cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

DT 19 x Ras film pro...

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
215
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🎙 • ቴዲ አፍሮ 🔊 • አርማሽ(ቀና በል)
إظهار الكل...
አርማሽ(ቀና በል) - ቴዲ አፍሮ.mp314.73 MB
COMING SOON TOMORROW አርማሽ ቀና በል
إظهار الكل...
➧....በጣም የሚዋደዱ ባለ ትዳሮች ነበሩ። በፍቅራቸውም ሆነ በታማኝነታቸው ተወዳዳሪ አልነበራቸውም !! በአጋጣሚ ከእለታት አንድ ቀን... #አቶ_ባል ንዴት በተሞላ ቃላት " የኔ እህት " ትሰሚያለሽ ጧት ሲነጋ እዚህ ቤት እንዳላይሽ" የምትፈልጊውንና የምትወጂውን ዕቃ በመያዝ ከቤቴ ውልቅ እንድትይ አሳስብሻለሁ ሁለተኛ አይንሽን ማየት አልፈልግም በማለት ያንባርቅባታል። #ወይዘሮ_ሚስት ➧እንዴት እህት እባላለሁ ሚስትነቱ ቀርቶብኝ " ብላ ኡኡታዋን አቀለጠችው። ሆኖም ግን ወደ ወላጆችዋ ቤት እንድትሄድ የፈቀደላት ንጋት ስለነበረ ምሽቱን ቤቷ በመቀመጥ አሳለፈችው። #አቶ_ባል ➧ ከተኛ የማይነቃ ሰው ነበረና መኝታ ክፍል በመግባት እንቅልፉን ለሽ ብሏል። የሚገርመው ጧት ከእንቅልፉ ሲነቃ እሱነቱን ያገኘው ከሚስቱ ቤተሰቦች ቤት ነበር። እሱም በመደንገጥ ሚስቱን እንዲህ ሲል ጠየቃት " የተኛሁት ከቤቴ ነበር ለመሆኑ እዚህ ማነው ያመጣኝ ?? 👉 #ሚስትም እንዲህ አለችው ፦ ሲነጋልሽ የምትወጂውንና የምትፈልጊውን ዕቃ ይዘሽ ውጪ አልከኝ እኔ ደግሞ የምወደውና የምፈልገው አንተ ስለሆንክ እንቅልፍ ከተኛህበት አንስቼ በመሸከም ወደ ቤተሰቦቼ ቤት ይዤህ መጣሁ ስትል መለሰችለት! " ባል በመገረምና በመደሰት የኔ ፍቅር ማታ የተናገርኩት ተናድጄ ነው ይቅርታ አድርጊልኝ ብሎ የኔ ባትሆኚ እንዴት ይቆጨኝ ነበር በማለት ግንባሯን ሳማት። ➧...አዎ! ሴት ልጅ ፍቅርም ይሁን ተንኮል ስትለግስ በእጥፍ ነው 😍 ➧ከመጽሐፍ ገፆች 🙏🙏🙏 🙏💐💐💐💐
إظهار الكل...
የ13 ዓመት ልጅ ከመደብር ዳቦ ሰረቀ ዘበኛው ይዞት ነበርና ሊያመልጥ ሲል የመደብሩ መደርደሪያ ወድቆ ተሰበረ። ዳኛው የወንጀሉን ክስ ሰማና ልጁን እንዲህ ሲል ጠየቀው!