cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሕግ አገልግሎት/ Legal Services

እንኳን በደህና መጡ 🙏 ሳሙኤል ግርማ Lawyer የሕግ አማካሪና ጠበቃ ☎️ +251-911-190-299 🌐 https://samuelgirma.com @SAMUELGIRMA @tebeka @ethiopian_law አድራሻችን 👇 https://maps.app.goo.gl/NGqgq9A7qD41QBLS8 #ህግ #ጠበቃ #legalservice #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma #lawyer #ውል #ውክልና

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
126 029
المشتركون
+1124 ساعات
+4087 أيام
+52230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የሀምሌ_ወር_2016_ዓ_ም_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ_.PDF3.01 MB
👍 30 5
📌 የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ካሣ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣ አዋጅ ቁ. 1161/2011
إظهار الكل...
የመሬት ካሳ አዋጅ .pdf7.31 KB
ለሕዝብ_ጥቅም_ሲባል_የመሬት_ይዞታ_የሚለቀቅበትን፣_ካሣ_የሚከፈል_ዎች_መ_አዋጅ_ቁጥር_1161_2011ን.pdf8.12 KB
👍 130 24🤯 6🔥 1
የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበት አዋጅ ቁጥር 1336/2016 ሆኖ ጸድቋል፡፡ 
إظهار الكل...
ለሕዝብ_ጥቅም_ሲባል_የመሬት_ይዞታ_የሚለቀቅበትን፣_ካሣ_የሚከፈል_ዎች_መ_አዋጅ_ቁጥር_1161_2011ን.pdf8.12 KB
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 07/2016 #Ethiopia 🇪🇹 Contact : 📱 @samuelgirma Lawyer Samuel Girma ☎️ 0911-190-299 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn Join us on 🔽 👉 @ethiopian_law                                          👉 @tebeka #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma
إظهار الكل...
የመኖሪያ_ቤት_ኪራይ_ቁጥጥር_እና_አስተዳደር_መመሪያ_ቁጥር_7_2016_Addis_Ababa_City_New.pdf1.39 MB
👍 73 13
إظهار الكل...
አዲሱ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ሞዴል ውል.pdf2.62 KB
👍 136 16👏 3🔥 1
ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ የሚሆኑ ዕቃዎችን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1006/2016 A Directive to provide Goods Exempt from Value Added Tax Directive No.1006/2016
إظهار الكل...
PDF ከቫት ነጻ.pdf4.31 KB
👍 39 6👌 1
Sample Rent Contact #Ethiopia 🇪🇹 Contact : 📱 @samuelgirma Lawyer Samuel Girma ☎️ 0911-190-299 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn Join us on 🔽 👉 @ethiopian_law                                          👉 @tebeka #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma
إظهار الكل...
አዲሱ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ሞዴል ውል.pdf2.62 KB
👍 129 22🔥 3🥰 3🤯 3
