cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Tibeb Media Ethiopia

ህጋዊ ፍቃድ ያለው የተእማኒ የመረጃ ምንጭ ሙያዊ ስነምግባር መርሃችንነው ።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
44 990
المشتركون
-5924 ساعات
-3957 أيام
-1 32730 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
ስልጤ ማህፀነ ለምለምነች አቶ ሸምሴን ለመተቸት ሳይሆን የዚህን ሀሳብ ስህተት መሆኑን ለማሳየት ነው ። በፖለቲካው አለም እኔ ብቻ የማውቃቸው ከልባቸው ለህዝብ ጥቅም የሚታገሉ ብዙ ወንድሞች አሉ ። የዞኑን የፖለቲካ እንቅስቃሴ ለነዚህ ጥቂት ሰዎች ጠቅልሎ መስጠት ከስህተትም ያለፈ ነው ። እነሱ ብቻናቸው ለምን ሌሎችን ማፍራት አቃተን የሚለው አረፍተነገር ዞኑ ውስጥም በመላው ሀገሪቱ እና ከሀገር ውጪ የስልጤ ጥቅም ተነክቷል ብለው የሚዳክሩ ወንድሞችን ልፋት አፈር የሚያለብስ ነው ። በአጠቃላይ የመንግስት ስልጣን ባይፈልጉም ስልጤ የሚታገሉላት በመቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ልጆች አሉዋት ወደፊትም ይኖሩዋታል ። ነገሮችን በሚያውቁት ልክ መገደብም አደገኛ ጥፋት ነው ። 2 የጠቀስካቸው ግለሰቦች በሀረመይን ሆቴል ወጣቱን ሰብስበው የስልማ ብር ተመዝብሯል ግልፅ የሆነ አሰራር የለውም በሚል ወጣቱን ለአመፅ ሲቀሰቅሱ የነበሩ ሰዎች ናቸው ። የተመዘበረው የህዝብ ገንዘብ ተመለሰ ? ወይስ የመዘበሩት ግለሰቦች በህግ ጠየቀ ? ። ወይስ ኮሚቴ ስለተደረጉ ጥያቂያቸውን ጠቅልለው ቅርጫት ውስጥ ከተውት የስልጣን ተጋሪ ሆኑ ። እናተም ትዘምሩላቸው ጀመር ። የአሁኑን የስልማ እንቅስቃሴ በሙሉ መደገፌ እንዳለ ሆኖ ። ህገዊ ተጠያቂነት መስፈን ከሌላ ወይም ግልፅ የውጭ ኦዲት ግኝት ይፋ ካልተደረገ ወይም ገንዘቡ ተመላሽ ካልሆነ ።
980Loading...
02
አስደሳች ዜና ለአንድ ወር የሚዘልቅ የአንድ ሺህብር የሽልማት ፓኬጅ አዘጋጅተናል ። ለመሸለም ይህን ፖስት ለሀያ ሰዎች አጋርተው ፔጃችንን ጆይን እንዲያደርጉ ማድረግ ብቻ ነው ። በየእለቱ የአንድ ሺህ ብር ስጦታ ያግኙ ። የሽልማቱ ስፖንሰር ኢሪኦት ጠቅላላ አስመጪ ነው። በዚህ ሊንክ ይቀላቀላሉ 👇👇👇 https://t.me/tebebmediaethiopia
1 6724Loading...
