cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Entrance assistant student

Bazi channel teru merja ena yetemrt gudayoch yekenawenal Ena betechemari @education_ethiopia_bot

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
195
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከዩኒቨርሲቲ አመራሮች ጋር በበይነ መረብ ባደረገው ውይይት ምን ምን ጉዳዮች ተነሱ? ውይይቱ የነባር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምርጫ ወቅት ቆይታና የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ቅበላን የተመለከቱ ጉዳዮች ተነስተውበታል፡፡ የመጪው ምርጫ ቀን ሊራዘም እንደሚችል ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መግለፁን ተከትሎ የተማሪዎችን ቆይታ በተመለከተ በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ወጥ የሆነ መመሪያ መከተል ያስፈልጋል ተብሏል። በመሆኑም በቅርቡ በበይነመረብ አማካይነት ስብሰባ በማካሄድ ግልጽ መመሪያዎች ይፋ እንደሚደረጉ ተነስቷል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ግንቦት 30/2013 ዓ.ም ድረስ የመማር ማስተማር ሥራቸውን እንዲቀጥሉም አቅጣጫ ተቀምጧል። ተማሪዎች በምርጫ ወቅት የት መሆን እንዳለባቸው ዩኒቨርሲቲዎች በማኔጅመንት ካውንስል በመወያየት የውሳኔ ሀሳቦቻቸውን በአጭር ጊዜ ለሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እንዲልኩ አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡ በምርጫው ዩኒቨርሲቲዎች ከፖለቲካ ጉዳዮች ገለልተኛ በመሆን ሰላም የሚያሰፍኑ ጉዳዮችን በማንሳትና የዕውቀት ክፍተቶችን በመሙላት በሳይንሳዊ እይታ ሁኔታዎችን መተቸት እንደሚገባቸውም ተነስቷል፡፡ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተለያዩ ቋንቋዎች በተለይ በአረብኛ፣ በእንግሊዝኛ እና በሱማሊኛ ውይይት በማድረግ ምሁራን አስተዋጽዖ ሊያደርጉ እንደሚገባ ተገልጿል። በውይይት መድረኩ የዩኒቨርሲቲዎች የኮቪድ-19 መከላከል ሥራም ተዳሷል።
إظهار الكل...
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከግቢ ይወጣሉ መባሉን ከተከትሎ ቅሬታ አለን ያሉ ተማሪዎች አሉ ፤ ምንድነው ቅሬታቸው ? የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች 6ኛው ሀገራዊ ምርጫን ተከትሎ ተማሪዎች ወደቤታቸው እንደሚሄዱ ከወዲሁ እያሳወቁ ይገኛሉ። ይህን ተከትሎትም ቅሬታ አለን የሚሉ ተማሪዎች ለቲክቫህ አሳውቀዋል። መልዕክት የላኩ ተማሪዎች ፥ በፀጥታ፣ በሽታና በትምህርታዊ በሌሎችም ምክንያቶች መመለስ እንደማይፈልጉ ገልፀውልናል። ተማሪዎቹ በ2012 ዓ/ም በኮሮና ምክንያት ተቋርጦ የቆየው ትምህርት አሁን ደግሞ በምርጫ በሚል ድጋሚ ትምህርት ከተቋረጠ በተማሪዎች ላይ የሚያሳድረው ስነልቦናዊ ጫና ፣ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ከፍተኛ ነው ሲሉ አስረድተዋል። ተማሪዎች እንዲበተኑ የሚደረግበት ምክንያት በዝርዝር እንዲገለፅ ፤ በሌላ በኩል አንፃራዊና አስተማማኝ ሰላም ባለባቸው ቦታዎች ተማሪዎች ባሉበት ሆነው ትምህርት እንዲቀጥል ጠይቀዋል። ነገር ግን የግዴታ ከግቢ የሚወጣ ከሆነ የሰላም እና ፀጥታ ችግር ካለባቸው የሀገሪቱ ክፍሎች ማለትም ከትግራይ ፣ ከመተከል፣ ወለጋ...የመጡ እና አንፃራዊ ሰላም ባለባቸው ከተሞች የሚማሩ ተማሪዎች በግቢ እንዲቆዩ ጠይቀዋል። በሌላ በኩል አካል ጉዳተኛ የሆኑ እና የተማሪ ህብረቶች በግቢ እንቆይ ብለዋል። የግዴታ ከግቢ የሚወጠ ከሆነ ተማሪዎች በቂ የትራንስፖርት አገግልግሎት እንዲመቻችላቸው ከወዲሁ ጠይቀዋል። ቅሬታና ጥያቄያቸውን ለ @tikvahuniversity ያሳወቁ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጥያቄያቸውን ለተማሪ ህብረት ፅ/ቤት ፥ህብረቱም ለበላይ አመራሮች በማቅረብ ምላሽ በመጠባበቅ ላይ መሆናቸውን አስረድተዋል። ከዚህ ቀደም MoSHE ለቲክቫህ በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምርጫ ተሳትፎ ዙሪያ ውሳኔን ይፋዊ መግለጫ በመስጠት እንደሚያሳውቅ መግለፁ የሚዘነጋ አይደለም።
إظهار الكل...
"...ተማሪዎች የእርስ በእርስ የዩኒቨርሲቲ ቅያሬ ሙከራ አይቻልም" - ወ/ሮ አመለወርቅ ሕዝቅኤል [የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን] አዲስ የተመደቡ ተማሪዎች በግል የሚያደርጉት የእርስ በእርስ የዩኒቨርሲቲ ቅያሬ ሙከራ ህገ-ወጥ እንደሆነ እና እንደማይቻል የኢፌዴሪ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ከዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ በግል ለመቀያየር እየተቀመጡ ያሉ መልዕክቶች ተገቢ ያልሆኑ እና ህጋዊ አለመሆናቸውን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አስታውቋል። ዘንድሮ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ከ147 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመቀበል የተዘጋጁ ሲሆን የተማሪዎች ምደባም ይህን የመቀበል አቅም መሰረት በማድረግ እንደተካሄደ ወ/ሮ አመለወርቅ ሕዝቅኤል ለኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ተናግረዋል። ወ/ሮ አመለወርቅ አክለው ፥ "ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ለመሄድ የማያስችል ምክንያት ያላቸው ተማሪዎች ማስረጃቸውን በማቅረብ ውሳኔ እያገኙ ነው ፤ ይህ አሰራር ከዚህ በፊትም እየተሰራበት ነበር" ብለዋል። በተለይ ከህመም ጋር በተያያዘ ችግር ያለባቸው ተማሪዎች በሀኪሞች ቦርድ የተረጋገጠ ማስረጃ ካቀረቡ ቅድሚያ ይሰጣቸዋል ሲሉ ገልፀዋል። ከዚህ ውጭ ሚኒስቴሩ አዲስ የተመደቡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በአመዳደብ ላይ ያላቸውን ቅሬታ በአጭር ጊዜ ውስጥ ምላሽ ይሰጣል ብለዋል። @tikvhaethiopiaBOT @tikvahethiopia
إظهار الكل...
ATC news for 2012 university student ዛሬ 11:00የ ኢፊድሪ ትምህርት ሚኒስትር ባወጣው መግለጫ መሰረት የ 2012 የ 12ኛ ክፍል ተማሪወች እስከ ግንቦት 6 በየተመደቡበት ዮኒቨርሲቲ በመገኘት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ሲል ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዘግቧል : ዶ/ረ ጌታሁን መኩራያ ሚያዚያ 24
إظهار الكل...
