Ethiopian SDA Instrumental songs Seventh day Adventist
الذهاب إلى القناة على Telegram
🇪🇹Ethiopian SDA(Seventh day Adventist) church Classical Instrumental songs will be uploaded here. So #share it with your 👫#friends. It's ✝️religious✝️ group. 📀Send me 🎤 #comments through @Simera1. 📵PLEASE ▶️ #UNMUTE MY 📶CHANNEL ⏩🔇🔈🔉🔊👈🤝
إظهار المزيد1 661
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+137 أيام
+830 أيام
أرشيف المشاركات
Anchi Yerusalem - Kebena Choir Instrumental Cover Song Mix by Simera
📀Size - 7.99MB
🔊Type - mp3
⏳Time - 05:49
💵Download by - 1.60Birr
@Simera1
@SDAinstrumentals
ሰላም እንዴት ናችሁ።
በተሰራው ሙዚቃ ላይ ያላችሁን ማንኛውንም አይነት አስተያየት በ @Simera1 ልታደርሱልኝ ትችላላችሁ። አስተያየታችሁ እጅግ ገንቢም ስለሆነ አመሰግናለሁ። እንዲሁም ቢሰራ መልካም ነው የምትሉትንም እንዲሁ ልታደርሱልኝም ትችላላችሁ።
Bematat Yehun - Tesfaye Shiberu Instrumental Cover Song Mix by Simera
Size - 7.85MB
Type - mp3
Time - 05:43
Downloaded on data - 1.57Birr
@Simera1
@SDAinstrumentals
በቅርብ ቀን በብዙዎቻችሁ ዘንድ ታዋቂ የሆነውን መዝሙር በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበረውን በዚህ ገጽ እንለቃለን። አሁንም share በማድረግ እንድትተባበሩኝ እላለው።
@Simera1
@SDAinstrumentals
ሰላም ጤና ይስጥልኝ።
በዚህ ቻናል ላይ በሙዚቃ መሳሪያ ብቻ የተቀናበሩ የአድቬንቲስት መዝሙሮችን የምንለቅበት ቦታ ነው። መዝሙሮቹን ለመልቀቅም ሆነ ለመስራት የእናንተ ንቁ ተሳትፎ እና ድጋፍ ያስፈልገኛል። ሰዎችን ወደ እዚህ ቻናል በመጋበዝ ከመዝሙሮቹ ተካፋይ ሁኑ። Share በማድረግ እንድትተባበሩኝ እላለው።
@Simera1
@SDAinstrumentals
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
