cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

𝕋ℝ𝔼ℕ𝔻𝕀ℕ𝔾 ℙ𝕆𝕊𝕋

Official Trendingpost channel 𝕐𝕠𝕦𝕣 #1 ℂ𝕙𝕠𝕚𝕔𝕖! 𝔹𝕣𝕒𝕟𝕕 ℕ𝕖𝕨 𝕡𝕠𝕤𝕥 𝔼𝕧𝕖𝕣𝕪 𝔻𝕒𝕪 💙 Ad,oR Any comment👇 Owner - @Eyob_8 @Trendingpostbot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
600
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
-3930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

✳️ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የሆሎግራም ቴክኖሎጂን በመጠቀም የአፄ ምኒሊክ መልክ እና ንግግርን በዛሬው እለት አሳየ❗️ 🔺የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓለም እጅግ ጥቂት ሀገራት ሊያሳኩ የቻሉትን የሆሎግራም ቴክኖሎጂ ተጠቅሞ ሦስት ፎቶ እና ባልጠራ ድምጽ የተቀዳ የአፄ ምኒሊክ ንግግርን በአዲስ መልዕክት እና በዛሬ ምንነት አስደማሚ በሆነ መልኩ በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ ከመቶ ዓመት በፊት የሞቱትን አፄ ምኒሊክ የእርሳቸውን መልክ እና የንግግር ቅርፅ በማድረግ በሚያስደምም ሁኔታ ዛሬ አቅርቧል፤ ይህንንም ኢትዮጵያ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ እያደገች እንሆነች አመላካች ነው።
إظهار الكل...
ROPHNAN DORZEDELICS | ሮፍናን ዶርዜዴሊክስ
إظهار الكل...
▪️ ▪️አሪፍ speed ያለው File ነው🇪🇹 ▪️ለ  Socks IP ነው እንዲ አይነት ፈጣን file በነፃ ማግኘት  ከፈለጉ ይቀላቀሉን 😊 @free_internet_ethiopia
إظهار الكل...
😍ለክርስታና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🏾:: በዓሉ የሰላም,የፍቅር, የአንድነት በዓል እንዲሆንላቹ ተመኘን:: #Trendingpost                                               መልካም የገና በዓል!
إظهار الكل...
Trendingpost : 1000 subscribers ❤
إظهار الكل...
2
إظهار الكل...
ምርጥ 5 አስገራሚ ዜናዎች

#አስገራሚ #ዜና #entertainment አስገራሚ እዉነታዎች,አስገራሚ ነገሮች,አማርኛ ዜናዎች,10 አስገራሚ,አስገራሚ ታሪክ,የ አለም አስገራሚ ክስተቶች,የአለማችን አስገራሚ ነገሮች,ድንቃድንቅ ዜናዎች

አሁንም ለ ኢንተርኔት ካርድ እየሞላችሁ ነው ? በ ነፃ ኢንተርኔት ከ አማራ ክልል ውጪ በ ሁሉም ክልሎች የሚሰራ ፋይል እኔ ጋር አለ የሚፈልግ ብቻ ኢንቦክስ ያውራኝ ማረጋገጫ ከፈለጋቹ ባዮ ላይ የ ቻናል ሊንክ አለ ገብታቹ እዩት ነገር ግን በ ኢትዮቴሌኮም ኔትወርክ ብቻ የሚሰራ ነው በ ሳፋሪ አይሆንም
إظهار الكل...
🔥 1
HTTP injecter ይባላል መጀመርያ በሀገረ ሕንድ ነው መጠቀም የተጅመረው አሁን ላይ በእኛም ሀገር አፑ ላይ የቴሌን ድሕረ ገፅ በማስገባት ነፃ ኢንተርኔት አገልግሎት ይሰጣል። ይህ VPN አፕሊኬሽን አሁን ላይ በብዙች ዘንድ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለ ነው ። ከሌሎች ለየት የሚያደርገው ስልካችን ምንም አይነት ገንዘብ ሳይኖረው በሚገርም ፍጥነት ኢንተርኔት ያስጠቅማል ። እስኪ ስለዚህ ነገር የምታውቁ ምን ትላላችሁ ? በሀገር እና በ እኛስ አካውንቶች ላይ ተፅዕኖው ምን ድን ነው ወይስ የለውም ?
إظهار الكل...
https://youtube.com/@Trendingpost8?si=SjILwO6WjMHajTdA Trendingpost Yotube👆👆 channel❗️🔥😎
إظهار الكل...
👍 2