✏️ ምደባ እየጠበቅን እንቀልዳ እስቲ፦ 💬 በተማሪዎች ጥያቄ የተደገመ ፦ 📚 የት ዮኒቨርስቲዎች ከደረሳችሁ ምን ይዛቹሁ መሄድ አለባችሁ ፦ (ለቀልድ) 📍 ለመጀመርያ ጥቂት ግቢዎች ብቻ እናያለን ፦ 💡 ድሬደዋ 💬 ሽንት ቤቱ አይነፋም = ፖፖ (popo) እንዳትረሱ ፤ ====================== 💡ሰመራ 💬 አቤት ሙቀት = ግልገል ሱሪ ስለማትለብሱ መርጦ (ሽርጥ) አትርሱ ። ====================== 💡ብሌሆራ 💬 የካፌ ምግብ ምንም አይነፋም = 10 ኪሎ በሶ አትርሱ (ኧረ እሱም ያንሳል ) ====================== 💡አዳማ 💬 ከጅብ ጋር ስለምትማሩ = ጅበኛ ቋንቋ መማር አትርሱ ፤ ====================== 💡 አርባምንጭ 💬ሙዝ ብቻ ስለሆነ ሀገሩ ፤ ማባያ የሚሆን ዳቦ በኩንታል አትርሱ ====================== 💡ጅማ 💬 እንኳን ተማሪ አህያም ያስሠርቃል ፤ ለመንዘላዘል ተዘጋጁ ። ====================== 💡 ጎንደር 💬 ጀግኖቻቸው ካላወደሳችሁ ስለሚቀየሙ ፤ የአፄ የቴድሮስ ትያትር ተለማመዱ (ፉከራ እና ሽለላ ብትጨምሩ አይከፋመ ።) ====================== 💡ሃረማያ 💬 በሳምንት 6 ቀን ስጋ ስላለ ፤ የጥርስ መጎርጎሪያ ስቲኪኒ አትርሱ ፤ ዞግ ነበርኩ ከተመቻችሁ እንቀጥላለን ..! ===================== 📚 ለመመዝገብ @z_Registrationbot ይጠቀሙ ። ====================== 💡ለመወያየት በዚ group 👉 @zcampuscrew 💡 ሀሳብ እና አስታየቶን በዚ 👉 @zcampusBOT ያድርሱን ። ✅ውብ የካንፓስ ቆይታ ከ ዘ CAMPUS ጋር ..! @z_CAMPUS @z_CAMPUS
إظهار الكل...
All ETHIOPIAN UNIVERSITY INFORMATION👇👇👇👇 ፨ለምታውቋቸው የ#12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ሼር አድርጉላቸው 📌ስለ ዩንቨርሲቲዎች ከዩንቨርሲቲዎቹ ተማሪዎች የደረሰኝን መረጃ በአንድ ላይ እንደሚከተለው አሰባስቤላቹሃለው ። 📌ባህርዳር_ዩኒቨርሲቲ👇 https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4431 https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4432 📌አርባምንጭ_ዩኒቨርሲቲ👇 https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4440 📌ቡሌሆራ_ዩንቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4433 https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4434 📌ጎንደር_ዩኒቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4430 📌ጅማ_ዩኒቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4426 https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4428 📌አክሱም_ዩኒቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4435 https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4437 📌መቀሌ_ዩንቨርሲቲ 📌ዋቻሞ_ዩንቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4455 📌ሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4454 📌ወሎ_ዩንቨርሲቲ 📌ወላይታ_ሶዶ_ዩንቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4471 https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4472 📌አዲግራት_ዩንቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4453 📌ደብረ_ማርቆስ_ዩንቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4460 https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4452 📌ደብረ_ብርሃን_ዩንቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4450 https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4451 📌AASTU 📌ASTU https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4448 📌አዲስ_አበባ_ዩኒቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4436 📌አምቦ_ዩንቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4439 📌ድሬደዋ_ዩንቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4447 📌ቦንጋ_ዩንቨርስቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4462 📌ወራቤ_ዩንቨርሲቲ 📌ጂንካ_ዩንቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4459 📌ደባርቅ_ዩንቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4458 https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4465 📌ሚዛን_ቴፒ_ዩንቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4446 📌መዳ_ወላቡ_ዩንቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4445 📌እንጂባራ ዩንቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4461 📌ወለጋ ዩኒቨርሲቲ 📌ወልቂጤ_ዩንቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4444 📌ሀረማያ_ዩንቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4443 📌አርሲ_ዩንቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4442 📌ጅግጅጋ_ዩንቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4441 📌ሰመራ_ዩንቨርሲቲ https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4440 በ 🗣VOICE ለምትፈልጉ 👇👇 ኦዳ ቡልቱም(Oda Bultum UV) https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4484 መቅደላ (MEKDELA UV) https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4485 ወሌጋ (WELLEGA UV) https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4486 AASTU https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4487 ራያ (RAYYA UV) https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam/4488 (ቦንጋ) BONGA UV https
إظهار الكل...
Ethio Entrance Preparation Exam

