cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ዩ'ጦቢያ📚📖🎤

የመፅሐፍት ትረካዎች የግጥም ንባቦች አነቃቂ ፅሁፎች መሳጭ ታሪኮች አስደናቂ እውነታወች አዝናኝ ቀልዶች ወዘተ...

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
Advertising posts
226المشتركون
لا توجد بيانات24 hour
لا توجد بيانات7 يوم
لا توجد بيانات30 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

⌘ ኦሮማይ የመጨረሻው ክፍል ⌘ ━━ ☆. ∆ .☆ ━━ 📒 የበአሉ ግርማ እጅግ ተወዳጅ ዘመን ያልሻረው መጽሐፍ 🆔 ተራኪ ፍቃዱ ተ/ማርያም ㋡㋡㋡㋡ ሼር ያድረጉ!! ㋡㋡㋡㋡ አዘጋጅ ➬ @tobiya15@tobiya15 ━━━━━━ •♬• ━━━━━━
إظهار الكل...
⭖ ⌘ ኦሮማይ ክፍል 20 ⌘⭖ ━━ ☆. ∆ .☆ ━━ 📒 የበአሉ ግርማ እጅግ ተወዳጅ ዘመን ያልሻረው መጽሐፍ 🆔 ተራኪ ፍቃዱ ተ/ማርያም ㋡㋡㋡㋡ ሼር ያድረጉ!! ㋡㋡㋡㋡ አዘጋጅ ➬ @tobiya15@tobiya15 ━━━━━━ •♬• ━━━━━━
إظهار الكل...
ምርጥ ድርሰት እንዴት እንፅፋለን ??ልብ ወለድ ለመፃፍ አስበው ያውቃሉ ? ሞክረውስ ከየት ተነስተው ወደየት መሄድ እንዳለብዎ ባለማወቅ ምርጥ ታሪክ አዕሯቹ ውስጥ እያለ በ ብዕር ሳይሰፍር ቀርቷል? ዛሬ ይዤላቹ የመጣሁት ይሄንኑ ችግር የ ዳን ሃርሞንን የ ስነ ፅሁፍ ቅርፅ(Story Circle) በመጠቀም ለመቅረፍ የሚያስችል ነው። የ ትረካ ዘይቤ(Narrative Structure) የተሻሉ ደራሲዎች እንደንሆን ትልቁን ሚና ይጫወታል። ዳን ሃርሞን አለም ላይ አሉ የሚባሉ የትረካ ዘይቤዎችን (Story Telling  መንገዶችን) ካጠና በኃላ ወደ ስምንት ነጥቦች ከፋፍሎ ቀለል ባለ መንገድ አቅርቦታል። ይህ የ ድርሰት መንገድ ብዙ የ ሆሊውድ ፊልሞች ላይ ሲጠቀሙትም ጥሩ ውጤት ሲሰጥም ተስተውሏል። በቀላሉ ለመረዳት እንዲያግዝ የ ክሪስቶፈር ኖላን The Dark Night እንደ ምሳሌ የምጠቀመው ይሆናል 1ኛ You -  ጀግናው - የ ታሪኩ መሪ ገፀ ባህሪ ሲሆን ትልቅ አላማ ያዘለ አላማውንም ለማሳካት ቀን ከ ሌት የሚለፋ ገፀ ባህሪ ነው ።  የ Bat Man  አላማ ወንጀልን መከላከል ነው 2ኛ Need – ፍላጎት - ዋናው ገፀ ባህሪ የሚፈልገው ነገር ይመጣል ይህም የልብ ወለዱን ታሪክ ወደፊት እንዲሄድ ጉዞውን ያስጀምረዋል ። ውስጣዊ እና ውጫዊ ፍላጎቶች ሊኖሩ ይችላሉ ። ውጫዊው የገፀ ባህሪው አካባብ , የሚኖርበት አለም ላይ የሚፈጠር የእሱን ህይወት ሊቀይር የሚችል ወይም ለቆመለት አላማ አንድ እርምጃ ሊያስጠጋው የሚችል ነገር ሲሆን ውስጣዊው ደግሞ አለም የማያውቀው የራሱ ብቻ ፍላጎት ነው . የ Bat Man  ውጫዊው ፍላጎት እሱን የሚተካው መፈለጉ ሲሆን ውስጣዊ ደግሞ Bat Man  መሆኑን አቁሞ ከ ሬቸል  ጋ አብሮ መሆን መፈለጉ ነው ። 