cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

👳‍♀️ያዐለሙ-_መብራት 😍{ሰይዲ}

አሰላም አለይኩም ያ ጀማዐ ይህ channel አላማው ስለ ዲናችን የምናቀውን ልናሳውቃቹ ወደናል ሐዲሶች ቂሳዎች 🙌 መንዙማዎች😃 ኢስላማዊ ታሪኮች ይገኙበታል 😄 አናሽቃለን 👳👏 አስተያየት ካለ👇 @Buki_reha በሚለው ይስጡን

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
221
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በጣም የምፈራዉ ነገር ምን እንደሆነ ታዉቃለህ? በጊዜያዊ ስሜት የምወስነዉ ዘላለማዊ ዉሳኔ! ለምሳሌ አንድ ሰዉ ከአባቱ ጋር ተጣልቶ በቃ እራሴን ማጥፋት አለብኝ ምንም አልረባም ብሎ ቢያደርገዉ እራሱን ለዘላለም አጣዉ ማለት ነዉ፡፡ ነገሮች ምንም ያህል ከባድና ፈታኝ ቢሆኑብኝም ጊዜያዊ ዉሳኔ መጨረሻ ለሌለዉ መጥፎ ዉሳኔ እንዳይሰጡኝ እፈራለሁ፡፡ ይህንን ለምን አልኩህ መሰለህ? ብዙ ሰዎች በምኖርበት ህብረተሰብ ዉስጥ እራሳቸዉን እያጡ ስለሆነ ነዉ...ከሚስቱ ጋር አንድ ቀን ክፉኛ ስለተጣላ መፋታት አለብን ብሎ የደመደመ ሰዉ፣ ዉጤቴ ጥሩ ስላልሆነ ለምን እማራለሁ ብሎ ትምህርቱን የሚያቋርጥ ሰዉ፣ ፍቅረኛዬ ጥሎኝ ሄደ ብላ ወንዶችን ሁሉ በአንድ ላይ ለመበቀል ደፋ ቀና የምትል ሴት ኸረ ስንቱ...! እኔም ሆንኩ አንተ ሁኔታዎች እንደሚቀያየሩና ዛሬ አሪፍ ያልናቸዉ ዉሳኔዎች ነገ የእግር እሳት ሊሆኑብን እንደሚችሉ መገንዘቡ ላይ ነዉ፡፡ ምንም ይሁን ምን ሁኔታዎች ሲከፋ ለፈጣሪህ አሳልፎ መስጠትና እራስህን ዘወር ማድረጉ የተሻለ ዉሳኔ ነዉ እላለሁ፡፡ ፀሀፊው ያልታወቀ❓ ☘️☘️🌿🌿🍁🍁🍀🍀 መልካም ምሽት😉😘 JOIN👉 @Sycotube™
إظهار الكل...
   عيدكم مبارك 🔶 Eid Mubarak 🔶 ኢድ ሙባረክ 🔹 تقبل الله منا ومنكم. 🔹 Rabbi hojii gaggaarii nuuf siniirraa haa qeebalu 🔹 ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አእማል። [ወንደሞቼ እና እህቶቼ ፣ አላህ መልካም ስራዎቻቸንን ይቀበለን !!!] "ليس العيد لمن لباس جديد إنما العيد لمن نجا يوم الوعيد"  
إظهار الكل...
👉መቸኮል እና ነገርን አለማጣራት መደምደሚያቸው ጥፋት ነው፤ ሁለቱም በስሜት የሚፈጸሙ ድርጊቶችን ያስከትላሉ ያ ደግሞ ኋላ ሚያስቆጩ ሁኔታ ውስጥ ይከተናል! ውሳኔአችን ከምን የመነጨ እንደሆነ ቆም ብለን ማሰብ ይገባናል!!! 👉ገደብ፡ ይሕ ምን ያህል መሔድ እንዳለብን የሚወስነን ነው፤ ገደብ አስፈላጊ ነገር ነው፤ የምንጠይቀው ፤ የምናወራው ፤ የምናስበው ፤ የምንመኘው ፤ የምንፈጽመው ነገር ሁሉ ገደብ ሊኖረው ይገባል፤ ካልሆነ ኑሮአችን ቅጥ ያጣ ፤ ስብዕናችን የተናቀ ፤ ድርጊታችን የጭካኔ መሆኑ የማይቀር ነው!!! :አላህ ይጠብቀን: @fuadne ,,,,,,,,,,,,,, @fuadne ,,,,,,,,,,,,,,
إظهار الكل...
#የላቀ ሐዲስ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿اطَّلَعْتُ في الجَنَّةِ فَرَأَيْتُ أكْثَرَ أهْلِها الفُقَراءَ،﴾ “ወደ ጀነት ተመልከትኩ። በውስጧ የሚበዙት የድህነት ባልተቤቶች ናቸው።” 📚 ቡኻሪ (5198) ሙስሊም (2738) ዘግበውታል
إظهار الكل...
#የጎረቤት ሐቅ! ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ለነቢዩ (ﷺ) እንዲህ አልኳቸው፦ ﴿يا رَسولَ اللهِ ! إنَّ فلانةَ تقومُ اللَّيلَ وتَصومُ النَّهارَ وتفعلُ، وتصدَّقُ، وتُؤذي جيرانَها بلِسانِها؟ فقال رسولُ اللهِ ﷺ لا خَيرَ فيها، هيَ من أهلِ النّارِ.﴾ “አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እከሊት ሌሊት ሰላት በመቆም ታሳልፋለች፣ ቀን ትፆማለች እንዲሁም ሰደቃ ታደርጋለች። ነገር ግን ‘በምላሷ ጎረቤቷን በነገር ታስቸግርላች።’ ረሱል (ﷺ) አሉ፦ መልካም የሆነ ነገር የላትም። እሷ የእሳት ነች።” 📚 ቡኻሪ አልአዳቡል ሙፍረድ ላይ ዘግበውታል: 119
إظهار الكل...
💚 ህይወት የፈለገ ያህል ከባድ ጭንቀተማና አድካሚ ብትሆንም ሁለት ደስ የሚሉ ጣእምን የሚሰጧት ነገሮች አሉ ‥ እንሱም ⇘ አላህን ማውሳት እና ለአላህ ብሎ ከሚወድህ ልብ የሚመጣልህ ዱዓእ ነው ። @fuadne
إظهار الكل...
💜 ወደ ምትወደው ነገር የሚወስድህ መንገድ... መጀመሪያ በምትጠላቸው ነገሮች በኩል ያሳልፍሃል @fuadne
إظهار الكل...
💚 ከአላህ ፍቅር ያንተ ድርሻ እሱን በምታወሳው ልክ ነውና አላህን በብዙ አውሳው‥ ። @fuadne
إظهار الكل...
#አይ_ሰው ✍«የሰው ልጅ በአንድ ስህተት ምክንያት አንድ ሺህ መልካም ስራህን ይረሳል፣ በዜሮም ያባዛብሃል»‼️ 🍃«የውሸት እወድሃለሁ እያለ ከጎንህ ሆኖ ሲያጨበጭብልህ የነበረው ሁሉ በተቀያየምክ ማግስት ደረጃ 1 ጠላትህ ይሆናልሃል»‼️ 🍃አላህ ግን በአንድ መልካም ስራ ምክንያት አንድ ሺህ ወንጀሎችህን ይምርልሃል‼️ @fuadne
إظهار الكل...
#የላቀ ሐዲስ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿اطَّلَعْتُ في الجَنَّةِ فَرَأَيْتُ أكْثَرَ أهْلِها الفُقَراءَ،﴾ “ወደ ጀነት ተመልከትኩ። በውስጧ የሚበዙት የድህነት ባልተቤቶች ናቸው።” 📚 ቡኻሪ (5198) ሙስሊም (2738) ዘግበውታል
إظهار الكل...