😳 "የሆነ ነገር፥ ማለትም ዳቦ ሰርቀህ ነበር?" ልጁ - እያፈረ "አዎን ሰርቀአለሁ" ዳኛው - "ለምን?" ልጁ - "አስፈልጎኝ" ዳኛው - "መግዛት አትችልም ነበር?" ልጁ - "ገንዘብ አልነበረኝም" 🙄 ዳኛው - "ከቤተሰብህ ለምን አትወስድም?" ልጁ - "እናት ብቻ ናት ያለችኝ፥ እሷም በጠና ታምማ እቤት ተኝታለች" ዳኛው - "ምንም ስራ የለህም?" ልጁ - "መኪና እጥበት እሰራ ነበር፥ ነገር ግን እናቴን ለማስታመም አንድ ቀን ከስራ ስቀር አባረሩኝ" ዳኛው - "ሌሎች እንዲረዱ አልጠየቅኽም?" ልጁ - "በጧት ነው ከቤት የወጣሁ፥ እንዲረዱኝ 50 የሚሆኑ ሰዎች ጋ ሄጄ ነበር፤ አንድም የሚረዳኝ ሰው ግን አላገኘሁም፤ በቃ መጨረሻ ላይ ይህንን መጥፎ ውሳኔ ወሰንሁ" ጥያቄው ሲጠናቀቅ #ዳኛው ውሳኔ ማስተላለፍ ጀመረ። እንዲህም አለ "ዳቦ መስረቅ፥ በተለይ የተራበ ልጅ ዳቦ መስረቅ እጅግ በጣም አሳፋሪ ወንጀል ነው፤ እናም እኛ ሁላችንም የዚህ ወንጀል ተጠያቂ ነን። እኔን ጨምሮ በዚህ ቤት ውስጥ ያላችሁ በሙሉ ወንጀለኛና ተጠያቂ ነን። ስለዚህ እያንዳንዱ በዚህ ችሎት ላይ የታደመና እዚህ ቤት ውስጥ ያለ አስር (10) አስር ዶላር እንዲከፍል ፍርድ ቤቱ ወስኗል። ማንም ሰው ሳይከፍል መውጣት አይችልም በማለት አስር ዶለር ከኪሱ አውጥቶ ወረቀት ላይ መመዝገብ ጀመረ። በተጨማሪ ዳቦ ቤቱ የተራበ ልጅ ለፖሊስ አሳልፎ በመስጠቱ 1000 ዶላር እንዲከፍል ውሳኔ አስተላለፈ። ይህ በ24 ሰአት ውስጥ ካልተፈጸመ ፍርድ ቤቱ ዳቦ መደብሩን ያሳሽጋል። ፖሊስም የተራበ ልጅ ፍርድ ቤት በማቅረቡ 1000 ዶላር እንዲቀጣለት ወሰነ። የተወሰነለትን ገንዘብ ለልጁ ካስረከበ በኋላ ፍርድ ቤቱ ልጁን ህዝብ ፊት ይቅርታ ጠየቀው! የዳኛውን ውሳኔ ከሰሙ በኋላ በችሎቱ ላይ የነበሩ ታዳሚዎች ሁሉ በእንባ ተራጩ። የልጁ እጅ ላይ የነበረው ሰንሰለት ተፈታለት። ዳኛው እንባ እየተናነቀው ሲያወራ ልጁ ያይ ነበር። --------------------------------------- በኛ ማህበረሰብ ውስጥ ያለው የፍትህ ስርዓት ግን ምን ይመስላል? የተራበ ልጅ ዳቦ ሰርቆ ቢያዝ ወንጀሉም እፍረቱም ለህዝቡ ነው 😢 ይህ መልዕክት ልብህን ከነካ እባክህን ለአንድ ሰው ዳቦ ግዛ። አንተ እያለ ሌላው ጾም ማደር የለበትም። በዙሪያህ ካሉ ከብዙዎች አንድ ሰው መርጠህ አስደስተው! #ሰው_ለመርዳት_ሀብታም_መሆን_አይጠበቅብህም! ከብዙዎች ትሻላለህና ካለህ ጥቂት ነገር ላጡት አካፍል! ይህንን ከባድ ጊዜ ተጋግዘን እንለፈው🙏 ዋልተንጉስ ዘሸገር ገይ የተወሰደ 🙏💐🌸 ውብ ቀን ይሁንላችሁ 🙏💐🌸
إظهار الكل...
ABEDU KIYARE X FERANKI D NEW MUSIC VIDEO ADISS ABEBA @DTRaspro @DTRaspro
إظهار الكل...
🎙 • አብዱ ኪያር እና ፍራንኪ ዲ 🔊 • አዲስ አበባ @DTRaspro @DTRaspto
إظهار الكل...
