cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

@mensurabdulkeniofficial

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
226 657
المشتركون
+6724 ساعات
+2637 أيام
+2 20530 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=aMXNJ1p6VkA
28 6573Loading...
02
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=gCNigJZaiNc
31 2104Loading...
03
የደጋፊዎቹ ዝማሬ የአማርኛ ትርጉም👇 "በመጨረሻ ኃያላኑን ሁሉ አየን፣ አንተን ብለን ድፍን አህጉሪቱን ዞርን፣ ሁልጊዜም አንተን መደገፍ ይገባል፣ ጉዟችንም ለዘልዓለም ይቀጥላል።"
46 33515Loading...
04
Media files
46 84473Loading...
05
ከረቡዑ የቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ማግስት ባቀረብከት ድህረ-ጨዋታ መረጃና ትንተና ላይ ስለቦሩሲያ ዶርትሙንድ ደጋፊዎች የክለብ ፍቅርና ትጋት ብዙ ብዬ ነበር። ከዚያ ዘገባ ጋር ሊያያዝ የሚችለው የሚከተለው ቪድዮ እግር ኳስ የምንወድን ሁሉ የሚያስደንቅ ነው። ምናልባት ያላደመጣችሁት ከሆነ ተከታዩን የዩቲዩብ ሊንክ ተከትላችሁ ማድመጥ ትችላላችሁ። ለዚያ በፊት ግን አስደናቂውን የዶርትሙንድ ደጋፊዎች ትዕይንት ተመልከቱ!
46 1405Loading...
06
ይህን መልእክት SHARE ያድርጉ፣ ይሸለሙ!         አሚጎስ የፋሲካ ስጦታ ይዞልዎ መጣ! ይህን መልዕክት ለወዳጅ፣ ዘመድ፣ ጓደኛዎ ሲያጋሩ፣ የበዓል አስቤዛዎን የሚገበያዩበት የ2ሺህ ብር የሸመታ ኩፖን ይሸለማሉ! ተሸላሚ ለመሆን ቀጣዩን ቅደም ተከተል ይከተሉ... 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/amigossacco_referral_bot?start=345963195 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልክቱን ካጋሯቸው ሰዎች መካከል ቢያንስ 50 ያህሉ የአምጎስን የቴሌግራም ቻናል JOIN ሲያደርጉ እርስዎ ተሸላሚ ይሆናሉ! ሽልማቱ የፋሲካ በዓል ዋዜማ ላይ ለተሸላሚዎች ይደርሳል! በተጨማሪም አሚጎስ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለ15 ቀናት ብቻ የሚቆዩ ልዩ የብድር አማራጮችን በአነስተኛ የወለድ ምጣኔ ይዞላችሁ ቀርቧል። መልካም የትንሣዔ በዓል!
56 07778Loading...
07
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=2QNj6nzm9Yk
52 27123Loading...
08
Media files
55 61618Loading...
09
ምባፔ በፍጻሜው የወደፊት ክለቡን ያገኝ ይሆን? ዶርትሙንድስ ተዓምር ያሳየናል? @Elegant_Creatives_et https://youtu.be/CC3p-pCXuCg #CheersToTheRealHardcoreFans #Heineken #UCL
60 4064Loading...
10
ማን ዩናይትድን ይወዳሉ፣ ግን በቻምፒየንስ ሊግም ክለብ አላቸው። ሁለት ክለብ መደገፍ እንዴት ይቻላል? @Elegant_Creatives_et https://youtu.be/GVWcg9TQeCY #CheersToTheRealHardcoreFans #Heineken #UCL
56 68412Loading...
11
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=co3Ot7cxz50&ab_channel=MensurAbdulkeniOfficial
56 00718Loading...
12
✝🎁እንኳን አደረሳችሁ✝🎁 📲 ስልክዎትን ለመቀየር ወይም አዲስ ለመግዛት አስበዋል 🤔?   🆕 አዳዲስ እንዲሁም በመጠኑ ያገለገሉ ስልኮችን ከተሟላ ዋስትና እና ጥገና ጋር ይዘን ቀርበናል📱ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎበኙ 📌 https://t.me/sellphone2777 📞  0929008292 📩 inbox @bina27 📍አድራሻ- ቦሌ ከሸገር ህንፃ አጠገብ 📨 ክፍለ ሀገር ላላቸሁ ደንበኞችቻችንም በ DHL መላክ ጀምረናል
55 9994Loading...
