይ "Restore" የሚለውን ይምረጡ። ማስታወሻ፡- * ሃርድ ሪሴት ከማድረግዎ በፊት ሁሉንም አስፈላጊ መረጃዎችዎን ምትኬ ማስቀመጥዎን ያረጋግጡ። * ሃርድ ሪሴት ስልክዎ ላይ ያለውን ሁሉንም መረጃዎች ይሰርዛል። * የተለያዩ የአንድሮይድ ስልኮች የማስገቢያ ቁልፎች ቅንጅት ሊለያዩ ይችላሉ። ꧁የመማማሪያ ቻናል꧂ @infosurtech ꧁የመወያያ ግሩፕ꧂ @infosur_tech

📌 ስልክ ሃርድ ሪሴት ሲደረግ ጥቅምና ጉዳቶች ምንድን ናቸው ❓ 📌እንዴት ሀርድ ሪሲት ማድረግ እንችላለን ❓ ✅ የሀርድ ሪሲት ጥቅሞች ✅ ✅ የስልክን ፍጥነት ማሻሻል: ከረጅም ጊዜ አጠቃቀም በኋላ ስልኮች ፍጥነታቸው ሊቀንስ ይችላል። ሃርድ ሪሴት ጊዜያዊ ፋይሎችን፣ አላስፈላጊ መረጃዎችን እና የሶፍትዌር ችግሮችን በማስወገድ የስልክን ፍጥነት ይመልሳል። ✅ የሶፍትዌር ችግሮችን ማስተካከል: የተለያዩ የሶፍትዌር ችግሮች (ለምሳሌ፣ አፕሊኬሽኖች መበላሸት፣ የስርዓት ስህተቶች፣ ወዘተ) ሃርድ ሪሴት በማድረግ ሊስተካከሉ ይችላሉ። ✅ ቫይረስ እና ማልዌር ማስወገድ: ሃርድ ሪሴት ስልክዎን ከቫይረስ እና ማልዌር ሙሉ በሙሉ ለማፅዳት ይረዳል። ✅ ስልክን ለሽያጭ ማዘጋጀት: ስልክዎን ለመሸጥ ከፈለጉ፣ ሃርድ ሪሴት በማድረግ የግል መረጃዎን መሰረዝ ይችላሉ። 🚫 የሀርድ ሪሲት ጉዳቶች 🚫 🚫 የውሂብ መጥፋት: ሃርድ ሪሴት ሁሉንም መረጃዎችዎን (ፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች፣ እውቂያዎች፣ አፕሊኬሽኖች፣ ወዘተ) ከስልክዎ ላይ ይሰርዛል። ስለዚህ፣ ሃርድ ሪሴት ከማድረግዎ በፊት አስፈላጊ መረጃዎችዎን በሌላ ዲባይስ ወይም ፍያል ማስቀመጫ ማስቀመጥ በጣም አስፈላጊ ነው። 🚫 የመለያ መረጃዎች መጥፋት: ሃርድ ሪሴት ስልክዎን ወደ ፋብሪካው ቅንብሮች ስለሚመልስ፣ ሁሉንም መለያዎችዎን (ለምሳሌ፣ ጉግል፣ አፕል፣ ወዘተ) እንደገና ማስገባት ይኖርብዎታል። 🚫 የሶፍትዌር ማሻሻያ ችግሮች: በአንዳንድ ሁኔታዎች፣ ሃርድ ሪሴት ካደረጉ በኋላ የሶፍትዌር ማሻሻያ ችግሮች ሊያጋጥሙ ይችላሉ። 🚫 የመተግበሪያዎች ዳግም መጫን: ሃርድ ሪሴት ካደረጉ በኋላ ሁሉንም አፕሊኬሽኖችዎን እንደገና መጫን ይኖርብዎታል። በቀጣይ ፖስት 📌እንዴት ሀርድ ሪሲት ማድረግ እንችላለን ❓ ꧁የመማማሪያ ቻናል꧂ @infosurtech ꧁የመወያያ ግሩፕ꧂ @infosur_tech

ሰላም ወድ የቻናላችን ቤተሰቦች 🅸NFO🅂SUR ቴክ እንደበፊቱ የቴክ መረጃወችን ይዞ በድጋሚ ከጠፋበት ተመልሶል

I won a $3.00 reward from ClipClaps, open ClipClaps to share bonus with me. #eyJpZCI6Ijc5MTI3NjgzIiwidHlwZSI6MX0=# https://www.clipclaps.com/?activity_spin=79127683

ሁለት ሰወች የቻናላቸውን ስም ጵፈው ሎጓቸው ተሰርቶል እስኪ ስለ ሎጎው የሆነ ነገር በሉ

BD bete wubet teklala yekelem sra

Esmotube

ዛሬ ለ2 ግሩፕ ወይም ቻናሎች ሀሪፍ ሎጎ ልንሰራ አስበናል ቀድመው የግሩፕ ወይም የቻናል ስማቸውን ለፃፉ 2 ሰወች እንሰራለን