03
#ፓስተሮች በጊዜ መላ ካልተባሉ ከፍተኛ ቀውስ ይጠብቀናል ! የዛሬ አንድ አመት ከ6ወር አካባቢ በስራዬ ላይ ያጋጠመኝ አሳዛኝ ነገር በአንድ ታዋቂ የመንገስት ሆስፒታል የማታ ተረኛ ሀኪም ነበርኩ። በእለቱ በዛ ያሉ እናቶችን በኦፕሬሽን (cesarean section) አዋልደን ስለነበር ሁላችንም ድካም ውስጥ ነበርን። ከሌሊቱ 9 ሰዓት ስልኬ ጠራ። በእለቱ አብራኝ ተረኛ የነበረችው የእኔ አንድ ጁኒየር ሬዚደንት (R2) ሀኪም ነበረች። "CORD አለ ዶክ" አለችኝ። CORD PROLAPSE የፅንሱ እትብት ከፅንሱ ቀድሞ ሲወጣ ማለት ሲሆን በደቂቃዎች ውስጥ ኦፕሬሽን ካልተሰራ የፅንሱ ህይወት ያልፍል። እኔም የኦፕሬሽን ክፍል ልብሴን ይዤ የሰመመን ሀኪሞችንና የኦፕሬሽን ክፍል ነርሶችን ቀስቅሼ በሩጫ ሄድኩ። እናቲቱን ተገቢውን ምርመራ ካደረኩ በኋላ በፍጥነት ኦፕሬሽን መደረግ እንዳለባት አሳወኩ። 'ሚስቴን መቀስ አይነካትም አለ' ባልየው። እኔም በንዴትና በብስጭት ለማስረዳት ሞከርኩ። ሞቼ እገኛለሁ አለ። የሚገርመው ነገር የእናትየው ከባልየው ጋር መስማማትና በአንድ ቋንቋ መናገር ነው። በጊዜው የነበሩ ባለሙያዎች በሙሉ ለሰውየው ለማስረዳት ሞከሩ። ሩጫው ከጊዜ ጋር ነበር። በደቂቃዎች ከሚቆጠር ጊዜ። በጊዜው የነበሩ ሲኒየር ሀኪሞች ሁሉ ቢመጡም ከሀሳቡ ንቅንቅ አላለም። ምክንያት ሲጠየቅ ሚስቴን መቀስ አይነካትም ነው። የእናቲቱም ሀሳብ ተመሳሳይ ነው። ፈቃደኛ አልሆነችም። ባልየው የሆነ ሰው ጋር ስልክ ደወለ። እጁን ሆዷ ላይ አድርጎ አይኑን ጨፍኖ አሜን አሜን አሜን ይላል። ምንድነው ብዬ ጠየኩት "አዋቂ ፓስተር ነው አየፀለየላት ነው" አለኝ። እንደማይሳካለት አውቃለሁ። ሁሉም ተስፍ ቆርጧል። በጊዜዉ የነበሩ አዋላጅ ነርሶች ፣ ሬዚደንት ሀኪሞች ፣ እጩ ዶክተሮች (interns) ፣ ሲኒየር ሀኪም እንዲሁም የሌሎች ህመምተኛች አስታማሚዎች። የፅንሱ የልብ ምት በአልትራሳውንድ ስናይ እየቀነሰ ነው። ለሰዓታት አምጣ ህይወቷ ያለፈ ሴት ልጅ ወለደች። አሁንም ህይወቷ ያለፈ ጨቅላ ህፃን ላይ ካልፀለይኩ አለ። ፓስተር ተብየው ጋር ደውሎ እጁን የህፃኗ ሆድ ላይ አድርጎ ተመሳሳይ ነገር አደረገ። እንቅልፍ ማጣት ድካም ብስጭት ስለነበረብኝ እሱን ማየት አልፈለኩም። በጥበቃ ከሆስፒታል እንዲወጣ አስደረኩ። አሁን አሁን ያለው የሀይማኖት ቢዝነስና ማጭበርበር የመጨረሻ የአደገኝነት ምእራፍ ላይ ደርሷል። ህመምተኞች የሀኪም ምክር እንዳይቀበሉ ፣ መድሀኒት እንዳይወስዱ ፣ ክትትል እንዳያደርጉ እንዲሁም ጥርጣሬ እንዲፈጠርባቸው እያደረጉ ይገኛሉ። በመጨረሻ ግን ተጎጂ የሚሆነው ይህ ምስጊን ህዝብ መሆኑ ይህ አጋጣሚ ምስክር ነው። ዶ/ር በላይ አለሙ: የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት
2 1725Loading...
04
Media files
1 8950Loading...
05
መወያያ ሀሳብ በህይወታችሁ የሚቆጫችሁ ነገር ምንድ ነው ። በኮሜንት አጋሩን
2 1950Loading...
06
የአፋር ቲቪ ጋዜጠኛዋ ሪሃና አብደላ ኢንተርቪው እያደረገቻት የነበረች እናት ልጇ እያለቀሰ ሲያስቸግራት ተቀብላ አባብላ አቅፋው ኢንተርቪዋን ቀጠለች ። ይህ እጅግ መልካም ስራዋ በማህበራዊ ሚዲያ ከፍተኛ ተወዳጅነትን አትርፎለታል ። የጋዜጠኝነት ስነምግባር መልካም ነት ነው ።
2 4460Loading...
07
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ኢስላማዊ የቪዲዮ ፕሮዳክሽን በማዘጋጀት የተሰማራው ተቋማችን ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል በመሆኑም የትወና ብቃት ያላችሁ አመልካቾችን እንቀበላለን ። የምዝገባ መስፈርት አስራሁተኛ ክፍል የጠናቀቀች የትወና ብቃት ያላት ደምወዝ በስምንት ለመመዝገብ ተከታዩን ሊንክ ይጫኑ👇👇 ።@EthioOnlineJobbot ይህመረጃ ለሚጠቅማቸው ሼር ያድርጉ ላቸው ። ጠቃሚ መረጃ የሚያደርሳችሁን ቻናላችንን ይቀላቀላሉ ።
2 6391Loading...