አዲስ_አበባ_አብዱ_ኪያር_እና_ፍራንኪ_ዲ.mp33.79 MB
እሷ=ናፍቀህኛል!?😞 እሱ=ኧረ ባክሽ?😒 እሷ=የምሬን ነው!💗 እሱ=እሽ።😐 እሷ= ይቅርታ..?🙏 እሱ=ለምኑ?😐 እሷ=እኔ ጋር ለመቅረብ በጣም ጥረት ስታደርግ ስለዘጋዉህ…😰 እሱ=ችግር የለዉም… ከጊዜ ጋር ለመድኩት…እናም ደከመኝ… መሞከሬን ትቸ መርሳት ጀመርኩ…🙌 እሷ= እኔ…እኔ…ስለ አንት አለማሰብ ሞክሬ ነበር…እና…አብረን ልንሆን…😟 እሱ= ችግር የለዉም!🙏 እሷ=ማለት?😟 እሱ=ለምጀዋለሁ..አንድቀን ወደኔ ትመጫለሽ እያልኩ ተስፋ አድርጌ ነበር ግን አልመጣሽም ነበር እና እኔ መጋፈጥ ጀመርኩ…እና ወደፊት መራመድ እንዳለብኝ አመንኩ…🙏 እሷ= ቆይ…እና በጣም ረፍዶብኛል?😥😓 እሱ=ለምኑ ነው በጣም የረፈደብሽ?😐 እዉነቱንእሷ=ካንተ ጋር ለመሆን..?💞❤️ እሱ=ታዉቂያለሽ?ይህን ካንች መስማት እፈልግ ነበር ግን ከአመት በፊት ነበር…በተስፋ አንችን ስመኝ… ግን ሊሆን እንደማይችል ተረዳሁ ከዛ ተስፋ ማድረጌን መመኘቴን አቆምኩ…💔🚫‼️ እሷ= በጣም ይቅርታ… አትጨነቅ… አሁን ግን ምኞትን ሁሉ አሳካልሃለው:)💏💝💘 እሱ=ያ ሊሆን እማይችል ነው… ሌላ ሰው በሂወቴ ገብቷል…💕 እሷ= ላንተ ጥሩ ነው…ማን ናት?መቼስ ነው እምገናኛት?😓❓ እሱ=መቼም ቢሆን ልታገኝሽ አትፈልግም!!‼️❌ እሷ=ለምን?ምን አድርጊያት አለሁ?🤔❓ እሱ=በቃ ልታይሽ አትፈልግም!❗️ እሷ=ቆይ እሽ ለምን?❓❓ ልጁም ቀስብሎ መለሰላት… እሱ= በቃ በጣም የጎዳችኝን ሴት ልታገኛት አትፈልግም… አሁን ይቅርታ ማያው ተራው የኔ ነው… ጊዜ በኔ ላይ ስለሆነ…ልቤን ሲጀመር ሰብረሽዋል እና ያን ድጋሚ ማሳለፍ ፣ ልቤን አደጋ ላይ መጣል አልችልም… ለማንኛዉም አመሰግናለሁ… ከአመታት ዝምታ በኋላ ስላናገርሽኝ…።🙏 😭እሷም አንገቷን ደፍታ በዝምታ ሄደች😔💔 ከሄደች በኋላ እሱም ከዋሌቱ የነበረዉን የሷን ፎቶ አዉጥቶ አነባ እናም ፎቶዉን ወደአፉ ጠጋ አርጎ "አሁንም አንች ነሽ" አለ።🖤 👉ልጁ ያልተቀበላትም የካንሰር በሽታ እንዳለበት እና በሁለት ወራት ዉስጥ እንደሚሞት ስለተነገረው ነበር።🙏😔🖤🖤💔🖤 በዚች አለም ትልቁ እና ዋጋ ያለው ነገር ጊዜ ነው!ለዝች አለም ሁላችንም እንግዶች ነን መቼ እና እንዴት እንደምንሞት አናዉቅም!ስለዚህ በቻለነው መጠን ጊዜችን በአግባቡ እንጠቀም ልቦናችንን እንክፈት…በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል!! 😭😭😭😢😢😩😫😖😣☹️🙁😕 @DTRaspro @DTRaspro join & share this channel
إظهار الكل...
Yegna hager akenabariwoch Like this😂😂😂😂
إظهار الكل...
4_5780875497646852013.mp43.52 KB
በሕይወትህ የሚመጣውን ነገር ዝም ብለህ አስተናጋጅ ነህ ወይስ ሁኔታዎችን ለመለወጥ የምትንቀሳቀስ የለውጥ ሰው? አንዳንድ ሰዎች ሁኔታዎች የእነሱን አቅጣጫ እንዲወስኑ ይፈቅዳሉ፣ ሌሎች ግን ሁኔታዎችን ይቆጣጠራሉ እንጂ በቀላሉ በሁኔታዎች ቁጥጥር ስር አይውሉም፡፡ ምርጫችን ሁለት ነው፣ የመጣውን ነገር ዝም ብሎ ማስተናገድ ወይም የመጣውን ነገር ከአላማችን አንጻር ለመቃኘትና ለመለወጥ መነሳት፡፡
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.