cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Andu personal Edu. Consultant and Trainer

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 098
المشتركون
+424 ساعات
+187 أيام
+6930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
አስቸኳይ ማስታወቂያ  በየካ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር በመንግስት ት/ቤቶች በሞግዚትነት እያገለገላችሁ በአሠላ እና በደ/ብርሃን ት/ኮሌጅ በቅድመ አንደኛ መምህርነት በ2016 ዓ.ም ተመርቃችሁ፣ በወቅቱ ክ/ከተማ መጥታችሁ ያመለከታችሁ 44 ሞግዚቶች በሙሉ ቅዳሜ በ10/9/16ዓ.ም ጠዋት 2:30 ላይ በሚኒሊክ አጠ/2ኛ ደ/ት/ቤት የመለያ ፈተና ስለሚሰጥ ኦርጅናል የጥምህርት ማስረጃችሁን ይዛችሁ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እያሳሰብን፤ ስም ዝርዝራችሁን ከታች ባለው መሠረት አያይዘንላችኋል፡፡
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🪐🪐NEW🪐🪐 🪐የ6ኛ ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል የ2ኛ ዙር የሞዴል ፈተና ፕሮግራም 🪐የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል 2ኛ ዙር ሞዴል ፈተና ከግንቦት 21-23/9/2016 ጀምሮ  በክፍለ ከተማችን በሚገኙ 🪐በ31 የመንግስት 🪐በ51 የግል 🪐በድምሩ በ82 የመጀመሪያ ጀረጃ ት/ቤቶች  የሚሰጥ ይሆናል:: 🪐እንዲሁም የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና በክፍለ ከተማችን በሚገኙ 16 የመንግስት እና የግል 2ኛ ደ/ ት/ቤቶች ይሰጣል‼️
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና መስጫ ኘሮግራም
إظهار الكل...
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና መርሃ ግብር ይፋ ሆነ፡፡ (ግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ.ም) ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠው የፈተና መርሃ ግብር የሚከተለው መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የገለጸ ሲሆን ተፈታኞችና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስባል፡፡ የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል!!
إظهار الكل...
👍 2 1