cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

UU-FreshmanStudents-CMC-Arega Campus

This channel is created to serve newly admitted students at UU, CMC, AREGA CAMPUS.

إظهار المزيد
Ethiopia7 984الإنكليزية121 802التعليم61 469
مشاركات الإعلانات
1 398
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Notice Students from CMC Campus who have irregularities with their grades and other matters are advised to talk to the Chief Registrar, Mr. Hailesilassie
إظهار الكل...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ ምዝገባ ለ2016 የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች (ገርጂ) የማካካሻ ትምህርት ተፈትናችሁ 50 እና 50% በላይ ያመጣችሁ ተማሪወች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፣ ዩኒቨርስቲያችን ባሉት መርሀግብሮች፣ መስፈርቱን የሚያሟሉ አዳዲስ አመልካቾችን ለመቀበል ሙሉ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው። ስለሆነም በምናሳውቃችሁ የኦንላይን ዌብሳይ መመዝገብ እንድትችሉ፣ ከዚህ ልጥፍ ጋር  የተያያዙትን መረጃዎች በማሟላት እንድትጠብቁን እናሳውቃለን። CONTACT US: Telegram  | Facebook | Message
إظهار الكل...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Remedial students whose names are not included in the above file can see their results at Registrar's Office, Room 06 tomorrow
إظهار الكل...
👍 4
UU_Gerji_CMC_Keraniyo_RP_exam_results_scored_50%_&_above.xlsx1.34 KB
Dear all, Good afternoon. The updated schedule for the forthcoming remedial examination is provided below. 1. For Natural Science students Monday (7/1/2016) Morning: English (10 AM) Afternoon: Maths (3 PM) Tuesday (8/1/2016) Morning: Chemistry (10 AM) Afternoon: Biology.. (3 PM) 2. For Social Science students Wednesday (9/1/2016) Morning: English.... (10 AM) Afternoon: Maths for Social Scienes (3 PM) Thursday (10/1/2016) Morning: Geography (10 AM)
إظهار الكل...
👍 1
ውድ የሰክሽን ተወካዮች፤ እባካችሁ የሚከተሉትን ተጨማሪ መልዕክቶች ለክፍል ተማሪዎች አስተላልፉልን። 1. የፈተና ክፍያ (ብር 130) ያልከፈሉ ተማሪዎች እስከ ነገ እሁድ 6፡00 ሰዓት ድረስ መክፈል ይችላሉ፤ 2. የመፈተኛ ዩኒቨርስቲው አቃቂ የሚገኘው ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ነው፤ 3. በቴሌግራም ቻናሉ ላይ ያሉትን መልዕክቶች በጥንቃቄ ይከታተላሉ።
إظهار الكل...
👍 1
ውድ የሰክሽን ተወካዮች፤ እባካችሁ የሚከተሉትን መልዕክቶች ለክፍል ተማሪዎች አስተላልፉልን። 1. የፈተና ክፍያ (ብር 130) እስከ ነገ 6፡00 ብቻ፤ 2. መታወቂያ እንዳይረሳ፤ 3. ሞባይልና ሌሎች ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች አይፈቅድም፤ 4. ፈተናው የሚሰራው በእስክሪብቶ ብቻ ነው፤ 5. የመግቢያው በር በዋልያ ቢራ ፋብሪካ በኩል በር ቁጥር 1 ነው፤ 6. በቴሌግራም ቻናሉ ላይ ያሉትን መልዕክቶች በጥንቃቄ ይከታተላሉ።
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.