cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ተስፋ ለትውልድ

አንካን ወደ channelችን በሠላም መጡ መልካሙን ስራ ለመስራት በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን፡፡@@አጋፔ@@በንሳ ዳዬ ቤቴል መ/ኢ/ቤ/ክ፡፡

إظهار المزيد
Ethiopia12 002لم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
193
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Watch "ሉዓላዊ LUWALAWI BY (BEREKET DEJENE) 2021" on YouTube https://youtu.be/oHdkzVGo3N8
إظهار الكل...
ሉዓላዊ LUWALAWI BY (BEREKET DEJENE) 2021

#LIVE_WORSHIP #LYRICS_SONG #AMHARIC_GOSPEL_SONGS Amharic Gospel Song (Lyrics) WITH BEREKET DEJENE SUBSCRIBE ON YOUTUBE

https://www.youtube.com/channel/UC_cLk3gVyyRybvwaaWqZkRg

FOLLOW US ON FACEBOOK

https://www.facebook.com/YD-Pictures-105266311899812

FOLLOW US ON INSTAGRAM

https://www.instagram.com/ydpictures6/

FOLLOW US TELEGRAM

https://t.me/ydpicturesharar

ውጥንቅጥ አለም ማለት ጭልም : አለም ማለት ድርግም : አለም ማለት እልም : ነች ብለህ ብትልም : ደግሞ አለም ፍክት ደግሞ አለም ብርት : ደግሞ አለም ሙልት ; የሚያስብልህ ኩነት : ይሆናል በድንገት : ይሄዳል በቅፅበት : የማያልቅ ሂደት : አቀበት ቁልቁለት : አንድ ትልቅ የሌለው : ብዙ ትንሽነት : ማግኘት ማጣት : መስጠት መቀማት : መኤድ መምጣት : መውደድ መጥላት : መውረድ መውጣት : መደሰት መከፍት : መወለድ መሞት : መጠማት መርካት : ጨለማ መብራት : ሁሉም የመነታ ፋት : የተቃርኖ እብሪት : ሌላው ቢቀር እንኳ : ቀንና ለሊቱ: የተቃረነ ነው ከጥንት : ከፍጥረቱ : ጊዜ ምን ቢጀግን: ባንድ ማይሰራቸው : ተቃርነው ያበሩ : ሁለት አንድ ናቸው: ሁሉም ያንድ ህይወት: ውጥን ቅጦች ናቸው: ባንድ መሆን ሳይችሉ: አብሮነት ያላው : ✍ @አጋፔ @Tesifa_letiwld @Followeragape
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Image: What Is Agape Love in the Bible?