3ኛ Go -  ሂድ - ፍላጎቱን ለማሳካት የጀመረው ጉዞ ሲሆን ነገሮች መወሳሰብ ይጀምራሉ። እዚህ ጋ ብሩስ ሃርቪን በማገዝ ምትኩ ሊያደርገው ይሞክራል፣ ሃርቪ አዲስ የከተማው ከንቲባ ሲሆን የሱ ፍላጎት ደግሞ ላው የተባለውን በከተማው ተደራጅቶ ወንጀል በመስራት ላይ የተሰማራውን ሰው መያዝ ነው። ይህን ማድረጉ ሃርቪን ጥሩ ስም የሚያሰጠው ሲሆን ምርጫውንም የሚያሸንፍበት መንገድ ነው። እዚህ ጋ ብሩስ (Bat Man) ላው'ን ሊይዘው እና ለ ሃርቪ አሳልፎ ሊሰጠው ተስማምተው ወደ ስራ ይገባልሉ። በስምምነቱ መሰረትም ብሩስ ላውን ይዞ አሳልፎ ይሰጠዋል:: 4ኛ search - ከዚህ በፊት የሞከረው ነገር አመርቂ ውጤት አልሰጠው ሲል አዲስ መፈለግ ይጀምራል። ብሩስ እና ሃርቪ ስኬታቸውን በማክበር ላይ እያሉ ጆከር የተባለው አዲስ ወንጀለኛ ድግሱን ያስቆመዋል። ጆከር ከተማዋን በፍንዳታ ማሸበሩን ተከትሎ ብሩስ (Bat Man) ይሄን ለማስቆም የበለጠ ፍላጎት ያድርበታል:: 5ኛ Find - እዚል ደረጃ ላይ መሪ ገፀ ባህርይ 2ኛው step  ላይ ያነሳነውን ፍላጎቱን ያገኛል። ሆኖም እንደጠበቀው አይሆንለትም። ነገሮች ይባስ ከ ቁጥጥሩ መውጣት ይጀምራሉ። ብሩስ ወንጀልን የማስቆም ፍላጎቱን ያገኘው በመሰለው ቅፅበት ጆከር ንፁሃንን አግቶ ባትማን ጭንብሉን አውልቆ ማንነቱን ካላጋለጠ ታጋቾቹን አንድ በ አንድ እንደሚገድላቸው ይናገራል። አሁን ብሩስ ሚስጥሩን ካላጋለጠ ንጹሃን ሊሞቱ መሆኑ የበለጠ ያስጨንቀዋል። በዚም ሳቢያ ማንነቱን ሊያጋልጥ ይወስናል። በዛው ቅፅበት ሃርቪ ባትማን እኔ ነኝ ብሎ በ አደባባይ በመናገር ወደ እስር ቤት ይገባል። አሁንም ለ ሁለተኛ ጊዜ የ ብሩስ እቅድ Fail ያደርግበታል። ታሪኩም መልኩን እየቀየረ ይሄዳል። 6ኛ Take – ማግኘት - መሪው ገፀ ባህሪ እስካሁን ሲያሳድ ደው የነበርው ነገር እጁ ይገባል። ለዚህም ነገር ዋጋውን ይከፍላል ። ብሩስ በ እልክ አስጨራሽ ማሳደድ ጆከርን ይይዘዋል። ጆከርም በሚስጥር ሲዶልተው የነበረውን ድራማ ይፋ ያደርጋል ጓደኛውን ሃርቪን እና ፍቅረኛውን ሬቸል ጠልፎ ሁለቱንም በቦንብ የተሞሉ ቤቶች ውስጥ አስቀምጧቸዋል። ብሩስ እየደበደበ የት እንዳሉ እንዲነግረው ሲያደርግም ጆከር የተሳሳተ ቦታ ይነግረዋል። Batmanም እየከነፈ ወደተነገረው ቦታ ሲደርስ ሃርቪን ያገኘዋል እሱን አድኖ ወደ ሬቸል ከመድረሱ በፊት የ ቦንቡ ሰዐት ቀድሞት ይፈነዳና ሬቸል ትሞታለች። ባትማን መሆኑን አቁሞ ከሬቸል ጋር መሮን የሚፈልገው ምኞት የውሃ ሽታ ሆነበት፣ አሁን ወንጀልን ማስቆም የሚለው አላማው ብቻ ቀረ ማለት ነው። 7ኛ Return – መመለስ - መሪው ገፀ ባህሪ ከኪሳራው ሃዝን ወጥቶ አዲስ አመለካከት አንግቦ ወደጀመረበት ወደ ትልቁ አላማ ይመለሳል:: ብሩስ ከተማውን ወደመጠበቁ ይመለሳል። ሃርቪ ደግሞ የ ሬቸልን ሞት ለመበቀል የሚል አላማ ይዞ ይመለሳል ::  ሰዎችንም መግደል ይጀምራል :: 8 ኛ Change – ለውጥ - ገፀ ባህሪያት ባለፉበት ነገራት ምክኒያት ለውጦች ማሳየት አለባቸው። እዚህ ደረጃ ከደረሱ ደግሞ ለውጡን ግልፅ በሆነ መንገድ ማሳየት ይኖርብናል። ብሩስ ሃርቪን የማስቆም ግዴታ እንዳለበት ይሰማዋል። ይሄን ለማድረግ ሃርቪን መግደል አለበት። ምርጫ ስለሌለው እና መጀመሪያ ለቆመለት አላማ ታማኝ ተገዥ ስለሆነ ያደርገዋል። ሃርቪ ይሞታል። የጓደኛው ስም እንዳይጠፋ ግን ሃርቪ ከመሞቱ በፊት የገደላቸውን ሰዎች ባትማን እንደገደላቸው ተናግሮ የ ሃርቪን ስም ከ ወቀሳ ነፃ አውጥቶ እሱ በወንጀል ተፈርጆ መኖሩን ይቀጥላል:: አዘጋጅ ካሊድ ከ ጎፈሬ ስቱዲዮስ @tobiya15 @tobiya15
إظهار الكل...
❍✰ የ ቦኖ እናት ✰❍ ━━━━━✦✗✦━━━━━━ ➲በጣም ደስ የሚትል ወግ ናት አድምጧት! ➲ ፀሐፊ አለማየው ገላጋይ ━━━━━✦✗✦━━━━━━ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ አዘጋጅ፦ @tobiya15 @tobiya15 ➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟
إظهار الكل...
⭖ ⌘ ኦሮማይ ክፍል 19 ⌘⭖ ━━ ☆. ∆ .☆ ━━ 📒 የበአሉ ግርማ እጅግ ተወዳጅ ዘመን ያልሻረው መጽሐፍ 🆔 ተራኪ ፍቃዱ ተ/ማርያም ㋡㋡㋡㋡ ሼር ያድረጉ!! ㋡㋡㋡㋡ አዘጋጅ ➬ @tobiya15@tobiya15 ━━━━━━ •♬• ━━━━━━
إظهار الكل...
⭖ ⌘ ኦሮማይ ክፍል 18 ⌘⭖ ━━ ☆. ∆ .☆ ━━ 📒 የበአሉ ግርማ እጅግ ተወዳጅ ዘመን ያልሻረው መጽሐፍ 🆔 ተራኪ ፍቃዱ ተ/ማርያም ㋡㋡㋡㋡ ሼር ያድረጉ!! ㋡㋡㋡㋡ አዘጋጅ ➬ @tobiya15@tobiya15 ━━━━━━ •♬• ━━━━━━
إظهار الكل...
⭖ ⌘ ኦሮማይ ክፍል 17 ⌘⭖ ━━ ☆. ∆ .☆ ━━ 📒 የበአሉ ግርማ እጅግ ተወዳጅ ዘመን ያልሻረው መጽሐፍ 🆔 ተራኪ ፍቃዱ ተ/ማርያም ㋡㋡㋡㋡ ሼር ያድረጉ!! ㋡㋡㋡㋡ አዘጋጅ ➬ @tobiya15@tobiya15 ━━━━━━ •♬• ━━━━━━
إظهار الكل...
መአዛሽ ፈወሰኝ . . በዕውቀቱ ሥዩም . . . ጎራዳ አፍንጫየን ጎራዴ አፍንጫየን ከሰገባው ስቤ ስምግሽ ቀርቤ አንገትሽ ሽነተ ዛፍ ጡትሽ ደብረ-ከርቤ እፎይ!!! እንዲያው ሲፈርድብኝ፥ ቤቴ አዲስ አባባ ሰማዩ ጥንብ ነው፥ መሬቱም አዛባ ዓይን ጆሮ ምላስ፥ ለኑሮ ሳያንሰኝ ምን በድየው ጌታ፥ አፍንጫ ለገሰኝ እያልሁኝ ሳማርር፥ አንቺን ልኮ ካሰኝ መዳኒት ሆነና፥ መአዛሽ ፈወሰኝ። @tobiya15 @tobiya15
إظهار الكل...
⭖ ⌘ ኦሮማይ ክፍል 16 ⌘⭖ ━━ ☆. ∆ .☆ ━━ 📒 የበአሉ ግርማ እጅግ ተወዳጅ ዘመን ያልሻረው መጽሐፍ 🆔 ተራኪ ፍቃዱ ተ/ማርያም ㋡㋡㋡㋡ ሼር ያድረጉ!! ㋡㋡㋡㋡ አዘጋጅ ➬ @tobiya15@tobiya15 ━━━━━━ •♬• ━━━━━━
إظهار الكل...
እናስተውል የሰው ልጅ መጠልያ ቢያጣ እድሜዉን ሙሉ ጎዳና ላይ መኖር ይችላል ልብስ ቢያጣ እንዳየሩ ሆኖ ለብዙ ቀን መኖር ይችላል ምግብ እና ውሀ ቢያጣም ቢያንስ ከሳምንት በላይ መኖር ይችላል አየር ቢያጣ በትንሹ ለ 30 ሴኮንድ መቆየት ይችላል ተስፋ ቢያጣ ግን ለ 1 ማይክሮ ሰከንድ እንኳን መቆየት አይችልም ተስፋ የሌለው ሰው ከሞተ ሰው አይሻልም በእያንዳንዱ እርምጃን ውስጥ የተስፋ ስንቅ እንቋጥር ያኔ አንሞትም Rovi Share @tobiya15 @tobiya15
إظهار الكل...