cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ቀዳማዊ መልቲ ሚዲያ እና ፕሮሞሽን Kedamawi multimidia and promotion

በአርት ዙሪያ ያሉ ስራዎችን ማስተዋወቅ እና ተዋናዮችን Cast ማድረግ #Your #1_Channel #➡Films #➡Drama #➡Sitcoms #➡Video Clips #➡Tv Host #➡Advertising.... #➡Inbox_Your_Photo↙ ➡@Whitneye

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
218
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሙዚቃ ምትሞክሩ ተዋንያን፡ካላቹ አናግሩን ለቆንጆ ፊልም ነዉ ክፍያም አለዉ @Davezeselihom
إظهار الكل...
ሰላም ሰላም ውድ የዋልያ ካስት ቤተሰቦች አስደሳች ዜና ድምፃዊያን ይዘን መተናል በቅርቡ ለምንጀምረው አዲስ ሙዚቃ ቆንጆ ዲያቶኒክ ድምፅ ያላቸው ድምፃዊያን እንፈልጋለን ሙዚቃው የሚሰራው በጣምራ ነው መስፈርቱን የምታሟሉ ብቻ ኢንቦክስ አርጉልን መስፈርቱ ለሴቶች ቁመት 1.65 እድሜ 19-21 ቆንጆ ድምፅ ያላት ዲያቶኒክ ቢሆን ይመረጣል በተፈጥሮ ቆንጆ የሆነች ጥሩ አቋም ያላት ብዛት 3 ወንድ ቁመት 1.70-1.75 እድሜ 21-23 ቆንጆ ድምፅ ያለው ብዛት 2 ይሄን መስፈርት ምታሟሉ 3 ኳሊቲ ያለው ፎቶ ያለሜካፕ 1 ደቂቃ ዘፈን በድምፃችሁ ስልክ ቁጥር በ @Waliya121 ላይ ላኩልኝ ለምታውቋቸው ድምፃዊያን አጋሯቸው መልካም እድል
إظهار الكل...
ሰላም እዴት ናቹ ለ አደይ ድራማ በማነኛውም ሰዓት ለቀረፃ መገኘት የምትችሉ ከ ከ15 አመት በላይ የሆናችሁ 🎞2 ፎቶ 🎞እድሜ ላኩልን ወንድ 15 ሴት 15 ነው ምፈልገው 👇👇👇 0942391467 @Africa_Casting @Africa_Casting @Africa cast
إظهار الكل...
#CASTING #CALL #For #Adama (#Nazret) #Models #አሰቾኳይ #ቀረፃ #ማስታወቂያ #ለአዳማ (#ናዝሬት) #ሞዴሎች ሰላም ሰላም ቅዳሜ አዳማ ለሚሰራ የሙዚቃ ክሊፕ ላይ 2 ወንድ እና 2 ሴቶችን እንፈልጋለን። 👉የቀረፃው ቦታ፦ አዳማ (ናዝሬት) 👉 የቀረፃ ቀን ቅዳሜ #መስፈርት 👉 ዕድሜ ከ18 በላይ 👉 ቁመት ከ1.68 በላይ 👉 አሪፍ አቋም ያላቸው ስለሆነም መስፈርቱን መሟላት የሚትችሉ ሰዎች በአስቸኳይ ፎቶ.ስም.ዕድሜ .ስልክ እና ቁመት በውስጥ ላኩልኝ። 👉 @Musiye 👈 👉 @Yehawinelij 👈 0973123088/0921625129 👉 #ጀማሪ #ሞዴሎች #ይበረታታሉ! የምንሰራቸውን ስራዎች ለመከታተል 👉 @Hawinepromotion 👈 ጥራት ያላቸውን እና የተመረጡ ስራዎችን ለመስራት 👉 @Hawineartpromotion👈 ለማንኛውም አሰተያየት፣ጥያቄ እና ወይይት አዲስ የከፈትነውን ጉሩፓችንን ይቀላቀሉ 👉 @Hawinecastinggroup 👈
إظهار الكل...
ሰላም ሰላም fila cast agent አዲስ አሰራር አወጣ ይመልከቱ 👇👇👇 👉ተመዝግበው በጊዜ ዝግጁ ሆናችሁ ከናንተ የሚጠበቀውን እንድናሳውቃችሁ "ፍላጎቱን እና ጥቅሙን የተረዳችሁ አሁኑኑ ግማሹን እንደሌሎቹ ከፍለው ይመዝገቡ። ➔አሁን #የተለያዩ ስራወች እየመጡልን ነው እንዲሁም ሁለት የተለያዩ ፊልሞች ልንሰራ ዝግጅት ጨርሰናል ነገርግን እኛ እርግጠኛ ሆነን በእኛ በኩል ስራ የምንሰጣችሁ በእኛ በኩል ስትመዘገቡ እና #interview ስናደርጋችሁ ብቻ ነው! 👉10ጥርት ያሉ እናንተን የሚመጥን ስቱዲዮ እና ካሜራ! 👉የናንተን የፊት መልክ እና አቁዋም አይተን photopose እናሳያለን! 👉ዋናው፦የምትነሱዋቸው ፎቶዎች ለ cast ተመራጭ ስለሚያደርጋችሁ "በእኛ በኩል ለሚመጡ ስራዎች #ቅድሚያ ያገኛሉ! ➔ፎቶ ፕሮግራሙ የሚሆነው፦ የመስክ ቦታዎች ሙሉ ክፍያ፦500ብር ብቻ
إظهار الكل...
ሰላም እዴት ናቹ ለነገ ጠዋት ለ አደይ ድራማ ጥቁር በጥቁር መልበስ የምችሉ ቀረፃ ከ ከ30 አመት በላይ የሆናችሁ 🎞2 ፎቶ 🎞እድሜ ላኩልን ወንድ 15 ሴት 15 ነው ምፈልገው 👇👇👇 0904103083 @Ablela_Casting join and share @Ablela_Casting @Ablela_Casting @Ablela_Casting
إظهار الكل...
ለ አደይ ድራማ krsaa 5 wende 4 sate edma ke 28 blaye 0904103083 Photo and edma lkulgn @Ablela_Casting Join and shar @Ablela_Casting
إظهار الكل...
Le adiss teketatay sitcom main charactor 2 set ena 1 wend enfelgalen @Davezeselihom
إظهار الكل...
Wend tewanay enflgalen kumetu 1.74 yehone melku tekor yale awerugn @Davezeselihom
إظهار الكل...