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 የተካተቱ ዋና ዋና ጉዳዮች • የአዋጁ አስፈላጊነት 👇👇👇👇👇👇👇 በሀገራችን አሁን ባለው ሁኔታ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየናረ እና በዜጎች ኑሮ ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠረ በመሆኑ፣ የመኖሪያ ቤት አቅርቦት አንገብጋቢ እና መሰረታዊ የመብት ጉዳይ እንደመሆኑ መንግስት የመኖሪያ ቤት አቅርቦትን ለማሟላት እያደረገ ካለው ጥረት ጎን ለጎን እየናረ ያለውን የቤት ኪራይ ዋጋ የማህበረሰቡን አቅም ያገናዘበ እና ተመጣጣኝ እንዲሆን በከተሞች ያለውን የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ንረት በአግባቡ መቆጣጠርና ማስተዳደር በማስፈለጉ አዋጁን ማውጣት አስፈላጊ ሆኗል። በተጨማሪም የመኖሪያ ቤት ቁጥጥር እና አስተዳደር ግልፅነት፣ ተጠያቂነት ያለው እና የአከራዮችን እና ተከራዮችን ጥቅም እና መሰረታዊ መብቶች ሚዛን በጠበቀ መልኩ ለማስተናገድ የሚያስችል የህግ ማዕቀፍ አስፈላጊ በመሆኑ አዋጁ ወጥቷል። • የአዋጁ የተፈፃሚነት ወሰን ይህ አዋጅ ተፈፃሚ የሚሆነው ከአንድ ክፍል ጀምሮ ለመኖሪያ አገልግሎት የተከራየና ገንዘብ የሚከፈልበትን ማንኛውም ቤት ላይ ሲሆን በሆቴል፣ ሪዞርት፣ የእንግዳ ማረፊያ እና ሌሎች በንግድ ፈቃድ መሰረት በሚከራዩ ቤቶች ላይ ተፈፃሚ አይሆንም፡፡ • ስለመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ማንኛውም የመኖሪያ ቤት ውል በፅሁፍ የሚደረግ ሆኖ በወረዳ ቤቶች አስተዳደር ፅ/ቤት መረጋገጥ እና መመዝገብ አለበት፡፡ የኪራይ ክፍያውም በባንክ ወይም በሌላ ህጋዊ በሆነ የኤሌክትሮኒክ ዘዴ ብቻ የሚፈፀም ይሆናል። የአከራይ እና ተከራይ ውሉን ከሰኔ 1/2016 ዓ/ም ጀምሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሁሉም ወረዳዎች ፅ/ቤቱ የማረጋገጥና የመመዝገብ ስራውን ጀምሯል፡፡ ይህ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል አከራይና ተከራይ በተፈራረሙ 30 ቀናት ውስጥ የማረጋገጥ እና እንዲመዘገብ የማድረግ ግዴታ አለባቸው። ማንኛውም ያልተረጋገጠ እና ያልተመዘገበ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል እንዳልተደረገ ይቆጠራል። የማረጋገጥ እና የምዝገባ ግዴታን ያለመወጣት በአከራይ ወይም በተከራይ ላይ በተቆጣጣሪው አካል እስከ ሶስት ወር የሚደርስ በውሉ ላይ የተጠቀሰውን ገንዘብ ያስቀጣል፡፡ ይህ አዋጅ ከመውጣቱ በፊት በፅሁፍ የተደረገ የኪራይ ውል ካልሆነ በስተቀር የመኖሪያ ቤት ኪራይ የውል ዘመን ከሁለት ዓመት ሊያንስ አይችልም። እንዲሁም ማንኛውም የመኖሪያ ቤት ውል ሲገባ አከራይ ከተከራይ ላይ ሊጠይቅ የሚችለው ቅድሚያ ክፍያ ከ2 ወር የቤቱ የኪራይ ዋጋ ሊበልጥ አይችልም። በዚህ የውል ዘመን ውስጥ ተከራይን ከቤት ማስወጣትም ሆነ በአዋጁ ከሚፈቀደው አግባብ ውጭ የቤት ኪራይ ዋጋ መጨመር አይቻልም፡፡ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ የኪራይ ውል ላይ ያለው የቤት ኪራይ ዋጋ የቤቱ የኪራይ ዋጋ እንደሆነ ተደርጎ ይወሰዳል እንጂ አዲስ የሚወጣ የቤት ኪራይ ዋጋ አሁን ላይ የለም። አከራይ ለነባር ተከራይ ወይም ለአዲስ ተከራይ በሚያከራየው የመኖሪያ ቤት ላይ ቀደሞ በነበረው ኪራይ ላይ የኪራይ ዋጋ ጭማሪ ማድረግ የሚችለው የአዲስ አበባ ቤቶች አስተዳደር ቢሮ በአመት አንድ ጊዜ በሰኔ ወር ነባራዊ የኢኮኖሚ ሁኔታ እና ሌሎች አግባብነት ያላቸውን ጉዳዮች ከግምት በማስገባት ሊወስን የሚችለው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጭማሬ መሰረት በማድረግ ብቻ ነው። አዲስ የተገነባ ወይም ለመጀመሪያ ጊዜ ለኪራይ የቀረበ የመኖሪያ ቤት በሚከራይበት ጊዜ የቤቱ የኪራይ ዋጋ በአከራይና በተከራይ ስምምነት የሚወሰን ይሆናል። ነገር ግን አከራይ ቀደም ሲል ሲከራይ የቆየ የመኖሪያ ቤት ወይም ግንባታው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ አዲስ ቤት ያለአገልግሎት ከስድስት ወር በላይ እንዲቀመጥ ካደረገ ቤቱ ቢከራይ ሊከፍል ይችል የነበረውን የመኖሪያ ቤት ኪራይ ገቢ ግብር ተሰልቶ እንዲከፍል ይደረጋል፡፡ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ስለሚቋረጥበት ሁኔታ 1. የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል የኪራይ ዘመኑ ሳይጠናቀቅ በአከራዩና ተከራዩ ስምምነት፣ 2. ተከራይ ቤቱን መልቀቅ ሲፈልግ የሁለት ወር የቅድሚያ ማስታወቂያ በመስጠት 3. የአንድ ቤት ባለቤትነት በውርስ፣ በሽያጭ፣ በዕዳ ወይም በሌላ ማናቸውም ህጋዊ ምክንያት ለሌላ ወገን ከተላለፈ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውሉ ሊቋረጥ የሚችለው ቤቱ ከተላለፈበት ጊዜ ጀምሮ የ6 ወር ማስጠንቀቂያ ለተከራዩ በመስጠት ነው። የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ያለማስጠንቀቂያ የሚቋረጥባቸው ሁኔታዎች 1. የቤት ኪራይ በውሉ በተመለከተው የመክፈያ ጊዜ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ ከ15 ቀን ካሳለፈ 2. ለሁለተኛ ጊዜ ከሆነ 7 ቀን ካሳለፈ፣ 3. ቤቱን ያለአከራዩ ፈቃድ ከመኖሪያነት ውጪ ወይም ለንግድ ስራ የሚጠቀምበት ከሆነ፣ 4. የአካባቢውን ሰላምና ፀጥታ በተደጋጋሚ የሚያውክ ከሆነ 5. በቤቱ ውስጥ የወንጀል ተግባር የሚፈፅም ወይም ቤቱን ለወንጀል መፈፀሚያነት የሚጠቀምበት ከሆነ፣ 6. አስቦ ወይም በቸልተኝነት በቤቱ ላይ ጉልህ ጉዳት ያደረሰ እንደሆነ ወይም በሌላ ተመሳሳይ ምክንያት ከተፈጠረ ተከራይ የውል ጊዜው ከመጠናቀቁ በፊት ቤቱን እንዲለቅ በህግ ሊገደድ ይችላል። በውል ምዝገባ ወቅት ስለሚቀርቡ ሰነዶች ማንኛውም አከራይ እና ተከራይ ለምዝገባ ሲቀርብ ፡- 1. በህግ አግባብ የተዘጋጀ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ሰነድ፤ 2. የአከራይና ተከራይ ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ወይም ተመጣጣኝ ሰነድ ኦሪጅናልና ኮፒ (የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውሉ የሚመዘገበው በወኪል ከሆነ ሕጋዊ ውክልና የሁለት ምስክሮች የታደሰ መታወቂያ ኦሪጅናልና ኮፒ) 3. አከራይ የመኖሪያ ቤቱን ለማከራየት የሚያስችል መብት እንዳለው የሚያሳይ ህጋዊ ሰነድ ኦሪጅናልና ኮፒ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡ በማንኛውም ምክንያት የተሻሻለ ውል በ30 ቀናት መመዝገብና መረጋገጥ አለበት፡፡ የተከለከሉ ተግባራት እና ጥቆማ የሚቀርብባቸው ጉዳዮች 1. የተመዘገበ ውል ሳይኖር የመኖሪያ ቤት ማከራየት፤ 2. የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ሳያስመዘግቡ መከራየትና ማከራየት ወይም በአዋጁ የተቀመጠው የጊዜ ገደብ አሳልፎ ማስመዝገብ፤ 3. በተመዘገው ውል ላይ ከተቀመጠው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ በላይ ክፍያ መፈጸም 4. በአዋጁ ከተፈቀደው ውጪ የዋጋ ጭማሪ ማድረግ ወይም ከ2 ወር በላይ የቅድመ ክፍያ እንዲፈጸም ማስገደድ፤      5. በአዋጁ ከተፈቀደው ውጪ የቤት ኪራይ ዘመን ውል ማቋረጥ፤ 6. በአዋጁ ለአከራይ የተሰጠውን ማበረታቻ ያለአግባብ ለመጠቀም ሀሰተኛ መረጃ ወይም ማስረጃ ማቅረብ፤ 7. መኖሪያ ቤቱ ከመኖሪያነት ዓላማ ውጪ አገልግሎት ወይም ለወንጀል መፈጻሚያነት ወይም ለወንጀል ተግባር ላይ እየዋለ ከሆነ፤ 8. አዋጁ ከሚፈቅደው ውጪ የውል ዘመን ሳይጠናቀቅ ከቤት ማስወጣት፤ 9. በአዋጁ የተቀመጠውን የማስታወቂያ ወይም የማስጠንቀቂ ጊዜ ሳይሰጥ ውል ማቋረጥ፤ 10. በባንክ ወይም በሌላ ሕጋዊ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ መንገድ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ክፍያ አለመፈጸም፤ 11. ቀደም ሲል ሲከራይ የቆየ የመኖሪያ ቤት ወይም ግንባታው ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ አዲስ መኖሪያ ቤት ያለአገልግሎት እንዲቀመጥ ማድረግ፤ ስለ ቁጥጥር ጽህፈት ቤቱ ቁጥጥር የሚያደርገው ለቁጥጥር በተመደበ ባለሙያ ይሆናል፤ ተቆጣጣሪ ባለሙያው በመንግሥት የሥራ ሰዓት ተቆጣጣሪ መሆኑን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ የቁጥጥር ተግባሩን ይፈጽማል፤ የቁጥጥር ሥራ የሚከናወነው በተናጠል በአንድ ባለሙያ ሳይሆን በቡድን ከአንድ በላይ ተቆጣጣሪዎች በመሆን ነው፡፡
إظهار الكل...