08
ሚስትህን ከጓደኛህ ስትማግጥ ብታገኛት ምን ታደርጋለህ ? ሀሳባችሁን በኮሜንት አስቀምጡልን
3 2061Loading...
09
ሰው በየቦታው ታብታብ እየደረገ ነው ሁለት ቀናት ብቻናቸው የቀሩት እየተባለ ነው ማን ያውቃል በዚህ ሊንክ ታብ ያድርጉ 👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_391437050 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
4 2181Loading...
10
መንሱር ጀማል በማይታመን መልኩ በቢትኮይን ሀብታም እንደሆነ ሰምተዋል ። እርሶም የሲልኮን ስክሪን ታብ በማድረግ ብቻ ብዙ ቢትኮይን ይሰብስቡ 👇👇👇👇👇👇 በዚህ ሊንክ ታብ ያድርጉ https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_391437050 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
4 1741Loading...
11
Media files
10Loading...
12
ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ የትብብር ቤት የተሰኘ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ ። ፐርፐዝ ኢትዮጵያ የጋራ ቤት ገንቢዎች የቤት ባለቤት የሚሆኑበትን አዲስ ፕሮጀክት አስጀመሯል ። በዚህ ፕሮጀክት የመኖሪያ ቤቶችንና ሱቆችን የቤት ፈላጊዎች በመረጡት ቦታ እና በፈለጉት ዲዛይን መገንባት የሚችሉበትን አዲስ አማራጭ ይዞ መምጣቱን ድርጅቱ አስታውቋል ። ከዚህ በፊት በቤት አልሚ ድርጅቶች ውሳኔና ተቆጣጣሪነት ይገነባ የነበረው ህደት በመለወጥ ቤት መገንባት የሚፈልጉ ዜጎች በተለያዩ ምድቦች በማደራጀት እንደ አቅማቸው በፈለጉት ቦታና ዲዛይን እንዲገነቡ የሚያስችል አሰራር ነው ። በዚህ ፕሮጀክት ስድስት  የምድብ ድርጅት  ተካተዋል።   #ዳውንታውን አንደኛ ደረጃ ምድብ ሲሆን በመሃል ከተማ ቤቶችን መገንባት የሚያስችል ነው በፍሎር 4 ቤቶች ይገነቡበታል ። እስከ 25 ደረጃ ፎቆ ይገነባሉ ። 100 ሰዎች ይደራጁበታል ከ10-15 ሚሊዮን የፋይናንስ አቅም ይጠይቃል ። #ሚድታውን ሁለተኛ ደረጃ መሀል ከተማ በፍሎር 4 ቤቶች የፋይናንስ አቅም ከ7–1ዐ ሚሊየን ብር የጋራ መኖሪያ 15 ፎቅ የሚደራጀ 6ዐ ሰዎች #ሰብረብ ሶስተኛ ደረጃ ከተማ ጠርዝ በፍሎር 4 ቤቶች የፋይናንስ አቅም ከ4-7 ሚሊየን ብር የጋራ መኖሪያ 8 ፎቅ የሚደራጁ 32 ሰዎች #ሲንግል ፋሚሊ 2 እና ከዛ በላይ የሚደራጁ ሰዎች ለግዠሪ / ቅንጡ ከ1ዐ-12 ሚሊየን ብር መሀከለኛ ከ7-10 ሚሊየን ብር ተመጣጣኝ ከ4-7ሚሊየን ብር #ዳያስፖራ ዳዉንታዉን ከ10-12 ሚሊየን ብር ሚድ ታዉን ከ7-10 ሚሊየን ብር ሳበርብ ከ4-7ሚሊየን ብር ሲንግል ፋሚሊ ከ1ዐ-12 ሚሊየን ብር ኮሜርሻል #የንግድ ቤቶች የጋራ ቢሮዎች የጋራ ሞሎች ሚክስድ ዩዝ ህንጻዎች የመዝናኛ ማእከሎች። የትብብር ቤቴ ዋነኛ አላማ በግለሰብ ደረጃ ቤት ለመገንባት አዳጋች በሆነበት በዚህ ጊዜ በጋራ መገንባት እንዲችሉ የሚያስችል ፕሮጀክት መሆኑነው የፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ CEO ዶክተር ፍሰሃ አስታውቀዋል ።
3 7458Loading...
13
Media files
4 1374Loading...
