cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ወዶ ዘማች ለኢየሱስ📢

ወንጌል ይለውጣል !!!! በዝህ ቻነል የኢየሱስ ወንጌል ይሰበካል ። ይህ ቻነል አላማው ምንድን ነው? የወንጌል ስራዎችን እየተከታተለ ለሁሉም አማኝ ማዳረስ ነው። ▻የወንጌል ስርጭት ና የrevival ፎቶዎች /ታሪኮ ▻የወንጌል ስራ ጌጠመኞች ▻ማራናታ ፕሮግራም ▻አዳዲስ መዝሙሮች ... ፎቶዎችን ለመላክ / የቻነል admin ለመሆን Contact >> @Gowazo

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
223
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from N/a
🔥🌧PROFILE CHALLENGE 🔥🌧 POSTER  2 THE BIRTH OF NEW GENERATION CONFERANCE “በወጣትነት የተገኙ ወንዶች ልጆች፣ በጦረኛ እጅ እንዳሉ ፍላጾች ናቸው።”   — መዝሙር 127፥4 (አዲሱ መ.ት) 🚨እንኳን ደስ አላችሁ የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰቦች ከብዙ አመታት በኃላ በሀዋሳ በሃዮሌ ሪቫይቫል ፌሎሽፕ THE BIRTH OF NEW GENERATION በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ልዩ የወጣቶች ኮንፈረንስ ደረሰ🔥🔥🔥🔥🔥🔥 📍ሁላችሁም ፕሮፋይል ፒክቸር, ሼር እንድታደርጉ እናሳስባለን:: + ቀኑን : ቦታውን : ሰዓቱን ለማወቅ ምስሉን ይክፈቱት። #Share #Share #Share 🔥⛈  @hayorevival  🔥⛈ 🔥⛈  @hayorevival  🔥⛈ 🔥⛈  @hayorevival  🔥⛈ 🔥⛈  @hayorevival  🔥⛈
إظهار الكل...
Revivalist smith @divineService1040 ይህ መፅሐፍ በአመርኛ የተፀፈ 88 ገፅ የየዘ 33 ሙታን የተነሱበት የስሚዝ ሙሉ ህይወት ታርክ የያዘ ነው🔥🔥🔥🔥ይህን ታርክ አንብቦ አለመጨከን አይቸልም🔥🔥🔥 @divineService1040🔥🔥🔥 ለሌሎችም #ሼር_ሼር አድርጉ ለበለጠ join 👇👇👇👇👇 @divineService1040
إظهار الكل...
“ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።”               ሐዋርያት 1፥8 🔥🔥🔥የመንፈስ ቅዱስ ቀን 🔥🔥🔥 ♦️ ከ ኤርሚ አዙዛ ጋር በ መድኃንያለም ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ተዘጋጅቱዋል 📅 ጥር 30 🕰ከጠዋት 3:00 ሰዓት ጀምሮ 👉ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት እንዲሁም በዕለቱ 👉 ለታመሙ እና 👉በአጋነንት እስራት ውስጥ ላሉ ይፀለያል #አይቀርም አድራሻ:- ቤተ ሰይዳ ተሃድሶ ቤተ ክርስቲያን 🔰ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ🔰 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/medhaniyalemch https://t.me/medhaniyalemch https://t.me/medhaniyalemch https://t.me/medhaniyalemch
إظهار الكل...
إظهار الكل...
አሉት - እግዚአብሔር ሰዎች አሉት

ይህ ዝማሬ የተዘጋጀው በሊደርሺፕ ትራንስፎርሜሽን ሚኒስትሪስ አማካኝነት ከ2005-2013 ዓ.ም. ሲተገበር በቆየው የገጠር መጋቢያን ሥልጠና መርሐ ግብር ሥር ተሳታፊ ለነበሩ የገጠር ቤተ ክርስቲያን መጋቢያን እንዲሁም በመላው አገራችን በእግዚአብሔር ጸጋ ለቤተ ክርስቲያን ጤናማናት፣ እድገት እና አንድነት እየተጉ ለሚገኙ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ነው፡፡