👍 135 24🤯 2🔥 1😱 1🎉 1
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 የተካተቱ ዋና ዋና ጉዳዮች
የአዋጁ አስፈላጊነት 👇👇👇👇👇👇👇 በሀገራችን አሁን ባለው ሁኔታ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየናረ እና በዜጎች ኑሮ ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠረ በመሆኑ፣ የመኖሪያ ቤት አቅርቦት አንገብጋቢ እና መሰረታዊ የመብት ጉዳይ እንደመሆኑ መንግስት የመኖሪያ ቤት አቅርቦትን ለማሟላት እያደረገ ካለው ጥረት ጎን ለጎን እየናረ ያለውን የቤት ኪራይ ዋጋ የማህበረሰቡን አቅም ያገናዘበ እና ተመጣጣኝ እንዲሆን በከተሞች ያለውን የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ንረት በአግባቡ መቆጣጠርና ማስተዳደር በማስፈለጉ አዋጁን ማውጣት አስፈላጊ ሆኗል። በተጨማሪም የመኖሪያ ቤት ቁጥጥር እና አስተዳደር ግልፅነት፣ ተጠያቂነት ያለው እና የአከራዮችን እና ተከራዮችን ጥቅም እና መሰረታዊ መብቶች ሚዛን በጠበቀ መልኩ ለማስተናገድ የሚያስችል የህግ ማዕቀፍ አስፈላጊ በመሆኑ አዋጁ ወጥቷል። • የአዋጁ የተፈፃሚነት ወሰን ይህ አዋጅ ተፈፃሚ የሚሆነው ከአንድ ክፍል ጀምሮ ለመኖሪያ አገልግሎት የተከራየና ገንዘብ የሚከፈልበትን ማንኛውም ቤት ላይ ሲሆን በሆቴል፣ ሪዞርት፣ የእንግዳ ማረፊያ እና ሌሎች በንግድ ፈቃድ መሰረት በሚከራዩ ቤቶች ላይ ተፈፃሚ አይሆንም፡፡ • ስለመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ማንኛውም የመኖሪያ ቤት ውል በፅሁፍ የሚደረግ ሆኖ በወረዳ ቤቶች አስተዳደር ፅ/ቤት መረጋገጥ እና መመዝገብ አለበት፡፡ የኪራይ ክፍያውም በባንክ ወይም በሌላ ህጋዊ በሆነ የኤሌክትሮኒክ ዘዴ ብቻ የሚፈፀም ይሆናል። የአከራይ እና ተከራይ ውሉን ከሰኔ 1/2016 ዓ/ም ጀምሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሁሉም ወረዳዎች ፅ/ቤቱ የማረጋገጥና የመመዝገብ ስራውን ጀምሯል፡፡ ይህ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል አከራይና ተከራይ በተፈራረሙ 30 ቀናት ውስጥ የማረጋገጥ እና እንዲመዘገብ የማድረግ ግዴታ አለባቸው። ማንኛውም ያልተረጋገጠ እና ያልተመዘገበ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል እንዳልተደረገ ይቆጠራል። የማረጋገጥ እና የምዝገባ ግዴታን ያለመወጣት በአከራይ ወይም በተከራይ ላይ በተቆጣጣሪው አካል እስከ ሶስት ወር የሚደርስ በውሉ ላይ የተጠቀሰውን ገንዘብ ያስቀጣል፡፡ ይህ አዋጅ ከመውጣቱ በፊት በፅሁፍ የተደረገ የኪራይ ውል ካልሆነ በስተቀር የመኖሪያ ቤት ኪራይ የውል ዘመን ከሁለት ዓመት ሊያንስ አይችልም። እንዲሁም ማንኛውም የመኖሪያ ቤት ውል ሲገባ አከራይ ከተከራይ ላይ ሊጠይቅ የሚችለው ቅድሚያ ክፍያ ከ2 ወር የቤቱ የኪራይ ዋጋ ሊበልጥ አይችልም። በዚህ የውል ዘመን ውስጥ ተከራይን ከቤት ማስወጣትም ሆነ በአዋጁ ከሚፈቀደው አግባብ ውጭ የቤት ኪራይ ዋጋ መጨመር አይቻልም፡፡ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ የኪራይ ውል ላይ ያለው የቤት ኪራይ ዋጋ የቤቱ የኪራይ ዋጋ እንደሆነ ተደርጎ ይወሰዳል እንጂ አዲስ የሚወጣ የቤት ኪራይ ዋጋ አሁን ላይ የለም። አከራይ ለነባር ተከራይ ወይም ለአዲስ ተከራይ በሚያከራየው የመኖሪያ ቤት ላይ ቀደሞ በነበረው ኪራይ ላይ የኪራይ ዋጋ ጭማሪ ማድረግ የሚችለው የአዲስ አበባ ቤቶች አስተዳደር ቢሮ በአመት አንድ ጊዜ በሰኔ ወር ነባራዊ የኢኮኖሚ ሁኔታ እና ሌሎች አግባብነት ያላቸውን ጉዳዮች ከግምት በማስገባት ሊወስን የሚችለው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጭማሬ መሰረት በማድረግ ብቻ ነው። አዲስ የተገነባ ወይም ለመጀመሪያ ጊዜ ለኪራይ የቀረበ የመኖሪያ ቤት በሚከራይበት ጊዜ የቤቱ የኪራይ ዋጋ በአከራይና በተከራይ ስምምነት የሚወሰን ይሆናል። ነገር ግን አከራይ ቀደም ሲል ሲከራይ የቆየ የመኖሪያ ቤት ወይም ግንባታው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ አዲስ ቤት ያለአገልግሎት ከስድስት ወር በላይ እንዲቀመጥ ካደረገ ቤቱ ቢከራይ ሊከፍል ይችል የነበረውን የመኖሪያ ቤት ኪራይ ገቢ ግብር ተሰልቶ እንዲከፍል ይደረጋል፡፡ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ስለሚቋረጥበት ሁኔታ 1. የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል የኪራይ ዘመኑ ሳይጠናቀቅ በአከራዩና ተከራዩ ስምምነት፣ 2. ተከራይ ቤቱን መልቀቅ ሲፈልግ የሁለት ወር የቅድሚያ ማስታወቂያ በመስጠት 3. የአንድ ቤት ባለቤትነት በውርስ፣ በሽያጭ፣ በዕዳ ወይም በሌላ ማናቸውም ህጋዊ ምክንያት ለሌላ ወገን ከተላለፈ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውሉ ሊቋረጥ የሚችለው ቤቱ ከተላለፈበት ጊዜ ጀምሮ የ6 ወር ማስጠንቀቂያ ለተከራዩ በመስጠት ነው። የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ያለማስጠንቀቂያ የሚቋረጥባቸው ሁኔታዎች 1. የቤት ኪራይ በውሉ በተመለከተው የመክፈያ ጊዜ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ ከ15 ቀን ካሳለፈ 2. ለሁለተኛ ጊዜ ከሆነ 7 ቀን ካሳለፈ፣ 3. ቤቱን ያለአከራዩ ፈቃድ ከመኖሪያነት ውጪ ወይም ለንግድ ስራ የሚጠቀምበት ከሆነ፣ 4. የአካባቢውን ሰላምና ፀጥታ በተደጋጋሚ የሚያውክ ከሆነ 5. በቤቱ ውስጥ የወንጀል ተግባር የሚፈፅም ወይም ቤቱን ለወንጀል መፈፀሚያነት የሚጠቀምበት ከሆነ፣ 6. አስቦ ወይም በቸልተኝነት በቤቱ ላይ ጉልህ ጉዳት ያደረሰ እንደሆነ ወይም በሌላ ተመሳሳይ ምክንያት ከተፈጠረ ተከራይ የውል ጊዜው ከመጠናቀቁ በፊት ቤቱን እንዲለቅ በህግ ሊገደድ ይችላል። በውል ምዝገባ ወቅት ስለሚቀርቡ ሰነዶች ማንኛውም አከራይ እና ተከራይ ለምዝገባ ሲቀርብ ፡- 1. በህግ አግባብ የተዘጋጀ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ሰነድ፤ 2. የአከራይና ተከራይ ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ወይም ተመጣጣኝ ሰነድ ኦሪጅናልና