ar
Feedback
GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

الذهاب إلى القناة على Telegram

Always strive for Excellence❤!!

إظهار المزيد
1 616
المشتركون
-224 ساعات
-27 أيام
+6530 أيام
أرشيف المشاركات
ሰኔ 28/10 /2017 ዓ.ም የግሎው ተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች  ፡- ጉዳዩ፡- የ2018 ዓ.ም  የነባር ተማሪዎች  ምዝገባ እና የክረምት ማጠናከሪያ ትምህረት  ይመለከታል ውድ የተከበራችሁ  የትምህርት ቤታችን   ተማሪ  ወላጆች /ህጋዊ አሳዳጊዎች/ ✍ነባር ተማሪዎች የትምህርት ምዝገባ  ከሀምሌ 03-18/2017 መሆኑን በድጋሚ ልናስታውስዎ  እንወዳለን። ✍ የክረምት  ማጠናከሪያ  ትምህርት ረቡዕ ሀምሌ 09 እንደሚጀምር  በድጋሚ እያሳወቅን የማጠናከሪያ ትምህርት እንዲሳተፊ የምትፈልጉ ወላጆች እና  ወደ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የተዘዋወራችሁ ተማሪዎች  ከወዲሁ ዝግጁ እንድትሆኑ እንገልፃለን ። ማስታወሻ:- የምዝገባ ቀናቱን ባለመጠበቅ ምክንያት ለሚፈጠሩ የቦታ ማጣት ችግሮች ት/ቤቱ ሃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ በአክብሮት ለማስታወስ እንወዳለን፡፡

Every phone needs charge, ‎ Every home needs front door, Every car needs engine , ‎Every child needs TEACHERS!

Thanks all😍

2017ዓ.ም ወላጆች የልጆቻቸዉን ፖርቲፎልዮ በመውሰድ እንዲሁም ተማሪዎቻችን ለመምህራን ስጦታ በማበርከትና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች

አርብ ሰኔ 27/2017 ዓ/ም ለተማሪ ወላጆች በሙሉ እናስታውሳችሁ!! ✍🏼 ነገ፣ ቅዳሜ ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ድረስ ተማሪቂ ተማሪዎች የሚመሪቁበት እና የተማሪዎች ሪፖርት ካርድ የሚንሰጥበት ዕለት ነው፡፡ 👉 ካርድ የምንሰጠው ለወላጅ ብቻ ይሆናል። ✍🏼 ለቀጣይ ዓመት የነባርና የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ጋር ተያይዥ የሆኑ ጠቃሚ መረጃዎችን የያዘ ማስታወሻ እንሰጣለን፡፡ ✍🏼 በትምህርት ውጤታቸው በየክፍላቸው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎችና በልዩ ልዩ ውድድሮች አሸናፊ ለሆኑ ተማሪዎችም የማበረታቻ ሽልማት ይበረከትላቸዋል፡፡ ✍🏼 ከአጠቃላይ የት/ቤቱ የክፍል ተማሪዎች የላቀ ውጤት ያስመዘገቡና በተለያዩ ውድድሮች አሸናፊ ለሆኑ ተማሪዎች ሽልማት ይሰጣል፡፡  ማሳሰቢያ:- - በቀጣይ ቀናት ተደራራቢ አስተዳደራዊ ስራዎች ስላሉና መምህራን የአመት ፈቃድ ላይ ስለሚሆኑ የተማሪዎች ሪፖርት ካርድ ከተጠቀሰው ጊዜ በኋላ ባሉት ቀናት ለመስጠት አስቸጋሪ ስለሚሆን ወላጆች በነገው ዕለት ተገኝታችሁ እንድትወስዱ ከወዲሁ በታላቅ ትህትና እናሳስባለን:: ግሎው ት/ ቤት

‎የግሎው ት/ቤት ወላጆች ‎ ‎ቅዳሜ ሰኔ 28/2017 ዓ ም የወላጆች ቀንና የተማሪዎች ውጤት ማሳወቂያ ካርድ( student report card) የሚወስዱበት ቀን በመሆኑ ሁሉም ወላጆች ከጠዋቱ 2:30 በሰፈራ(1-8ኛ) ት/ቤት ውስጥ እንድትገኙልን ስንል በአክብሮት እንገልፃለን። ‎ ‎ ማሳሰቢያ :- ‎ ‎1. የ2017 ዓ/ ም ክፍያ ያላጠናቀቁ የተማሪዎች ውጤት ማሳወቂያ ካርድ( student report card የማይሰጥ መሆኑን አውቀው ክፍያውን በጊዜው እንዲያጠናቅቁ እናሳስባለን ። ‎ ‎2. የ2017 ዓ ም የት/ት አገልግሎት ክፍያ ያላጠናቀቀ ተማሪ መሸኛ የማንሰጥ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን ። ‎ ‎ ‎ ‎ ‎ ‎

Wowww ....Great job😍