13
Media files
55 0434Loading...
14
ቅድመ ጨዋታ። | Bayern Munich VsReal Madrid | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት @Elegant_Creatives_et https://youtu.be/OjsoYhyGhTs?si=UC6ZdJYyXsZdHuyN #CheersToTheRealHardcoreFans #Heineken #UCL
60 7736Loading...
15
ቅድመ ጨዋታ። | Bayern Munich VsReal Madrid | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት @Elegant_Creatives_et https://youtu.be/nRrQUT0jmZI #CheersToTheRealHardcoreFans #Heineken #UCL
13 3190Loading...
16
ሮድሪጎ: የቁርጥ ቀኑ ልጅ በቻምፒዮንስ ሊግ ክብሮች በተንበሸበሹት ሬያል ማድሪድ የስኬት ጉዞ ውስጥ የተጨዋቾች ሚና መ'ሸፈን የተለመደ ነው። በአብዛኛው ጊዜ በከዋክብት በሚሞላው ስብስብ ውስጥ የአንዳንዶች የተፅዕኖዋቸውን ያክል ክብር አለማግኘትም እንደዚያው። ዘንድሮም ለማመን የሚያዳግት አስደናቂ የውድድር ዘመን እያሳለፈ በሚገኘው ጁድ ቤሊንግሀም እና በኃይል የተሞላው ምትሀተኛ ቪኒሲዩስ ጁኒየር የተሸፈነ ቁልፍ ተጨዋች አለ - ሮድሪጎ። የ23 ዓመቱ ብራዚላዊ በሊጋው እና በሁሉም ውድድሮች ከእርሱ የበለጡ ጎሎች ባስቆጠሩት እና ቀጥተኛ የጎል ተሳትፎ ባላቸው ሁለቱ ጓደኞቹ መሸፈኑ አያስገርም ይሆናል። ነገር ግን በሁሉም ውድድሮች ቤሊንግሀም እና ቪኒሲዩስ ከእሱ በቅደም ተከተል በአራት እና በሁለት ብቻ የሚበልጡ ጎሎችን ማስቆጠራቸውን ማስታወስ ይሻል። በቻምፒዮንስ ሊጉማ የእርሱን አምስት ጎሎች አይስተካከሉም። ከ11 ዓመቱ ጀምሮ ታላቆቹን ብራዚላዊያን ፔሌ እና ኔይማርን ባፈራው ሳንቶስ ያደገው ሮድሪጎ የስፔኑን ኃያላን ከተቀላቀለ አምስተኛ የውድድር ዘመኑ ላይ ይገኛል። ከ200 በላይ ጨዋታዎችን ተጫውቷል። ከ50 የበለጡ ጎሎችንም አስቆጥሯል። ብራዚላዊው ሶስተኛ ሊጋውን ለማሸነፍ ሲቃረብ፣ ታሪካዊው የ2022 ቻምፒዮንስ ሊግ ድልም አይረሳም። ባለፉት ዓመታት ወጥ ባልሆነ አቋም ሲተች የነበረው ሮድሪጎ የቻምፒዮንስ ሊግ ቁጥሮቹ ግን አስደማሚ ናቸው። ብራዚላዊው በውድድሩ 20 ጎሎች ሲኖሩት፣ በዚህም ከየትኛውም የቡድን ጓደኞቹ ይልቃል። የጎሎቹ ወሳኝነት ደግሞ የሮድሪጎን ጥቅም እጅግ ከፍ ያደርገዋል። ለምሳሌ በ2022 ግማሽ ፍፃሜ ማንቸስተር ሲቲ ላይ ያስቆጠራቸው የባከነ ሰዓት ጎሎች ነጮቹን ከሽንፈት ያተረፉ እና ወደፍፃሜ የመሩ ተዓምራዊ ጎሎች ነበሩ። ሮድሪጎ ከሁለት ሳምንታት በፊትም በደርሶ መልስ የዓምና ሻምፒዮኖቹ ላይ ያስቆጠራቸው ጎሎች ዋጋቸው ውድ ነው። ብዙ ትኩረት የማያገኘው፣ ነገር ግን አዳኝ በሚፈለግበት ጊዜ የሚደርሰው፣ ይህ የቁርጥ ቀን ብራዚላዊ ለሌላ ገድል አሊያንዝ ይገኛል።
56 6288Loading...
17
Media files
46 8031Loading...