ኮፒ (የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውሉ የሚመዘገበው በወኪል ከሆነ ሕጋዊ ውክልና የሁለት ምስክሮች የታደሰ መታወቂያ ኦሪጅናልና ኮፒ) 3. አከራይ የመኖሪያ ቤቱን ለማከራየት የሚያስችል መብት እንዳለው የሚያሳይ ህጋዊ ሰነድ ኦሪጅናልና ኮፒ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡ በማንኛውም ምክንያት የተሻሻለ ውል በ30 ቀናት መመዝገብና መረጋገጥ አለበት፡፡ የተከለከሉ ተግባራት እና ጥቆማ የሚቀርብባቸው ጉዳዮች 1. የተመዘገበ ውል ሳይኖር የመኖሪያ ቤት ማከራየት፤ 2. የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ሳያስመዘግቡ መከራየትና ማከራየት ወይም በአዋጁ የተቀመጠው የጊዜ ገደብ አሳልፎ ማስመዝገብ፤ 3. በተመዘገው ውል ላይ ከተቀመጠው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ በላይ ክፍያ መፈጸም 4. በአዋጁ ከተፈቀደው ውጪ የዋጋ ጭማሪ ማድረግ ወይም ከ2 ወር በላይ የቅድመ ክፍያ እንዲፈጸም ማስገደድ፤      5. በአዋጁ ከተፈቀደው ውጪ የቤት ኪራይ ዘመን ውል ማቋረጥ፤ 6. በአዋጁ ለአከራይ የተሰጠውን ማበረታቻ ያለአግባብ ለመጠቀም ሀሰተኛ መረጃ ወይም ማስረጃ ማቅረብ፤ 7. መኖሪያ ቤቱ ከመኖሪያነት ዓላማ ውጪ አገልግሎት ወይም ለወንጀል መፈጻሚያነት ወይም ለወንጀል ተግባር ላይ እየዋለ ከሆነ፤ 8. አዋጁ ከሚፈቅደው ውጪ የውል ዘመን ሳይጠናቀቅ ከቤት ማስወጣት፤ 9. በአዋጁ የተቀመጠውን የማስታወቂያ ወይም የማስጠንቀቂ ጊዜ ሳይሰጥ ውል ማቋረጥ፤ 10. በባንክ ወይም በሌላ ሕጋዊ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ መንገድ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ክፍያ አለመፈጸም፤ 11. ቀደም ሲል ሲከራይ የቆየ የመኖሪያ ቤት ወይም ግንባታው ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ አዲስ መኖሪያ ቤት ያለአገልግሎት እንዲቀመጥ ማድረግ፤ ስለ ቁጥጥር ጽህፈት ቤቱ ቁጥጥር የሚያደርገው ለቁጥጥር በተመደበ ባለሙያ ይሆናል፤ ተቆጣጣሪ ባለሙያው በመንግሥት የሥራ ሰዓት ተቆጣጣሪ መሆኑን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ የቁጥጥር ተግባሩን ይፈጽማል፤ የቁጥጥር ሥራ የሚከናወነው በተናጠል በአንድ ባለሙያ ሳይሆን በቡድን ከአንድ በላይ ተቆጣጣሪዎች በመሆን ነው፡፡
إظهار الكل...
ነገረሕግ NegereHig

About laws Ethiopia.......ስለ ኢትዮጵያ ህግጋት.... ስለህጎችና ህግ ጉዳዮች ብቻ.......የህግ ነገሮችን It is All About Laws....Only Law Matters...... It is about law. ስለህጎች....... ጠበቃና የህግ አማካሪ ቢሮ አዲስ አበባ @AboutLaws_bot

አዲሱ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ሞዴል ውል.pdf2.62 KB
👍 24 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.