14
እስክሪ ታብታብ በማድረግ ብቻ ከፍተኛ ዋጋ ያለው ቢትኮይ በቀላሉ ያገኛሉ ። አሁኑኑ ታብ ታብ ያድርጉ ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_391437050
3 2201Loading...
15
እስክሪ ታብታብ በማድረግ ብቻ ከፍተኛ ዋጋ ያለው ቢትኮይ በቀላሉ ያገኛሉ ። አሁኑኑ ታብ ታብ ያድርጉ ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_391437050
20Loading...
16
ኖትኮይን ባለፈው ረብጣ ገንዘብ ከፍሏል አሉ ። አሁን ሁሉም እየተበተበ ነው እስኪ በዚህ ሊንክ ተብትቡ👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_391437050 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
2 9210Loading...
17
ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ኢንቨስት ኢን ፖቨሪቲ የተሰኘ አለም አቀፍ ኢኒሼቲቭ አስተዋወቀ ። Journalist Abdlwehab Bilall የገበሬውን ህይወት በመቀየር ጠንካራ ኢኮኖሚ በመገንባት የጥቁር ህዝቦች ክብር ከፍ ለማድረግ አቅዶ እየሰራ የሚገኘው ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ በዛሬው እለት በድህነት ኢንቨስት ማድረግ የሚል ኢኒሼቲቭ አስተዋውቋል ። ኢንሼቲቩ ከኢትዮጵያ ይጀመር እንጂ በመላው አለም የሚገኙ ጥቁር ህዝቦችን የኢኮኖሚ ባለቤት ለማድረግ ያለመ ተሪካዊ ኢኒሼቲቭ መሆኑን የፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ስራ አስካጅ ዶ/ር ፍሰሃ ገልፀዋል ። የዚህ ኢንሼቲቭ አንዱ አካል የሆነው 100+ የተሰኛ የገንዘብ ቁጠባ ባህልን የሚያሳድግ ዘመቻ አስጀምሯል ። በዚህ ዘመቻ 19 በመቶ ጥቅም የሚገኝበት የቁጠባ ሂሳብ ከህብረት ባንክ ጋር በመታባበር አስጀምሯል ። በዚህ ዘመቻ ከመቶ ብር ጀምሮ መቆጠብ የሚቻል ሲሆን ቆጣቢው በፈለገው ጊዜ ገንዘቡን እና ኮሚሽኑን ማውጣት ይችላል ። በዚህ ዘመቻ ለመሳተፍ የተለያዩ የመመዝገቢያ ድጅታል መንገዶች ይፋ የተደረጉ ሲሆን ከየትኛውም ባንክ እና ዲጅታል ፋይናንሲንግ አካውንት ገንዘብ ማስገባትና በዚሁ መንገድ መቀበል የሚቻል መሆኑ ተገልጿል ። ከዚህ ዘመቻ የሚገኘው ገንዘብ የገበሬዎችን ህይወት ለማሻሻል ድጋፍ እንደሚውል ለማወቅ ተችሏል ።
3 7193Loading...
18
https://youtu.be/LDkLTe5_Q9Y
3 8840Loading...
19
ዋርካ አካዳሚ ዛሬ ግንቦት 3 ቀን 2016 ተመረቀ ፡፡ Journalist Abdlwehab Bilall የዋርካ አካዳሚ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የምርቃት ስነስርዓት ቅዳሜ ግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ.ም. ተጋባዥ እንግዶችና የሚድያ ባለሙያዎች በተገኙበት ተካሄዷል ፡፡ የምርቃት በዓሉ አከባበርም በሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ ቀጥሎ ግንቦት 10 እና 11 ለሁለት ቀን በሚዘልቅ የካርኒኒቫል ፌስቲቫል ይከናወናል፡፡ ለሁሉም ክፍት በሆነው በዚህ ዝግጅት ላይም ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር በተለያዩ ጨዋታዎች፣ ምግብና መጠጦች መዝናናትና ትምህርት ቤቱን መጎብኘት ይችላሉ ተብሏል፡፡ ዋርካ አካዳሚ ከትምህት አመራርና ፔዳጎጂ፣ ከሳይኮሎጂ፣ በዓለም አቀፍ ኪነጥበብ፣ ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ከባንኪንግና አለምአቀፍ ፋይናንስ አመራር ሙያዎች በተውጣጡ ባለሙያዎች የተቋቋመ ተቋም ነው። በመጪው 2017 የትምህርት ዓመት ትምህርት ቤቱ ከአንደኛ እስከ ስምንተኛ ክፍሎቸን በመክፈት ትምህርት ይጀምራል፡፡ ዋርካ አካዳሚ የተማሪዎችን የፈጠራ መንፈስ የሚያነቃቃና በትምህርትና ብቃትናበቴክኖሎጂ እውቀት የሚጎለብቱበት ከባቢ ለመፍጠር አልሞ የተነሳ የትምህርት ተቋም ነው፡፡ ትምህርት ቤቱ በአንድ ክፍል ውስጥ የሚገኙ ተማሪዎችን ብዛት እስከ 25 ብቻ በመጠን ለእያንዳንዱ ተማሪ ተገቢውን ትኩረት በመስጠትና የአገር ዓቀፉን ካሪኩለም ህግ ተከትሎ የዋርካን ግቦች ከግምት ውስጥ በማስገባት በሚያዘጋጀው ስርዓተ ትምህርት የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅና ተማሪዎቹን በአገርና ዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለማድረግ አቅዷል፡፡ ትምህርት ቤቱ የመማር ማስተማሩን ሂደት በሚያግዙ ዘመናዊ መሰረተ ልማቶች የተሟላ ሲሆን ተጨማሪ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን ከውጪ በማስገባት ሂደት ላይ ይገኛል፡፡ ዋርካ ከትምህርት ልህቀት በተጨማሪ የተማሪዎችን ሁለገብ እድገት ላይ የሚያተኩሩ ዘዴዎችንና ስርዓቶችን በመቅረጽ ልጆች በሰብአዊ ክህሎታቸው፣ በስነምግባር፣ በባህሪና በአካል የሚገለጽጉበትን ሁኔታ ለመፍጠር ይሰራል፡፡ ትምህርት ቤቱ ለመምህራንና ሰራተኞች ተከታታይ ስልጠናዎችን በመስጠት ጥራትን ለመጠበቅና ለማሻሻል የሚሰራ ሲሆን በተለያየ ደረጃ ላይ የሚገኙ መምህራኑ መካከል አብሮ የመስራት ሂደቶችን በመቀየስ ወጥ የሆነ የትምህርት ጥራትና የምዘና መስፈርቶች ለመፍጠር አቅዷል፡፡ በአገር ውስጥና በውጪ በሚገኙ የትምህርተት ተቋማት ጋር ትብብር በመፍጠር ተጨማሪ እሴቶችን መሰብሰብም የእቅዱ አንድ አካል ነው፡፡ እስካሁንም ዋርካ ደቬንቸር ከተሰኘው በስዊዘርላንድ የሚገኝ ተቋም ጋር ስምመነት ያደረገ ሲሆን፣ ደቬንቸር ለዋርካ መምህራን የኦንላይን ስልጠናዎችን በመስጠት በተፈለገው መስክ ኤክስፐርት የሆኑ አማካሪ ባለሙያዎችን በማቅረብና ወደፊትም ፈቃደኛ መምህራንን በዋርካ አካዳሚ በማምጣት የልምድ ልውውጥ ለማድረገ ተስማምተዋል፡፡ የዋርካ አካዳሚ ከወሰን ካራ መንገድ አቤም ሆቴል መስቀለኛ መንገድን ወደ ግራ ታጥፈው 50 ሜትር ላይ ይገኛል:: Tel: 0904-770088 0933 501212 0116609186
5 1721Loading...
20
Media files
3 7930Loading...