Found on Google from www.learnreligions.com

👿👺ስሚ #ፅዮን ደሞ ጠራታለሁ እኮ ስምሽን #ቄስ ይጥራው። 🧖‍♀ምን ምን 👿👺አትረቢም አጠቅሚም እሺ ብትለፊ ብደክሚ ምንም አታረጊኝም❗️ 🧖‍♀ተሳክቶልኛል🙏ከምለው በላይ እንዲ #አቃጥዬሀለው 👿👺ሃሃ😁😁😁😁😅 🧖‍♀ምን ያስለቅስሀል 👿👺ደሞ የትም አደርሽም ትውልድን አትወርሽም ምንም ብትለፊ ብፆሚ #ብፀልይ ምድርሽንም አትወርሽም 🧖‍♀አሜን🔥🔥🔥🔥🔥 👿👺እእ 🧖‍♀አደንግጥ ሴጣን 👿👺እና አንቺ ተራ ሴት ነሽ ደሞ ሳልነግርሽ ገና #ልጅ ነሽ ምንም በየከተማው እየዞርሽ እወርሳለሁ እያልሽ አታውጂ ደሞ እወቂ #ወንጌል አሰብኪም እሽ ትውልዱን ይዤዋለሁ አልቅልሽም 🧖‍♀አሜን🔥🔥🔥🔥🔥 👿👺አንቺ ያምሻል እንዴምንድነው #አሜን የምትይው 🧖‍♀እ ምን መሰለህ ሴጣን ባይገበህም ልንገርህ አንተ ከሰማይ ስትጣል #ተዘቅዝቀህ ስለሆነ የጣልከው #ምታስበው የተዘቀዘቀ መታወራው #የተገለበጠ ነው 🤷‍♀ 👿👺ምንን🥴😡😡 🧖‍♀አዎ በምሳሌ ካልሆነ #አይገባህማ ለማንኛውም ትንቢቶቼን ስለነገርከኝ አመሰግናለው 👿👺ምን ምን⁉️ 🧖‍♀#ኤጭ ደከመኝ በቃ😏ነገርኩህ በኔ ህይወት እንዲ መማረርህን አላቅም ነበር ጌታ ይባረክ ጌታስራውን በኔ በትንሿ እየሠራ ነው #ተሳክቶልኛል ማቆም የለም ቀጥላለው ምትነግረኝን በሙሉ 🙃ገልብጬ ነው ማነበው #ትቆሚያለሽ ስትል #ቀጥላላው #ትምቻለሽ ስትል #እድሜ ተጨምሯል 👿👺#ኤጭጭ😡😡ኑ በቃ እኒድ ኢቺ ምትሸነፍ አይደለችም ገገማ ፔንጤ ስታስጠላ ድሮም ፔንጤ ሲባሉ😕 🤣🤣🤣 ሴጣን #ሚነግራችሁን ገልብጣችሁ $ስሙ እወዳችሁለሁ ክቡር ያባቴ ልጆች @Followeragape @Tesifa_letiwld
إظهار الكل...
☑️የተወለደው...........................ለኔ (ኢሳ 9፥6) ☑️የኖረው.................................ለኔ ☑️ሁሉን የታገሰው......................ለኔ (ኢሳ 53) ☑️ገዢ ለሻጭ እንደሚገምት በግ ዝም ያለው.....ለኔ ☑️ሲሳለቁበት አፉን ያልከፈተው...........ለኔ ☑️ጥርሱን ነክሶ የተሰቃየው.................ለኔ ☑️ሐጢአትና እርግማን የሆነው.............ለኔ (ገላ 3፥13) ☑️የሞተው………………………......…………ለኔ ☑️ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው.......ለኔ (1ቆሮ 15፥17) ☑️ወደ ሰማይ ያረገው................ለኔ (ዮሐ 14፥2) ☑️በአብ ፊት የሚታየው..............ለኔ ☑️ተመልሶ የሚመጣው.............ለኔ 😇የኔ የሚለው ሕይወት እስከማይኖረው ድረስ እንዲህ የሚሆንልኝ ስለወደደኝ ብቻ ነው። 💞እኔ እሱን ስለወደድኩት ሳይሆን እርሱ ስለወደደኝ አዳነኝ። 💞እኔ ስላዳነኝ ወደድኩት እርሱ ግን እየገፋሁት ወደደኝ። 🙏share share share share share🙏 ⛓️ @Tesifa_letiwld ⛓️ ⛓️ @Followeragape ⛓️
إظهار الكل...
