cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ጧኢፍ. የ ሀድራ ጀመዓ

ሳንጠይቅህ ኡመት አረከን ጀነትን ወፍቀን ጠይቀናል መዉላ Join:- @Tuaefhadrajemea @mubaalmuhib

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
160
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#ያሸምሰል_መዲን በበርካታ መንዙማዎቹ የብዙሀኑን ቀልብ የገዛው ማዲሕ ማህፉዝ ዐብዱ እንደለመደው ልባችንን በረሱል ሁብ በስርቅርቅ ድምፁ ሊያከንፈን " ያ ሸምሰል መዲና" በሚል ርእስ የረቢዕ ስራውን እንካችሁ ብሏል። ግጥሙን ኡስታዝ ሰኢድ አህመድና ወንድም ኢብራሂም ጫሌ ተጠበውበታል። #ያ_ሸምሰል_መዲና ።።።።።።። ጦይባን እያሰበ ሐበሻ የጀለሰው ሸውቁ እያገረሸ ጤናውን ቢልሰው እንዴት ነሁ ሊሎት ነው ፊቱን የመለሰው ይላል አድርጉኝ ሰው፣ ሳልቀር ሆኜ ኦና ።።።። የፈሰሰው ሸውቁ ከሰይሁን ወጀይሁን ጠራርጎ ወሰደኝ ሰይዲ እንዴት ልሁን ካልጨበጡት እጁን ዘርግተሁ እጅሁን ካልመጡለት አሁን፣ ሆኖ ቀረ መና ።።።።። ሹመትሁ በአዘል የተደነገገው የኑርሁ ጦሪቁ ሽርኩን የጠረገው ጀማልሁ ላይጠፋ ጥንቱን የፈገገው ባንዴ ሚያሳድገው፣ የይታሁ ምጠና MEDINA||TUBE https://t.me/medina_tube
إظهار الكل...
#ኸሚስ_ሙባረክ💚 መልሀዙል ጀማል || ማዲህ ሙባረክ ጅላሉ አል ቡሩጅ ጀመአ || Menhazuli Jemali || Madih Mubarek Jelalu" on YouTube https://youtu.be/16eqh5dDxv4
إظهار الكل...
መልሀዙል ጀማል || ማዲህ ሙባረክ ጅላሉ አል ቡሩጅ ጀመአ || Menhazuli Jemali || Madih Mubarek Jelalu

sticker.webp0.48 KB
sticker.webp0.45 KB
💖💖💖💖💖💖 (ያለጢፉ)ከተሰኘው የወንድማማቾቹ #አልበም የማዲህ ሰለሀዲን ሁሴን #ሰላም አለይኩም #የተሰኘውን ድንቅ #ስራ የመጨረሻውን(part) #cover አድርጌ አቅርቤላችኋለሁ ተጋበዙልኝ!! 👇👇👇👇👇👇👇 @ahbabochu @ahbabochu @ahbabochu
إظهار الكل...
4.68 KB
ሰላአሟለይኩም ሰይዲ 👏👏👏👏👏👏👏 💓💓💓💓💓💓💓 1:00 ●━━━━━━─────── 1:20 ⇆ㅤ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ አሽቁ ውዴቼ 👎👎👎👎👎 ለወዳጅ ዘመድ ሼር @ahbabochu @ahbabochu @ahbabochu ገባ ገባ በሉ
إظهار الكل...
4.16 KB
#አሰላም_ወሰላም_አላ #በቅርብ_ቀን #ይጠብቁን ታዋቂው እና አንጋፋው ወጣት በቀደምት ምርጥ ስራዎቹ የምናውቀው #ማዲህ_ኢድሪስ_ማህሙድ #አሰላም_ወሰላም_አላ የተሰኘ ልዩ መንዙማ በልዩ ቪዲዮ አቀራረብ በአሙዋ ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ በፊት በሚያውቁት ይዞላችሁ መዲና ቲዩብ ይዞላችሁ ይቀርባል! ቻናላችንን Like እና Share ማድረግ አይርሱ!! *** Share Share Share ⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖⤵️⤵️ MEDINA||TUBE https://t.me/medina_tube
إظهار الكل...
2.60 KB
||ታጁል ሙርሰላ||التج المرسل❤️ ማዲህ ኢሳም {አል-ሙነወር} ||በቅረብ ቀን በ አል-ፋሩቅ ቲዩብ|| NEW MENZUMA
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.