21
ኤስ ኦ ኤስ የሕጻናት መንደሮች በኢትዮጵያ ላለፉት ሃምሳ ዓመታት የብዙዎችን ህይወ በመለወጥ ስራ ላይ መቆየቱን ገለፀ ። Journalist Abdlwehab Bilall @top fans ኤስ ኦ ኤስ የህጻናት መንደሮች በኢትዮጵያ ላለፉት ሃምሳ ዓመታት የቤተሰባቸውን እንክብካቤ ያጡ እና የቤተሰባቸውን እንክብካቤ ለማጣት በአደጋ ላይ ያሉ ህጻናት የቤተሰብ እንክብካቤና ጥበቃ አግኝተው እንዲያድጉ ለሁለንተናዊ እድገታቸው የሚያስፈልገውን ሁሉ በማሟላት እንክብካቤ ሲሰጥ መቆቱን የገለፀው ተቋሙ። ኤስ ኦ ኤስ የህጻናት መንደሮች በኢትዮጵያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ለሚገኙ ህጻናት ያጡትን ቤት እና ቤተሰብ በመተካት ያላቸውን እምቅ ችሎታ ለማውጣት እንዲረዳቸው አቅማቸውን ለማጎልበት የሚረዷቸው የተለያዩ እድሎችን በመፍጠርና ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት እንዲያገኙ በማድረግ ላለፉት አምስት አስርት ዓመታት ለህጻናቱ የተስፋ ብርሃን አብሪ ፈንጣቂ ሆኖ ህጻናቱን ሲያገለግል መቆየቱ ተዘግቧል። ኤስ ኦ ኤስ የህጻናት መንደሮች በኢትዮጵያ በሀገራችን ስራውን ከጀመረበት ከ966 ዓ.ም ጀምሮ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ የበርካታ ህጻናት፣ ቤተሰቦችንና ማህበረሰቦችን ህይወትየመለወጥ ስራን ከሰሩትና በመስራት ላይ ካሉት ድርጅቶች በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት አንዱ መሆኑ ተቋሙ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ አሳውቋል ። የድርጅቱ ልዩ መገለጫው በሆነው የቤተሰብ እንክብካቤ በማጣታቸው ቤትና ቤተሰብ ለሚያስፈልጋቸው ህጻናት ቤተሰብን በመመስረት፣ ህይወትን የምትጋራቸው እናትና ስሜታዊ ቁርኝትን በማዳበር አለኝታ የሚሆኗቸው እህትና ወንድም አግኝተው በቤታቸው ብሎም በመንደራቸው ውስጥ ህይወትን የማ ጋሩበትን ከባቢ በመፍጠር በውስጣቸው ያለውን እምቅ ችሎታ አውጥተው ተጠቅመው በሁለት እግራቸው የሚቆሙ የህብረተሰቡ አንድ አካል መሆን እንዲችሉ ለእነዚህ ህጻናትና ወጣቶች አስፈላጊውን ሁሉ ሲያደርግ መቆየቱን ገልጿል ። ድርጅቱ በቤተሰብ እና ማህበረሰብ አቅም ግንባታ ፕሮግራሞቹ የአያሌ ቤተሰቦችንና ማህበረሰቦችን አቅም በማጎልበት ህጻናት ዘላቂነት ያለው የተሻለ እንክብካቤና ድጋፍ አግኝተው ማደግ የሚችሉበትን ምቹ ሁኔታ የመፍጠር ተግባሩን በሀገሪቱ የተለያዩ ክልሎች ላይ ሲሰራ መቆየቱንም አስታውቋል ። ድርጅቱ በአስቸኳይ ጊዜ ሰብዓዊ ድጋፍ ፕሮግራሞቹም በተፈጥሮም ይሁን በሰው ሰራሽ ችግሮች ለችግር ተጋላጭ ለሆኑ በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ የማህበረሰብ አባላትም የተለያዩ የእለት እና የመልሶ ልማት ስራዎችን ከውኗል። የድርጅቱን የልማት ስራዎች ዘላቂነት ለማስቀጠል ይረዳም ዘንድ ከተለያዩ የማህበረሰብ አቀፍ መዋቅሮችን የሁለንተናዊ አቅም ማጎልበት ስራዎችን ሰርቷል። በአጠቃላይ፣ በአማራጭ የቤተሰብ ክብካቤ፣ በቤተሰብ እና ማህበረሰብ አቅም ግንባታ፣ በአስቸኳይ ጊዜ ሰብዓዊ ድጋፍ፣ በትምህርት፣ ጤና እና በወጣቶች ማብቂያ ፕሮግራሞቻችን ከ 8,100,000 በላይ የሚሆኑ ዜጎችን ለመድረስ ችሏል።
3 7404Loading...
22
Media files
3 7721Loading...
23
DMC ሪልእስቴት በሜቆዶኒያ ለሚገኙ ከ500 በላይ አረጋዊያን የምሳ ግብዣ አደረገ ። በግምባታው ዘርፍ የካበተ ልምድ በማዳበር ወደ ሪልእስቴት ዘርፍ የተቀላቀለው DMC ሪልእስቴት ማህበራዊ ሀላፊነቱን ለመወጣት በመቄዶንያ ለሚገኙ አረጋዊያን የምሳ ግብዣ ያደረገ ሲሆን በቀጣይነት ማእከሉን ለመደገፍ ቃልገብተዋል ። የDMC ከፍተኛ አመራሮች አያት የሚገኘውን ማእከሉን የጎበኙ ሲሆን ። በቦሌ በቅርቡ የተገነባውን የሪል እስቴቱን ቢሮ የሜቆዲንያ አረጋዊያን መርቀውታል። ድርጁቱ ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም እንደየ ደረጃው እጅግ ዘመናዊ ግርግዳ ያማይጋሩ አፓርትመንት ቤቶች በለቡ መብራት ሀይል ሳይት በመገንባት ለገበያ አቅርቧል ። ከስቲዲዮ እስከ አራት መኝታ ያላቸው እጅግ ልዩና ዘመናዊ ቤቶችን ለሽያጭ ያቀረበ ሲሆን ። በሁሉም ቤቶች ቅናሽ መደረጉም ተገልጿል ። የለቡ መብራት ሀይል ሳይት አለም አቀፍ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ለነዋሪዎች አስፈላጊውን ሁሉ አቅፎ ያየዘ መሆኑም ተዘግቧል ። DMC እንዳስታወቀው ቤቶቹ እጅግ ዘመናዊና ቅንጡ ቢሆኑም የቤቶቹ ዋጋ የማህበረሰቡን የመግዛት አቅም ያገናዘበ ሲሆን የባንክ ብድርም የተመቻቸ መሆኑ ተዘግቧል
4 7280Loading...