18
የጉምቱዎቹ ፍልሚያ ቀጣይ ምዕራፍ በቻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ የሁለቱን ያህል ደጋግሞ የተገናኘ የለም። በየሊጎቻቸው ኃያል የሆኑት ክለቦች ይሄንንም መድረክ መላልሰው ነግሰውበታል። እያንዳንዱ የእርስ በርስ ፉክክሮች ደግሞ የታጨቀ የፉክክር ታሪክን አዝለዋል። 1976 የግብግባቸው መነሻ ነበር። በዘመነ ኢሮፒያን ካፕ በባየርን ከፍፃሜ መቅረታቸው ያበሳጨው አንድ የማድሪድ ደጋፊ አርቢትሩና ጌርድ ሙለርን ለማጥቃት ሜዳ ድረሰ ዘለቀ። ከአራት ዓመታት በኋላ ጀርመኖቹ ተጨማሪ እሳት ሰደዱ – የ9ለ1 ድል በአቋም መለኪያ ግጥሚያ በቀጣይ ጨዋታቸው ረብሻው ተጫዋቾች ላይ ጭምር ተዛመተ። ሁዋኒቶ የአምስት ጨዋታዎች ቅጣት ያስከተለበትን ጥፋት ሉተር ማታያስ ላይ ፈፀመ። ከ21ኛው ክፍለ ዘመን በፊቱ ሁለቱ ቡድኖች መልሰው አልተያዩም። በባየርን ሶስት ጊዜ በተሸነፉበት 1999-2000 ሪያል ማድሪድ የቻምፒዮንስ ሊግ ባለድል ሆኑ። ከዚህ በኋላ ታሪካቸው ይበልጥ ተሳስሯል። ከጨዋታዎቹ በፊት የሚሰጡ አስተያየቶች ፣ የሜዳ ላይ ጉሽሚያዎችና ድራማዊ ክስተቶች የአህጉራዊው መድረክ ግዙፍ ፍጥጥምን ሰጥተውናል። የዦዜ ሞሪኒሆ ቡድን በመለያ ምት የተረታበት ፣ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሙኒክ የነገሰበትና የዳኝነት ውሳኔዎች ያጨቃጨቁባቸው ወቅቶች የፉክክሩ የቅርብ ጊዜ ታሪኮች ናቸው። ሙኒክና ማድሪድ በቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ተገናኝተው አያውቅም። ከፍፃሜው በፊት ባለ ፍፃሜ እንጂ … ባየርን ሙኒክ - ሪያል ማድሪድ ምሽት 4:00 ከሙኒክ
53 8281Loading...
19
Media files
41 8441Loading...
20
Media files
45 8600Loading...
21
ሩዲገር በብቃቱ ጫፍ 6 ጨዋታዎች ፣ 6 ሽንፈቶች – በቀኝ መስመር ተከላካይነት የተጫወተበት የሽቱትጋርት የ2013 ዲኤፍቢ ፖካል ፍፃሜ ተሳትፎና በቼልሲ ቆይታው ከአምስት ዓመታት በፊት 3ለ0 የተረታበትን ጨምሮ አንቶኒ ሩዲገር ባቫሪያኑን በገጠመባቸው ጨዋታዎች በሙሉ ተሸንፏል። አሁን ግን ጀርመናዊው ከዓለም ምርጥ ተከላካዩች ተርታ የተሰለፈበት ወቅት ነው። የሚጫወተው ደግሞ በቻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ ዋንጫዎችን በማሸነፍ አቻ ባልተገኘለት ሪያል ማድሪድ! ለረጅም ጊዜያት ከኳስ ውጪ በሚፈጥራቸው ያልተለመዱ እንቅስቃሴዎች የተጋጣሚዎችን ትኩረት ለመስረቅ በመሞከር ይበልጥ ይታወቃል። በመልበሻ ክፍል አድማቂነቱም ብዙዎች ያነሱታል። እነዚህ ጉዳዮች ግን የጨዋታ ላይ ብቃቱን ከፍታ አሳንሰውበታል። በኤደር ሚሊታዎ ጉዳት ምክንያት ከአማካይ ስፍራው ተጫዋች ኦሬሊዮ ቾዮሚኒ ጋር የተጣመረበት ዓመት ለቶኒ የሚፈትነው አልሆነም። በዚህ ወር ኤርሊን ሃላንድና ሮበርት ሌቫንዶቭስኪን ያቆመው ተፋላሚ ተከላካይ ቀጣይ የቤት ሥራ የወቅቱ የቡንደስሊጋ ምርጥ አጥቂ ሃሪ ኬን ነው። የሩዲገር በባየርን የመሸነፍ ታሪክ እዚህ ጋር ያበቃ ይሆን?
