cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

God is Good

Verses, Songs, Videos..... etc.are all here Join us for more updates.

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
134
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

“በሰው ልብ ብዙ አሳብ አለ፤ የእግዚአብሔር ምክር ግን እርሱ ይጸናል።” — ምሳሌ 19፥21
إظهار الكل...
“በሰው ልብ ብዙ አሳብ አለ፤ የእግዚአብሔር ምክር ግን እርሱ ይጸናል።” — ምሳሌ 19፥21
إظهار الكل...
1ኛ ቆሮንቶስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ በዚች ሕይወት ብቻ ክርስቶስን ተስፋ ያደረግን ከሆነ፥ ከሰው ሁሉ ይልቅ ምስኪኖች ነን። ²⁰ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። ²¹ ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና። ²² ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና። ²³ ነገር ግን እያንዳንዱ በራሱ ተራ ይሆናል፤ ክርስቶስ እንደ በኩራት ነው፥ በኋላም በመምጣቱ ለክርስቶስ የሆኑት ናቸው፤ ²⁴ በኋላም፥ መንግሥቱን ለእግዚአብሔር ለአባቱ አሳልፎ በሰጠ ጊዜ አለቅነትንም ሁሉና ሥልጣንን ሁሉ ኃይልንም በሻረ ጊዜ፥ ፍጻሜ ይሆናል። ²⁵ ጠላቶቹን ሁሉ ከእግሩ በታች እስኪያደርግ ድረስ ሊነግሥ ይገባዋልና። ²⁶ የኋለኛው ጠላት የሚሻረው ሞት ነው፤
إظهار الكل...
ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ክብር የበቃህ ነህ by Meron Alemu(Judy)Live @ Dink Sitota 2019 Concert, Original song by Aster Abebe

ክብር የበቃህ ነህ by Meron Alemu (Judy) Dink Sitota 2019 , Original song by Aster Abebe- Kbier Yebekah NehDINK SITOTA 2019Cornerstone BandKingdom SoundWeb site: ht...

إظهار الكل...
Surafel Hailemariyam - Lily - Bethlehem | እንጸናለን (Cover Song) - New Ethiopian Gospel Song 2020

#Surafel_Hailemariyam #New_Ethiopian_Gospel_Song_2020