ስልጤ ማህፀነ ለምለምነች አቶ ሸምሴን ለመተቸት ሳይሆን የዚህን ሀሳብ ስህተት መሆኑን ለማሳየት ነው ። በፖለቲካው አለም እኔ ብቻ የማውቃቸው ከልባቸው ለህዝብ ጥቅም የሚታገሉ ብዙ ወንድሞች አሉ ። የዞኑን የፖለቲካ እንቅስቃሴ ለነዚህ ጥቂት ሰዎች ጠቅልሎ መስጠት ከስህተትም ያለፈ ነው ። እነሱ ብቻናቸው ለምን ሌሎችን ማፍራት አቃተን የሚለው አረፍተነገር ዞኑ ውስጥም በመላው ሀገሪቱ እና ከሀገር ውጪ የስልጤ ጥቅም ተነክቷል ብለው የሚዳክሩ ወንድሞችን ልፋት አፈር የሚያለብስ ነው ። በአጠቃላይ የመንግስት ስልጣን ባይፈልጉም ስልጤ የሚታገሉላት በመቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ልጆች አሉዋት ወደፊትም ይኖሩዋታል ። ነገሮችን በሚያውቁት ልክ መገደብም አደገኛ ጥፋት ነው ። 2 የጠቀስካቸው ግለሰቦች በሀረመይን ሆቴል ወጣቱን ሰብስበው የስልማ ብር ተመዝብሯል ግልፅ የሆነ አሰራር የለውም በሚል ወጣቱን ለአመፅ ሲቀሰቅሱ የነበሩ ሰዎች ናቸው ። የተመዘበረው የህዝብ ገንዘብ ተመለሰ ? ወይስ የመዘበሩት ግለሰቦች በህግ ጠየቀ ? ። ወይስ ኮሚቴ ስለተደረጉ ጥያቂያቸውን ጠቅልለው ቅርጫት ውስጥ ከተውት የስልጣን ተጋሪ ሆኑ ። እናተም ትዘምሩላቸው ጀመር ። የአሁኑን የስልማ እንቅስቃሴ በሙሉ መደገፌ እንዳለ ሆኖ ። ህገዊ ተጠያቂነት መስፈን ከሌላ ወይም ግልፅ የውጭ ኦዲት ግኝት ይፋ ካልተደረገ ወይም ገንዘቡ ተመላሽ ካልሆነ ።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አስደሳች ዜና ለአንድ ወር የሚዘልቅ የአንድ ሺህብር የሽልማት ፓኬጅ አዘጋጅተናል ። ለመሸለም ይህን ፖስት ለሀያ ሰዎች አጋርተው ፔጃችንን ጆይን እንዲያደርጉ ማድረግ ብቻ ነው ። በየእለቱ የአንድ ሺህ ብር ስጦታ ያግኙ ። የሽልማቱ ስፖንሰር ኢሪኦት ጠቅላላ አስመጪ ነው። በዚህ ሊንክ ይቀላቀላሉ 👇👇👇 https://t.me/tebebmediaethiopia
إظهار الكل...
