239
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-930 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
إظهار الكل...
Shopping with honey 👗👙👠👔
Bringing you only the goods with fair and reasonable price 🥰 order anything you like & get it in 20 days
የዘምዬ ሀገር ጎጃም እኮ ነው🫶🏽
ሲወድህ ያበላሀል ያጠጣሀል ❤️
በማኛው በእርጎው በማሩ ያቀርብልሀል
ጎጃም ሲጣላ ጎጃም ሲከፋው 😠
ግራ እግሩን ወደ ፊት ቀኝ እጁን ወደ ኋላ
ከደረቱ ቀና አንገቱን ሰበር ያደርግና
ዋ! ክላ! ዋ! ክላ! ዋ! ክላ!🫵🏽🦅❤️🔥
💚 @OFFICIAL_YANET
Photo unavailableShow in Telegram
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
ይህን ሰው ተዋወቁት " ሄነሪ ፊሼል " ይባላል ... አሜሪካዊ ሲሆን አሁን ላይ ለብዙዎቻችን ራስ ምታት የሆነውን የትምህርት ፈተናን ለመጀመሪያ ጊዜ የፈጠረው እሱ ነው 😭😭😭😭
Yihe keyisi😭😭😭
Photo unavailableShow in Telegram
✅የ12ኛ ክፍል የ 2015 ውጤት ዛሬ ይለቀቃል።
ስንት ሰዓት ይፋ ይሆናል ??
ትምህርት ሚኒስቴር 5:30 ላይ መግለጫ ይሰጣል። በመግለጫው 👇
✅ውጤቱ ስንት ሰዓት መታየት እንደሚጀምር
✅ስንት ተማሪዎች እንዳለፉ
✅ማለፊያው ስንት አሰንደሆነና ሌሎች ተያያዥ ነገሮችን ያብራራል።
የ 12ኛ ክፍል ውጤት እንደ አምናዉ ጊዜ የሚለቀቀው ምሽት 5:00 አከባቢ ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም ኔትወርክ መጨናነቅ ይቀንሳል ተብሎ ስለሚታመን ።
ውጤቱ የሚታይባቸው Link ሊቀየሩ ስለሚችሉ ፤ ቶሎ የሚናሳውቃችሁ ይሆናል።
ትምህርት ሚኒስቴር
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️
✅#ትምህርት_ሚኒስቴር✅
"SHARE"
@TMHRT_MINISTER_ET💠
@TMHRT_MINISTER_ET💠