48 6350Loading...
22
Media files
40 2420Loading...
23
Media files
42 5580Loading...
24
ማኑኤል ኖየር: የባየርን ምልክት አንዳንድ ግንኙነቶች በጥላቻ ተጀምረው፣ በፍቅር ይጠናቀቃሉ፡፡ የባየርን ሙኒክ  አብዛኞቹ ደጋፊዎች እና የማኑኤል ኖየር ግንኙነት የዚህ ዓይነት ነው፡፡ የጌልስንኪርችኑ ተወላጅ ከህፃንነቱ አንስቶ ለሁለት አስርተ ዓመታት በተፎካካሪያቸው ሻልከ 04 ቤት የቆየ መሆኑ እና የሻልከን ግብ እየጠበቀ ባየርንን ሲረቱ ያሳየው የደስታ አገላለፅ በባየርን ደጋፊዎች አይን ለአፈር ያስባለው ነበር። በዚያን ወቅት ወደባቫሪያ ሄዶ፣ ስኬትን አስከትሎ የቡድኑ ምልክት ይሆናል ብሎ መገመት እንደመቃዠት የሚቆጠር ነበር። የሆነው ሁሉ ግን ይኸው ነው። የባየርንን ያለፉት 12 ዓመታት ስኬት ያለኖየር፣ ግብ ጠባቂውን ያለባየርን ማሰብ አይቻልም። የዘመናዊው ባየርን ምልክት ለመሆንም ከግዙፉ ግብ ጠባቂ የተሻለ ሰው ስለመኖሩ ያጠራጥራል። በ2011 ክረምት ባቫሪያ ሲደርስ በተለይም በፅንፈኞቹ ደጋፊዎች ያልተለመደ አስከፊ አቀባበል የገጠመው በወቅቱ የ25ዓመቱ ኖየር፣ ሜዳ ላይ እርሱ ብቻ የሚተዳደርበት ‹የስነ-ምግባር ደንብ› በደጋፊዎች ተዘጋጅቶለት ነበር። ቆራጡ ጀርመናዊ ግን በብቃቱ፣ ታታሪነቱ እና መሪነቱ የተቀየሙትን ደጋፊዎች ልብ ለማግኘት አልተቸገረም፡፡ በተለይም በመጀመሪያ የውድድር ዘመኑ 2011/12 ቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ፣ የሬያል ማድሪዶቹን ከዋክብት ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ካካ ፍፁም ቅጣት ምቶችን አድኖ ቡድኑን ለፍፃሜ ማብቃቱ ግንኙነቱን 180ዲግሪ የቀየረ ነበር። እርግጥ ነው የኖየር የመጀመሪያ የውድድር ዘመን እንደምኞቱ አልተጠናቀቀም። የሙኒኩ ቡድን በቻምፒዮንስ ሊጉ፣ ቡንደስሊጋው እና ዲኤፍቢ ፖካሉ ሁለተኛ ሆኖ ጨርሷል። ነገር ግን ኖየር ዋና ተዋናይ የሚሆንበት በክለቡ ታሪክ እጅግ ስኬታማው ዘመን መክፈቻ ምዕራፍ ነበር። ኖየር በባየርን በቀጣዮቹ 11 የውድድር ዘመናት በሁሉም ቡንደስሊጋውን ሲያሸንፍ፣ በ2013 እና 2020 ቻምፒዮንስ ሊጉን ያካተተ የሶስትዮሽ ባለድል ሆኗል። ከባየርን ጋር ባጠቃላይም 29 ክብሮችን አሸንፈዋል። ከሀገሩ ጋርም ዓለም ዋንጫውን አሸንፏል። ለቁጥር የሚያታክቱ የግል ሽልማቶችንም የተቀዳጀው እና በርካታ ጎል የመጠበቅ ሬኮርዶችን የያዘው ኖየር፣ ከፈረንጆቹ ሚሌኒየም ወዲህ ምርጡ ግብ ጠባቂ ተደርጎም ይታያል። 38 ዓመቱ ላይ የሚገኘው ጀርመናዊ ያለፉት ጥቂት ዓመታትን በጉዳት ሲቸገር ከቆየ በኋላ ወደጤንነቱ እና አስደናቂ ብቃቱ እየተመለሰ ይገኛል። ባቫሪያኑ እስከሰኔ 2025 ኮንትራቱን አራዝመውለት አሁንም ምንያክል እንደሚተማመኑበትም አሳይተዋል። እርሱም ቡድኑ ከ11 ዓመታት በኋላ ያለዋንጫ እንዳያጠናቅቅ ለመርዳት ተዘጋጅቷል። ዛሬ በአሊያንዝ የሬያል ማድሪድ ከዋክብትን ሙከራዎች በማዳን ጥረቱን ይቀጥላል።
40 5792Loading...