#መረጃ_ለ12ኛ_ክፍል_ተማሪዎች #ባህርዳር_ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ 530ኪ/ሜ ርቀት ያለው ሲሆን በባስ🚌 የዘጠኝ ሰዓት መንገድ ነው (400ብር) ፤ በ#Plane✈️ የ45 ደቂቃ መንገድ ነው(2000ብር) ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ #7 ካምፓሶች አሉት ፤ አራቱ ከተማ ውስጥ ሶስቱ ደግሞ ትንሽ ከከተማ ወጣ ይላሉ ባህርዳር ትንሽ ሞቅ ትላለች ቀለል ያለ ልብስ መያዝ መልካም ነው ፤ ምሽት ላይ በተለይም ከተማ ያሉት ግቢዎች ቅዝቃዜ ይኖራል። ትምህርትን በተመለከተ Almost ሁሉንም የትምህርት መስኮች ይሰጣል ነገር ግን በጤና ሳይንስ ውስጥ HO, Dental and Radiology የለም ዘንድሮ ከተጨመረ አላውቅም 🤷‍♂ ፤ Medicine, Pharmacy, Nursing... አሉ ውሃ ፣መብራት፣ዋይፋይ ሁሉም ዘጭ ነው👌 ፤ ይባብ ግቢ ውሃው አንዳንዴ ጨዋማ ነው ትንሽ ዶርሙ ሰፊ ነው ብዙ ተማሪ በአንድ ዶርም ይመደባል አምና ትንሽ የፀጥታው ነገር ደስ አይልም ነበር ያው ሌሎች ግቢዎች ውስጥ የነበረው በሽታ እኛም ጋር ነበር😔 ================== @Ethio_Entrance_preparation_Exam @Ethio_Entrance_preparation_Exam @Ethio_Entrance_preparation_Exam

