cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ዝማሬ ዘኦርቶዶክስ

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አመላክ አሜን የማርያም ወዳጅ እና በአማላጅነቷ የሚተማመን ብቻ ካለ በማርያም ይሄ ሣትነኩ አትለፉ አትለፉት ወሥብሀት ለእግዚአብሔር

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
230
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
ETHIOPIA: 500 ዓመት ጣና ሀይቅ ሥር የታሠረው የወደቀው መልአክ ራሙኤል ቅዱሳን አባቶች ታቦተ ጽዮንን ለቫቲካን ለማስረከብ እንደመጣ አናዘዙት!

#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTubeመርበብት ከተሰኘው የአለማየሁ ዋሴ መጽሐፍ የተወሰደ ። ሙሉ መጽሐፉን እንድታነቡት በአክብሮት ጋብዘናችኋል።

share yedrg https://t.me/joinchat/AAAAAE3Q_YSsfrPr3hIOaA Mn aynet ngr nw eda 😡
إظهار الكل...
ባካቹ በምታምኑት እምነት እየለመንን ይህንን ከላይ የምትመለከቱትን ምስል ሼር በማረግ እንተባበር 🙏🙏 https://t.me/joinchat/AAAAAE3Q_YSsfrPr3hIOaA
إظهار الكل...
ባካቹ በምታምኑት እምነት እየለመንን ይህንን ከላይ የምትመለከቱትን ምስል ሼር በማረግ እንተባበር
إظهار الكل...
ባርክ ለነ.mp32.74 MB
#አምላክ_ሆይ_ባርክልን_በዓሉን ውድ የዝማሬ ዳዊት ተከታታዮች እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አሸጋገራችሁ።
إظهار الكل...
ዝማሬ_ዳዊት_አምላክ_ሆይ_ባርክልን_በዓሉን_16k.m4a5.09 KB
Beide maryam: ዕሮብ እና አርብ ፆሙ ፆመ ድህነት ነዉ።ዕሮብ ጌታን ይሙት ብለው የፈረዱበት ነው።ይህ ሁሉ ህዝብ ከሚታመስ አንድ ሰው ቢሞት አይጎዳም ብለው የመከሩበት ቀን ስለሆነ ነው። አርብ, ዕሮብ የመከሩት ተሳካላቸውና አርብ ቀን ሰቅለውታል።ስለዚህ የጌታን ህመም ለማስታወስ ነው የምንፆመው። ገነት የማሪያም ልጅ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔርይመስገን: ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ /ይብዛልሽ👏👏👏
إظهار الكل...