ለካ🤔 #እግዚአብሄርም ጋር🕚 ጊዜ አለ❓ እግዚአብሔር እንዴት እኛን ማሳደግ መምራት ማሳለፍ መውጣት እነዳለበት ያውቃል መገለጥ መታየት እንደምንፈልግ ሁሉ እግዚአብሔር እኛን ከሁሉም ነገር አርቆ ደብቆ የሚያሳድግበት ጊዜ አለሁ የፈለገ ነገር #ህይወታችን ላይ ቢመጣ ቢሄድ እግዚአብሔር ካየልን ነገር የሚያጎለን ነገር ለምን ብትሉ ወርቅ #በእሳት ሳይፈተን #ወርቅነቱ አይታወቅም እና በተለይ የጌታ ነገር #ክብር የሚርበን ልጆች በዛው ልክ #ውጊያ ይበረታል በቤተሰብ ሊሆን በጓደኛ ይሆናል በዛው ውስጥ የኛ #ፅናት የኛ ትጋት ይጠይቃል ለምን አትሉም መገለጥ #ማገልገል ማይፈልግ ሰው የለም ግን #በጓዳ መሰራት መፈተን ሚፈልግ የለም ሳይፈተን ሳይታሽ የወጣ #አገልጋይ አገልጋይ መሆን አይችልም ለምን #እግዚአብሔር እኛን በየትኛው መንገድ አሳልፎ ለቁርጥ ቀን ልጆች #አርጎ ማውጣት ይችላል ስለዚ በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ከማጉረምረም ጌታሆይ የማልፍበትን #ፅናት ስጠኝ በዚህ ህይወቴስ ያንተ ፍቃድ ምንድነው ብሎ መጠየቅ #ብልህነት ነው ለምንፈልገው ከባድ #ክብር አሁን ላይ #ህይወታችን ላይ ማለፍ ያለበት ነገር #ግድ ነው እወዳችሃለው በደንብ #ፀልዩ @Followeragape @Tesifa_letiwld
إظهار الكل...
--------------- " እኔ ግን ለኃይልህ እቀኛለሁ፤ በምሕረትህም ማልዶ ደስ ይለኛል፤ በመከራዬ ቀን መጠጊያዬና አምባዬ ሆነኸኛልና።" (መዝሙረ ዳዊት 59:16) --------------- 🌹🌹 melkam ken🌹🌹 ፀጋ እና ሰላም ለሁላችሁ ይሁን!! 👉 @Tesifa_letiwld👈
إظهار الكل...
🌍በምድር ላይ 🤵‍♂ልንከብር 💵ለሀብት 🗣ለዝና 🇺🇸አሜሪካ ለመሄድ 😁 🏢ትላልቅ ካንፓኒዎች እንድኖሩን 👑ወይም ለስልጣን 👉ወይም ለሌላ የምድር ዝባዝንኬ አልተጠራንም 🪐በሰማይ ከተዘጋጀል ቤት አንፃር እነዚህ ሁሉ ተራ ናቸው 👉የተጠራነው ልጁ እየሱስ ክርስቶስ በመንፈስ ቅድስ በእኛነታችን ለመግለጥ ነው 🙏የእግዚአብሔር አብ ትለቁ ስጦታን እየሱስን ነው 👐ሌላው ደሞ በሰማይ በልጁ በእየሱስ የደም ስርየት የተዘጋጀልን ቤት ነው 👉ምንም እንኳን በስጋ እሳቤ ሁሉም ነገር የሚያበቃ ባይመስለንም ግን ሁሉም ነገር ያበቃል ፍፃሜ አለው 🙌ፍፃሜውም በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ የደም ስርየት የዘላለም ህይወት ምክንያቱም የሰው ልጅ ፍፁም ንፁህ በሆነው በእግዚአብሔር ፊት የሰራው ሀጥያት ሊሰረይለት የሚችለው ብቸኛው ምክንያት ንፅህ በሆነው በልጅ በእየሱስ ደም ነው ደም ካለፈሰሰ ስርየት የለም 🙌ወይም ደሞ ሌላው የሰው ፍፃሜ ሊሆን የሚችለው በክርስቶስ ደሞ ከሀጢአቱ ካልነፃ የዘላለም ቅጣት ነው 👉ሁሉም ያበቃል በእየሱስ ደም ከሀጢአት ለነፁ እየሱስ ከምድር ዝባዝንኬ አለፈው በእኔነታቸው ለገለጡ የተዘጋጀላቸው ቤት አለ " ዋጋችሁ በሰማያት ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ፥ ሐሴትም አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያትን እንዲሁ አሳድደዋቸዋልና።" (የማቴዎስ ወንጌል 5:12) " ነገር ግን። ዓይን ያላየችው ጆሮም ያልሰማው በሰውም ልብ ያልታሰበው እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው ተብሎ እንድተጻፈ፥ እንዲህ እንናገራለን።" (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:9) 👉share it ሼር ይደረግ👈 💁‍♂💁‍♀ አጋፔ🙏 👉👉 @Tesifa_letiwld 👉👉 @Followeragape 👆👆👆👆👆 ተ🀄️ላ🀄️ሉን JOIN US
إظهار الكل...