25
Media files
33 2681Loading...
26
Media files
33 3460Loading...
27
የታደሱት የባየርን ሞተሮች እነርሱ በአንድ ወቅት የባየርን ሙኒክ የልብ ምት ነበሩ። የጀርመን ኃያል ክለብ ጨዋታዎችን እንዲቆጣጠር ያላቸው መናበብና ልቀት ሚና ግዙፍ ነበር። አይነኬ የነበሩት ተጫዋቾች ከአቋማቸው ዝቅ ባሉበት ወቅት ግን የትችቶች ሁሉ መጀመሪያ ከመሆን አላመለጡም። በሁለት ቀናት ብቻ ለሚበላለጡት ዮስዎ ኪሚኽና ሊዎን ጎሬትዝካ ያለፉት ወራት ፈታኝ ነበሩ። በባየርን አብሯቸው የሰራው ዩሊያን ናግልስማን በጀርመን ብሄራዊ ቡድን መሃል ክፍል ለሁለቱም ቦታ አላገኘም። የሙኒክ ቆይታቸው ቁርጡ አልለየም። ከቶማስ ቱኽል ጋር ስላላቸው ግንኙነትም የጀርመን መገናኛ ብዙሃን በጎ ዘገባዎች አልነበሯቸውም። በወሳኙ የውድድር ክፍል ግን ተቺዎቻቸውን ማሳመን ጀምረዋል። ኪሚኽ ብዙም በማይመርጠው ፤ ግን ደግሞ በፈረንሣዩ የአውሮፓ ዋንጫ ወደእውቅና በመጣበት የቀኝ መስመር ተከላካይነት ሚና የምርጥነት ጊዜውን መልሷል። ከ6 ቁጥር ሚና የተገፋው 6 ቁጥራቸው አርሰናልን ያሸነፉበትን ጎል ባስቆጠረበት ምሽት ከኮንራድ ላይመ ጋር የተጣመረው ጎሬትዝካም የደጋፊዎችን ፍቅርና የቱኽልን እምነት መልሶ ያገኘበት ብቃትን አሳይቷል። የሪያል ማድሪድ ጨዋታዎች ተጨማሪ ማረጋገጫዎችን ሊሰጡን ይችላሉ።
38 1101Loading...
28
Media files
10Loading...
29
ክሮስ እና ሞድሪች: የታሪካዊው ጥምረት ማብቂያ? በዓለም እግር ኳስ ከተመለከትናቸው የአማካይ ጥምረቶች የሉካ ሞድሪች እና ቶኒ ክሮስ የትኛው ስፍራ ላይ ሊቀመጥ ይችላል? ላለፉት 10 ዓመታት በተለይም በቻምፒዮንስ ሊጉ ሲያንፀባርቅ የቆየው የአማካይ-ጥምረት ከጥቂቶቹ ምርጦች መካከል ሆኖ ከላይ እንደሚቀመጥ የሚያከራክር አይመስልም። ነገር ግን ይህ ጥምረት የመጨረሻ ዓመቱ እና የመጨረሻ ሳምንታቱ ላይ የደረሰ መስሏል። ክሮኤሺያዊው ሞድሪች እና ጀርመናዊው ክሮስ በቀደሙት ክለቦቻቸው መጠነኛ የግል እና የቡድን ስኬቶች ቢያስመዘግቡም ፍፁም የላቀ ደረጃ የደረሱት ሳንቲያጎ ቤርናቤዩን ከረገጡ በኋላ ነው። በሀገሩ ክለብ ዲናሞ ዛግሬብ የሊግ ክብሮችን አሸንፎ፣ በቶተንሀም ሆትስፐር ተሻግሮ ማድሪድ የደረሰው ሞድሪች በብዙ ጥበቃ ከተገኘው "ላ-ዴሲማ" አንስቶ በቅርብ ጊዜው የሬያል ኃያልነት ዋነኛ ተዋናይ ነበር። በልጅነት ቡድኑ ባየርን ሙኒክ ሊጎችን እና ቻምፒዮንስ ሊግን አሸንፎ፣ ነጮቹን የተቀላቀለው ክሮስ በበኩሉ ያለፉት 10 የውድድር ዘመናት የሬያል አስደማሚ ስኬቶች ዋነኛ አካል መሆኑ አያጠያይቅም። በነጩ ማልያ በጋራ 990 ጨዋታዎች ገደማ ያደረጉት ጥንድ፣ ሁሉንም የክለብ እግር ኳስ ክብሮች በጋራ አሸንፈዋል። በተለይ ግን ሶስቴ በተከታታይ እና ካቻምና በተጨማሪ ያሸነፏቸው የቻምፒዮንስ ሊግ ክብሮች አማካዮቹን በታላቁ ውድድር የከበረ ታሪካዊ ስፍራ ያሰጣቸዋል። አሁን በቅደም ተከተል 38 እና 34 ዓመታቸው ላይ የሚገኙት ሞድሪች እና ክሮስ ባለፈው የውድድር ዘመን ከቡድኑ ደካማ ብቃት ጋር ተዳክመው ቢታዩም፣ በዚህ የውድድር ዘመን በተለይም ክሮስ ዳግም ወደአስደማሚ ብቃቱ ተመልሷል። ሞድሪችም ሁሌም የመጀመሪያ ተሰላፊ ባይሆንም እንኳ በሚጫወትበት ጊዜ አዎንታዊ ተፅዕኖ ማሳደሩን ቀጥሏል። ጥንዱ በእድሜያቸው ምክንያት እና ወጣት አማካዮች በመኖራቸው የተነሳ እንደቀድሞ ብዙ አብረው ባይጫወቱም፣ "ጭራሽ አብረው አይጫወቱም" የሚያስብል ግን አይደለም። 10ኛ የውድድር ዘመኑ ላይ የሚገኘው የሞድሪች-ክሮስ ጥምረት አራት ቻምፒዮንስ ሊጎችን ጨምሮ 21 ክብሮችን በጋራ ሲያሸንፍ፣ የሊጋውን ድል ለመጨመር ተቃርቧል። ምናልባትም ሌላ ቻምፒዮንስ ሊግም ያክል ይሆናል። ተጨዋቾቹ በኮንትራታቸው የመጨረሻ ወራት ላይ እንደመገኘታቸው እና በተለይም ሞድሪች ለመልቀቅ እንደማቆብቆቡ ይህ ታሪካዊ ጥምረት ለመጨረሻ ክብሩ እንደሚፋለም መገመት ስህተት አይሆንም።
10Loading...
30
Media files
10Loading...
31
Media files
33 2920Loading...
32

39 90112Loading...
33
Media files
36 2762Loading...
34
Media files
36 7280Loading...
35
ያልተጠበቀው የማድሪድ ቁጥር 1 በእግር ኳስ ዓለም ከተጠባባቂ ግብ ጠባቂ በላይ ትዕግስተኛ ማግኘት ያስቸግራል። የመሰለፍ እድል ለማግኘት ከሰፊው የሜዳ ክፍል ተጫዋቾች ባነሰ የሚጎዳውን ወይም የሚቀጣውን የቡድኑ ቁጥር አንድ አለመኖር ይጠብቃል። አሰልጣኞች በአቋም መውረድ ምክንያት ለውጥ ለማድረግ የማይጣደፉትም በዚሁ ቦታ ነው። ለአንድሬ ሉኒን የቲቦ ኩርቱዎ ከውድድር ዘመኑ መጀመር በፊት በከባድ ጉዳት ከሜዳ መራቅ በቂ አልነበረም። ሪያል ማድሪድ ተተኪ ግብ ጠባቂ ፍለጋ የዝውውር ገበያውን መቃኘት መረጠ። እንደ ቤልጂየማዊው ሁሉ ኬፓ አሪዛባላጋ ቼልሲን ለቆ ለአውሮፓ ኃያሉ ክለብ ፊርማውን አኖረ። ከቲቦ በተቃራኒ የምዕራብ ለንደን ቆይታው ያላማረለት ኬፓ ግን ለትልቁ ኃላፊነት ዝግጁ አልነበረም። ወደሉኒን የመመልከት “ግዴታ” ውስጥ የገቡት ያኔ ነበር። 2018 በተቀላቀለው ክለብ ቁጥር አንድ ለመሆን ብዙ ትዕግስትና የዘገየ እድል አስፈልጎታል። ፈተና ውስጥ ያለችውን ሃገሩ ዩክሬን ለአውሮፓ ዋንጫ ተሳትፎ ያገዘበት አጋጣሚ ለሉኒን ተጨማሪ የራስ መተማመን ሰጥቷል። በቻምፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ያዳናቸው የፍፁም ቅጣት ምቶች ደግሞ ሻምፒዮኑን ማንችስተር ሲቲ ከውድድር አስወጥተዋል። በዛው ምሽት ማኑኤል ኖየር በብዙ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ ጎል ሳይገባበት በመውጣት አዲስ ክብረወሰን ጨብጧል። ኢከር ካሲያስ የቀደመው ታሪክ ባለቤት ነበር። የሪያል ማድሪዱ ጀግና በመጀመሪያ ሙከራው የ1999/2000 ቻምፒዮንስ ሊግን አሸንፏል። ሉኒን ይሳካለት ይሆን?
42 9222Loading...
36
Media files
39 8630Loading...
37
Media files
41 7980Loading...
38
ቱኽል ይቀጥል! አንድ ወር በእግር ኳስ ረጅም ጊዜ ነው። ከቻምፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ አስቀድሞ በቶማስ ቱኽል ደስተኛ የሆነ የባየርን ወዳጅን ማግኘት ትልቅ ፈተና ነበር። አሁን ግን የባቫሪያኑ ደጋፊዎች የክለቡ ኃላፊዎችን መጠየቅ ጀምረዋል። “ውሳኔያቹን መልሳችሁ አጢኑ ፤ ቶማስ ቱኽል ከእኛው ጋር ይቀጥል!” ወደከባዱ ጊዜ በትውስታ እንመለስ። ከ11 ዓመታት በኋላ ባየርን የቡንደስሊጋን ክብር እንዳጣ የታመነበት ፣ ከ24 ዓመታት በኋላ ሶስት ተከታታይ ሽንፈቶች የገጠማቸው ፣ ቱኽል ከቡድኑ ትላልቅ ስሞች ጋር የገባበት ቅሬታ ከመገናኛ ብዙሃን እይታ ያላመለጠበት እንዲሁም ቻምፒዮንስ ሊግን የማሸነፍ ተስፋ ያልሰረፀበት ጊዜ የደጋፊዎችን ስሜት የቀየሩት ምክንያቶች የመጡት ከዚህ ሁሉ መንሸራተት በኋላ ነው። በቅድሚያ ክረምት የሚለያዩበት ወቅት እንደሚሆን ተወሰነ። ጫና የቀነሰለት ቱኽል በቼልሲ ቆይታው ጠንቅቆ የሚያውቀውን አርሰናል ከአውሮፓ ግዙፍ መድረክ አሰናበተ። ከሜዳ ውጪ ያሉ ነገሮችም ለቻምፒዮንስ ሊግ ባለሟሉ አሰልጣኝ የሚመቹ ሆኑ። የባየርን ባለስልጣናት ሻቢ አሎንሶን አልያም ዮሊያን ናግልስማንን ማስኮብለል አልሆነላቸውም። በማንችስተር ዩናይትድ የቅዥት ወቅት ያሳለፉት ራልፍ ራንግኒክ ስም የሚመጣው እዚህ ጋር ነው። የቀይና ነጮቹ ወዳጆች “የመጀመሪያ ምርጫዎቻችንን ካላገኘን ወደቱኽል እንመለስ” ማለት ጀምረዋል። እንዲህ በቀላሉ የሚሆን ግን አይመስልም። ከቻቪና ባርሴሎና በተለየ የስንብት ውሳኔው የክለቡ ነበር። ከማንችስተር ዩናይትድና ዌስትሃም ጋር ስሙ የተነሳው ቱኽልም በፕሪሚየር ሊግ በድጋሚ ማሰልጠን አቅዷል። ማን ያውቃል? ቻምፒዮንስ ሊግን ማሸነፍ ጋብቻቸውን ሊያዘልቀው ይችላል።
46 7263Loading...
39
Media files
37 9791Loading...
40
Media files
40 1150Loading...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=aMXNJ1p6VkA
إظهار الكل...
በእግር ኳስን በሬድዮ ተመለከቱ ከመሰለ መንግስቱና መንሱር አብዱልቀኒ። | Arsenal Vs Wolves | Bisrat Sport |

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=gCNigJZaiNc
إظهار الكل...
በመጨረሻ ፈተና የበዛበት ብራዚላዊ እና የሃቨርትዝ መነቃቃት። | Gabriel Jesus | Kai Havertz | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

#CheersToTheRealHardcoreFans #Heineken #UCL

የደጋፊዎቹ ዝማሬ የአማርኛ ትርጉም👇 "በመጨረሻ ኃያላኑን ሁሉ አየን፣ አንተን ብለን ድፍን አህጉሪቱን ዞርን፣ ሁልጊዜም አንተን መደገፍ ይገባል፣ ጉዟችንም ለዘልዓለም ይቀጥላል።"
إظهار الكل...
02:21
Video unavailableShow in Telegram
ከረቡዑ የቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ማግስት ባቀረብከት ድህረ-ጨዋታ መረጃና ትንተና ላይ ስለቦሩሲያ ዶርትሙንድ ደጋፊዎች የክለብ ፍቅርና ትጋት ብዙ ብዬ ነበር። ከዚያ ዘገባ ጋር ሊያያዝ የሚችለው የሚከተለው ቪድዮ እግር ኳስ የምንወድን ሁሉ የሚያስደንቅ ነው። ምናልባት ያላደመጣችሁት ከሆነ ተከታዩን የዩቲዩብ ሊንክ ተከትላችሁ ማድመጥ ትችላላችሁ። ለዚያ በፊት ግን አስደናቂውን የዶርትሙንድ ደጋፊዎች ትዕይንት ተመልከቱ!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ይህን መልእክት SHARE ያድርጉ፣ ይሸለሙ!         አሚጎስ የፋሲካ ስጦታ ይዞልዎ መጣ! ይህን መልዕክት ለወዳጅ፣ ዘመድ፣ ጓደኛዎ ሲያጋሩ፣ የበዓል አስቤዛዎን የሚገበያዩበት የ2ሺህ ብር የሸመታ ኩፖን ይሸለማሉ! ተሸላሚ ለመሆን ቀጣዩን ቅደም ተከተል ይከተሉ... 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/amigossacco_referral_bot?start=345963195 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልክቱን ካጋሯቸው ሰዎች መካከል ቢያንስ 50 ያህሉ የአምጎስን የቴሌግራም ቻናል JOIN ሲያደርጉ እርስዎ ተሸላሚ ይሆናሉ! ሽልማቱ የፋሲካ በዓል ዋዜማ ላይ ለተሸላሚዎች ይደርሳል! በተጨማሪም አሚጎስ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለ15 ቀናት ብቻ የሚቆዩ ልዩ የብድር አማራጮችን በአነስተኛ የወለድ ምጣኔ ይዞላችሁ ቀርቧል። መልካም የትንሣዔ በዓል!
إظهار الكل...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=2QNj6nzm9Yk
إظهار الكل...
ጄደን ሳንቾ የጠፋውን ራሱን ፈልጎ ያገኘበት ቢጫማው ምሽት። | Jadon Sancho | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

#CheersToTheRealHardcoreFans #Heineken #UCL

Photo unavailableShow in Telegram
ምባፔ በፍጻሜው የወደፊት ክለቡን ያገኝ ይሆን? ዶርትሙንድስ ተዓምር ያሳየናል? @Elegant_Creatives_et https://youtu.be/CC3p-pCXuCg #CheersToTheRealHardcoreFans #Heineken #UCL
إظهار الكل...
ምባፔ በፍጻሜው የወደፊት ክለቡን ያገኝ ይሆን? ዶርትሙንድስ ተዓምር ያሳየናል? @Elegant_Creatives_et

#CheersToTheRealHardcoreFans #Heineken #UCL @Elegant_Creatives.et

ማን ዩናይትድን ይወዳሉ፣ ግን በቻምፒየንስ ሊግም ክለብ አላቸው። ሁለት ክለብ መደገፍ እንዴት ይቻላል? @Elegant_Creatives_et https://youtu.be/GVWcg9TQeCY #CheersToTheRealHardcoreFans #Heineken #UCL
إظهار الكل...
ማን ዩናይትድን ይወዳሉ፣ ግን በቻምፒየንስ ሊግም ክለብ አላቸው። ሁለት ክለብ መደገፍ እንዴት ይቻላል? @Elegant_Creatives_et

#CheersToTheRealHardcoreFans #Heineken #UCL