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር የ2012 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ አድርጎል:: ተማሪዎች ምድባቸውን በሚከተለው ድረገፅ ገብተው መመልከት ይችላሉ:: http://result.neaea.gov.et/home/placement @MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE
إظهار الكل...
ሰላም 😊የምደባ ውጤት በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ🙂 🔰በዚህ ቦት አንድ ዩኒቨርስቲ በመምረጥ ወደዛ ዩኒቨርስቲ ለማግባት ምን ያክል ዕድል እንዳላችሁ ከ💯% ማስላት ትችላላችሁ! 🔰Click here to start👇👇: https://t.me/GoCampus_bot?start=r0296239764
إظهار الكل...
🛫የግቢ ምደባ™

🔰በዚህ ቦት አንድ ዩኒቨርስቲ በመምረጥ ወደዛ ዩኒቨርስቲ ለማግባት ምን ያክል ዕድል እንዳልዎ ከ100💯% ማስላት ይችላሉ!

❓ወደዚህ ቦት ጓደኞዎን በመጋበዝ ካርድ መሸለም እንደሚችሉ ያውቃሉ❗️ 🙌ወደዚህ ቦት 1 ተማሪ ሲያስገቡ 1.00 ብር ይሸለማሉ!በተከታታይ 15 ተማሪዎችን ሲያስገቡ ደግሞ ከ15.00 ብር ጀምሮ ያጠራቀሙትን ገንዘብ ወደ ሲም ካርድዎ ማስላክ ይችላሉ! 🔰የእርስዎ መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/GoCampus_bot?start=r0296239764
إظهار الكل...
🛫የግቢ ምደባ™

🔰በዚህ ቦት አንድ ዩኒቨርስቲ በመምረጥ ወደዛ ዩኒቨርስቲ ለማግባት ምን ያክል ዕድል እንዳልዎ ከ100💯% ማስላት ይችላሉ!

📌Physics Laws Archimedes' Principle A body that is submerged in a fluid is buoyed up by a force equal in magnitude to the weight of the fluid that is displaced, and directed upward along a line through the center of gravity of the displaced fluid. Avogadro's Hypothesis (1811) Equal volumes of all gases at the same temperature and pressure contain equal numbers of molecules. It is, in fact, only true for ideal gases. Bernoulli's Equation In an irrotational fluid, the sum of the static pressure, the weight of the fluid per unit mass times the height, and half the density times the velocity squared is constant throughout the fluid.
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.