cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የታሪክ-ድርሳን

ዛሬ ነፃ ሰዎች ነን፡፡ በባርነት ጭነት ቅስማችን ያልተሰበረ፤ በጭቆና ቀንበር ልባችን ያልተሸበረ፤ ጎንበስ ማለት የሚያንገሸግሸን፤ ቀና ብለን ኖረን ቀና እንዳልን ማለፍ የሚናፍቀን፤ የነጮችን ጥቃት ለመቋቋም ቆዳችን የሚሳሳብን፤ አልደፈር ባይ የጥቁር አፈር ትንታጎች ነን፡፡ ባለ ታሪክ ኢትዮጵያዊ ነን ይህን የአያቶቻችንን ስጦታ ታሪክ ላልሰማ አሰሙ! @Hab_G 📜📜📜የታሪክ-ድርሳን📜📜📜

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
2 584
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

📜📜ይሄን ሁሌ ሳስታውሰው ሰውነቴን የሚያንቀጠቅጠኝን፣ በመደነቅ የሚሞላኝን የጀግንነት ታሪክ ላጋራችሁ📜📜 ደጃዝማች አያሌው ብሩ ፣ በሰሜን ጎንደር በኩል የሚዋጉ ወታደሮቻቸውን አሰልፈው የጦር መሳሪያ ለሌለው እያደሉ እያለ እንዲህ ሆነ፣ “ የአስራ ስምንት ዓመት ልጅ በኩራት መንፈስ ዱላውን በቀኝ ትክሻው ላይ አድርጎ ይንጎራደድ ነበር። ዱላው የእንጨት ሲሆን ቀይ ቀለም ያለው ሆኖ እላዩ ላይ ጌጥ ተቀርፆበታል። የዚህ ወጣት ልጅ የተለየ ኩራት እና አካሄድ የሰዎችን አይን የመሳብ ችሎታ ፈጥሯል። ደጃዝማችም አስጠሩትና ፣ ... "በዚህ የሚያምር ዱላህ ምን ልታደርግበት ነው? " "በዚህ ዱላ ነጭ ልገልበት ነው።" "እንደሱ እንኳን ማድረግ አትችልም፣ በምትኩ ጠመንጃ ልስጥህ" "የለም አመሰግናለሁ ፤ ለአባቴ የማልኩት ቃለ መሀላ ጣልያን ገድዬ ፣ ጠመንጃውን ወስጄ አሳያለሁ ፤ አለዚያ በዚህ በጦር ሜዳ እቀራለሁ” (እናመሰግናለን ኮርታችሁ መላውን የጥቁር ህዝብ ያኮራችሁ ጀግኖች አባቶቻችን! ) ምንጭ ሀሮልድ ናይስትሮም ፅፎት ‘የተደበቀው ማስታወሻ’ ተብሎ ከተተረጎመው መፅሀፍ ገፅ 64 የተወሰደ። @yetarikdersan @yetarikdersan
إظهار الكل...
አዲስ አበባ 126ተኛው አድዋ አከባበር ! ⬆️ @yetarikdersan
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram