cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አሊያ ቢንት አብደሏህ ግጥም አፍቃሪዋ🗓

 ♦️‏ستؤمن يقينًا أنّ رحمة ربّك أقرب مما كنت تظن ، و أعظمَ مما كنت تتمنّى ، و أوسعَ مما كنت تخطط ، ستأتيك بشكل مُدهش ، لا تستعجلها..

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
380
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
-1330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ጥቅል ምክር ለባለ ትዳር እህቶች! « ሁሉም ሙስሊም ሴት ሊያደምጠዉ የሚገባ እጂግ ወሳኝ እና አንገብጋቢ ነጥቦች ተዳሰዋል!!» 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10861
إظهار الكل...
01:51
Video unavailableShow in Telegram
በአላህ ፈቃድ ዛሬ እሁድ ግንቦት 27/2015 ወደ ምእራብ ኢትዮጵያ በተደረገ ቃፊላ የዳዕዋ ጉዞ 500 ሰዎች በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ እጅ ኢስላምን ተቀብለዋል። አላህ ፅናትና ጥንካሬን እንዲለግሳቸው እንለምነዋለን። አልሐምዱሊላህ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር Ibnu Mas'oud Islamic Center @merkezuna
إظهار الكل...
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማስታወሻ ዙል ቀዕዳህ 15/1444 = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
إظهار الكل...
~ውበትሽ የልብሽን እድፍ ሊያስረሳ አይችልም። የልብሽ ንፅህና ግን አስቀያሚ መልክሽን ማስዋብ ይችላል። ⇛ትዳር የልብሽን ንፅህና በየጊዜው እየጠበቅሽ የምትኖሪው ህይወት ነው። ስለ ልብሽ ንፅህና ችላ ማለትን ባበዛሽ ቅፅበት ትዳርሽ አደጋ ላይ ነው። ባለቤትሽ በገላሽ ሙቀት፣በ ውበትሽ ለደቂቃዎች ቅፅበት ይደሰት ይሆናል እንጂ… የሚረካው በልብሽ ንፅህና ነው። ☞ለልጆችሽ መልክሽን ማውረስ አትችዩም። የልብሽን ንፅህና ግን ልታወርሺ ትችያለሽ። ስለዚህ ከመልክሽ በላይ ስለ አደብሽ፣ ስለ ሐያእሽ፣ስለ ማንነትሽ ልትጨነቂ ይገባል! ~t.me/AbuSufiyan_Albenan
إظهار الكل...
💢አረብኛን መማርና ጥቅሙ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ በውስጡ የተወሱ ነጥቦች ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ 🔹አረብኛን መማር ያለው ግዙፍ ጥቅም 🔹የሰለፎች አደራ አረብኛን በመማር ላይ 🔹አረብኛ ከሸሪአ ጋር ያለው ግኑኝነት ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ 🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Nesiha Atlanta ነሲሃ ስቱዲዮ አትላንታ (ኡስታዝ ሑሴን ዒሳ) ኦፊሺያል ቻናል

ኡስታዝ ሑሴን ዒሳ (حفظه الله تعالى) @NesihaAtlanta Official Channel

ልጅ ከወለዱ አይቀር.... ------------------------------- ኢስላምን ያወቀ ገና በልጅነት፡ በተውሒድ በሱና አምሮ በነፃነት፡ ልጅ እንደዚህ ሲሆን ህይወት ይጣፍጣል፡ ለእናቱም ለአባቱም ደስታን ይሰጣል፡ ----------------------------------------- በአንዱ ብቸኛ አምላክ በአሏህ ያመነ፡ በበሳልነቱ.በአስተሳሰቡ ቀድሞ የዘመነ፡ ለይቶ ያወቀ ብስልን ከጥሬ፡ ፈፅሞ አእምሮው ላይ ሳይኖር ጥርጣሬ፡ ------------------------------------------------- አምላክ በጥበቡ እውቀትን የሰጠው፡ ክብሩን አሳውቆ አሏህ ያስቀመጠው፡ እየተናገረ ድምፁ እሚናፈቀው፡ ገና በለጋ እድሜው በሀቅ ያፀደቀው፡ --------------------------------------- ተውሒድና ሱናው ሆኖት ብልፅግና፡ ፈፅሞ እማያውቀው መጥፎ ቃል ብልግና፡ ልጅ ከወለዱ አይቀር እንደዚህ ነው ጀግና፡ ------------------------------------------- ለጊዜያዊ አለም ሲቀረው ለሚቀር፡ ምንዲን ነው መጨነቅ ሁልጊዜ ማቀርቀር፡ ፍጡር የማይፈራ ከፈጣሪው በቀር፡ እንደዚህ አይነት ነው ልጅ ከወለዱ አይቀር፡ ---------------------------------------------              ኑረዲን አል አረቢ ----------------------------------------------- http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Masjid Tawheed Stone MTN GA

Official Telegram Account Masjid Tawheed Masjidtawheed.net [email protected]

إظهار الكل...
Nesiha Atlanta ነሲሃ ስቱዲዮ አትላንታ (ኡስታዝ ሑሴን ዒሳ) ኦፊሺያል ቻናል

ኡስታዝ ሑሴን ዒሳ (حفظه الله تعالى) @NesihaAtlanta Official Channel

☑️ ጃቢር ቢን አብደላህ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል። 🎈 ጅብሪል ወደእኔ በመምጣት እንዲህ አለኝ፦ ↪️ መሀመድ ሆይ!! ◾️የፈለከውን ያክል ብትኖር ሟች ነህ። ◾️የፈለከው አካል ብትወድ ትለየዋለህ። ◾️የፈለከውን ስራ ብትሰራ ትመነዳዋለህ። 🎈እወቅ‼️ 🔹የሙእሚን ክብሩ ሌሊት ተነስቶ በመቆሙ ነው። 🔹የሙእሚን ልቅናው ከሰዎች በመብቃቃቱ ነው። 📚(ሶሂሁል ጃሚእ) 🎈አዎ ይህንን  እውነታ አምነን ተቀብለን እንጠቀምበት። == http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
إظهار الكل...