👍 5
#ፓስተሮች በጊዜ መላ ካልተባሉ ከፍተኛ ቀውስ ይጠብቀናል ! የዛሬ አንድ አመት ከ6ወር አካባቢ በስራዬ ላይ ያጋጠመኝ አሳዛኝ ነገር በአንድ ታዋቂ የመንገስት ሆስፒታል የማታ ተረኛ ሀኪም ነበርኩ። በእለቱ በዛ ያሉ እናቶችን በኦፕሬሽን (cesarean section) አዋልደን ስለነበር ሁላችንም ድካም ውስጥ ነበርን። ከሌሊቱ 9 ሰዓት ስልኬ ጠራ። በእለቱ አብራኝ ተረኛ የነበረችው የእኔ አንድ ጁኒየር ሬዚደንት (R2) ሀኪም ነበረች። "CORD አለ ዶክ" አለችኝ። CORD PROLAPSE የፅንሱ እትብት ከፅንሱ ቀድሞ ሲወጣ ማለት ሲሆን በደቂቃዎች ውስጥ ኦፕሬሽን ካልተሰራ የፅንሱ ህይወት ያልፍል። እኔም የኦፕሬሽን ክፍል ልብሴን ይዤ የሰመመን ሀኪሞችንና የኦፕሬሽን ክፍል ነርሶችን ቀስቅሼ በሩጫ ሄድኩ። እናቲቱን ተገቢውን ምርመራ ካደረኩ በኋላ በፍጥነት ኦፕሬሽን መደረግ እንዳለባት አሳወኩ። 'ሚስቴን መቀስ አይነካትም አለ' ባልየው። እኔም በንዴትና በብስጭት ለማስረዳት ሞከርኩ። ሞቼ እገኛለሁ አለ። የሚገርመው ነገር የእናትየው ከባልየው ጋር መስማማትና በአንድ ቋንቋ መናገር ነው። በጊዜው የነበሩ ባለሙያዎች በሙሉ ለሰውየው ለማስረዳት ሞከሩ። ሩጫው ከጊዜ ጋር ነበር። በደቂቃዎች ከሚቆጠር ጊዜ። በጊዜው የነበሩ ሲኒየር ሀኪሞች ሁሉ ቢመጡም ከሀሳቡ ንቅንቅ አላለም። ምክንያት ሲጠየቅ ሚስቴን መቀስ አይነካትም ነው። የእናቲቱም ሀሳብ ተመሳሳይ ነው። ፈቃደኛ አልሆነችም። ባልየው የሆነ ሰው ጋር ስልክ ደወለ። እጁን ሆዷ ላይ አድርጎ አይኑን ጨፍኖ አሜን አሜን አሜን ይላል። ምንድነው ብዬ ጠየኩት "አዋቂ ፓስተር ነው አየፀለየላት ነው" አለኝ። እንደማይሳካለት አውቃለሁ። ሁሉም ተስፍ ቆርጧል። በጊዜዉ የነበሩ አዋላጅ ነርሶች ፣ ሬዚደንት ሀኪሞች ፣ እጩ ዶክተሮች (interns) ፣ ሲኒየር ሀኪም እንዲሁም የሌሎች ህመምተኛች አስታማሚዎች። የፅንሱ የልብ ምት በአልትራሳውንድ ስናይ እየቀነሰ ነው። ለሰዓታት አምጣ ህይወቷ ያለፈ ሴት ልጅ ወለደች። አሁንም ህይወቷ ያለፈ ጨቅላ ህፃን ላይ ካልፀለይኩ አለ። ፓስተር ተብየው ጋር ደውሎ እጁን የህፃኗ ሆድ ላይ አድርጎ ተመሳሳይ ነገር አደረገ። እንቅልፍ ማጣት ድካም ብስጭት ስለነበረብኝ እሱን ማየት አልፈለኩም። በጥበቃ ከሆስፒታል እንዲወጣ አስደረኩ። አሁን አሁን ያለው የሀይማኖት ቢዝነስና ማጭበርበር የመጨረሻ የአደገኝነት ምእራፍ ላይ ደርሷል። ህመምተኞች የሀኪም ምክር እንዳይቀበሉ ፣ መድሀኒት እንዳይወስዱ ፣ ክትትል እንዳያደርጉ እንዲሁም ጥርጣሬ እንዲፈጠርባቸው እያደረጉ ይገኛሉ። በመጨረሻ ግን ተጎጂ የሚሆነው ይህ ምስጊን ህዝብ መሆኑ ይህ አጋጣሚ ምስክር ነው። ዶ/ር በላይ አለሙ: የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት
إظهار الكل...
👍 27
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
መወያያ ሀሳብ በህይወታችሁ የሚቆጫችሁ ነገር ምንድ ነው ። በኮሜንት አጋሩን
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የአፋር ቲቪ ጋዜጠኛዋ ሪሃና አብደላ ኢንተርቪው እያደረገቻት የነበረች እናት ልጇ እያለቀሰ ሲያስቸግራት ተቀብላ አባብላ አቅፋው ኢንተርቪዋን ቀጠለች ። ይህ እጅግ መልካም ስራዋ በማህበራዊ ሚዲያ ከፍተኛ ተወዳጅነትን አትርፎለታል ። የጋዜጠኝነት ስነምግባር መልካም ነት ነው ።
إظهار الكل...
👍 28

😁 4