🎯#የአሱዛው_ጉዳና_የመንፈስ_ቅዱስ_እሳት🔥 ታላላቅ የእግዚአብሔር ሰዎች እነ #ማርያ እነ #ቦንኬ የተነሱት አዙሳ ጎዳና ለይ የተነሳው እሳት አግኝቶአቸው ነው ይህ እሳት እኛም #ሃገር ከ50 አመት ቡሃላ ደርሶ ነበር❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥 🎯ልክ ይህን #ሚመስል ግን ደግሞ በክብር በብዙ #እጥፍ_ሚበልጥ #ሪቫይቫል #በኢትዮጵያ እንደሚነሳ ጌታ በዛ(በአሱዛ ጎዳና) ለነበሩ አገልጋዮች #አሳይቶአቸዋል🌧🌧🌧 እነ ማርያ ዉድዎርዝም #ከ100 አመት ቡሃላ #የመጸረሻው_ዘመን_ተሃድሶ(#THE_END_TIME_REVIVAL)በኢትዮጵያ እንደሚነሳ ተናግራለች😭😭😭😭😭 🎯ይህ ሪቫይቫል ምን አይነት ነበር🤔 ስሙት💥 #END_TIME_REVIVAL🌧🌧🌧               #Share♻️♻️      ▷ @ItsTime4Revival ◁      ▷ @ItsTime4Revival ◁                ▷ Join Us◁ #REVIVAL_IS_NEAR❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥
إظهار الكل...
Minim_Bimeta_ምንም ቢመጣ Yitbarek Tamiru New Gospel Song 2023
إظهار الكل...
Minim_Bimeta_ምንም ቢመጣ Yitbarek Tamiru New Gospel Song 2023
إظهار الكل...
1ኛ ጴጥሮስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ ሕይወትን ሊወድ መልካሞችንም ቀኖች ሊያይ የሚፈልግ ሰው፥ መላሱን ከክፉ ከንፈሮቹንም ተንኰልን ከመናገር ይከልክል፤ ¹¹ ከክፉ ፈቀቅ ይበል፥ መልካምንም ያድርግ፥ ሰላምን ይሻ ይከተለውም፤ ¹² የጌታ ዓይኖች ወደ ጻድቃን ናቸውና፥ ጆሮዎቹም ለጸሎታቸው ተከፍተዋል፥ የጌታ ፊት ግን ክፉ ነገርን በሚያደርጉ ላይ ነው። ¹³ በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማን ነው? ¹⁴ ነገር ግን ስለ ጽድቅ እንኳ መከራን ብትቀበሉ ብፁዓን ናችሁ። ማስፈራራታቸውንም አትፍሩ አትናወጡም፥ ¹⁵ ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁአችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን። ¹⁶ በክርስቶስ ያለውን መልካሙን ኑሮአችሁን የሚሳደቡ ሰዎች ክፉን እንደምታደርጉ በሚያሙበት ነገር እንዲያፍሩ በጎ ሕሊና ይኑራችሁ። ¹⁷ የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲህ ቢሆን፥ ክፉ ስለ ማድረግ ሳይሆን በጎ ስለ ማድረግ መከራን ብትቀበሉ ይሻላችኋልና። ¹⁸ ክርስቶስ ደግሞ ወደ እግዚአብሔር እንዲያቀርበን እርሱ ጻድቅ ሆኖ ስለ ዓመፀኞች አንድ ጊዜ በኃጢአት ምክንያት ሞቶአልና፤ በሥጋ ሞተ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ፥
إظهار الكل...
የእግዚአብሔር መንግስት፡ የመንግስቱ ባህሪያት ክፍል 1 | ሮቤል ጨመዳ | መንግስትህ ትምጣ S1:E7 https://www.youtube.com/watch?v=QwtUrmMrUoo&ab_channel=EvaSUE
إظهار الكل...
የእግዚአብሔር መንግስት፡ የመንግስቱ ባህሪያት ክፍል 1 | ሮቤል ጨመዳ | መንግስትህ ትምጣ S1:E7

መንግስትህ ትምጣ | Your Kingdom Come መንግስትህ ትምጣ በኢቫሱ ሚድያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ሳምንታዊ የትምህርት ዝግጅት ነው። በዚህ ዝግጅት ላይ የሚቀርቡ ትምህርቶች እና ውይይቶች የኢቫሱ ተቀዳሚ አላማ የሆነው ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት ዙርያ ነው። በተለይም የእግዚአብሔር መንግስት ትርጉም፣ የየዕለት የአማኝ ኑሮን እንዴት እንደሚቃኝ እና ምሳሌነቶች ይዳሰሱበታል። ይህ ዝግጅት የበለጠ እግዚአብሔርን ለማውቅ፤ እግዚአብሔርን እና ባልንጀሮቻችንን የበለጠ ለመውደድ፤ ቃሉን ለመታዘዝ፤ እና ወደ ተግባራዊ ህይወት እንዲመራን የልብ መሻታችን ነው። የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ተማሪዎች እና ምሩቃን ማህበር - የኢቫሱ | EvaSUE የኢቫሱ | EvaSUE - ኢየሱስ ክርስቶስን አዳኝና ጌታ አድርገው ሊከተሉና ምስክሮቹ ሊሆኑ ራሳቸውን የሰጡ ተማሪዎች እና ምሩቃን ህብረት ነው። የኢቫሱ ተቀዳሚ ዓላማ ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት ነው። Don't forget to subscribe! YouTube:

https://youtube.com/c/EvaSUE

በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ያግኙን | Connect with us on our social media pages: Telegram:

https://t.me/EvaSUE58

Website:

https://www.evasue.net

TikTok: http://tiktok.com/@evasue58 Instagram:

https://www.instagram.com/evasue_58

#EvaSUE #YourKingdomCome #የእግዚአብሔርን_መንግስት #Godskingdom #KingdomofGod

🌼🌼መልካም አዲስ ዓማት 2015 ዓ ም 🌼🌼 “አቤቱ ጌታችን፥ ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ።” — መዝሙር 8፥9 “አቤቱ ጌታችን፥ ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ።”   — መዝሙር 8፥9 #ታማኝ_የመንግስቱ_ምስክሮች https://www.facebook.com/104553912193905/posts/104571238 @WolaitaSodoEvaSUE
إظهار الكل...