ar
Feedback
ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ

ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ

الذهاب إلى القناة على Telegram

Thank you for your interest to join Our Telegram channel. ▫️The primary function of this channel is : ☞To proclaim our savior JESUS CHRIST through a lifestyle of praise and worship. መዝሙረ ዳዊት 96 2፤ እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ።

إظهار المزيد
1 241
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+57 أيام
+1030 أيام
أرشيف المشاركات
This Is Our Generation. This Is Our Time. ይሄ የኛ ትውልድ ነው።ይሄ የኛ ጊዜ ነው። በዚህ ጊዜ እና በዚህ ትውልድ የጌታችንን የክርስቶስን ወንጌል እና ፍቅር ለመስበከ ፡ ለመመስከረ ለመግለጥ ያለነው ገንዘቡ እኔ ፡ አንተ ፡ አንቺ ነሽ። ሰለዚህ ተነሳ ፡ ተነሺ የጌታ ውድ ልጅ አብረን ለሰማያዊው መንግስት ለምንሸለምበት አክሊል ምንቀበልበት እንስራ።

Enmeslew Zend Tsega yibzalin🙏 #Join #share @RHEVaM
Enmeslew Zend Tsega yibzalin🙏 #Join #share @RHEVaM

🎼YE ZERU MISALE MINSTERS new Song 👉🏻 special Guest @ HOM project (part- Two) 👇🏼 🔺 join us now 🔺👇🏼 💢 @Homproject 💢 💢 @Homproject 💢 💢 @Homproject 💢 "AS ONE FOR ONE " Share 💯 Share 💯

🙏 የፀሎት ቤት 🎙 ዘማሪ ቃልአብ ጠቅል New Song | High Quality 🕐 - 4:42min | 💾 - 4.3MB share💯 share💯 ✝️ @homproject ✝️ ✝️ @homproject ✝️ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

🎙 ይህን #ኢየሱስን በ ዘማሪ መሳይ 🎼audio 💾 - 752kB ✅ @homproject ✅ ✅ @homproject

#ትዝታ_ማይነር 🎙በቀንና በሌሊት.. በ ዘማሪ መሳይ 🎼audio 💾 - 509.4kB ✅ @homproject ✅ ✅ @homproject

የመዝሙር ጥናት ደብተር.apk3.27 MB

#ትልቅ ነህ ዘማሪት ዘርፌ ከበደ 🎼audio 🕐 - 7:22min | 💾 - 1.3MB ✅ @homproject ✅ ✅ @homproject

🎙 #መኖሪያዬ_ነህ 📌 በ @homproject ተዘጋጅቶ ለእናንተው የቀረበ share💯 share💯 👉🏻 @homproject 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

🎬 Cover By Meron Tessema and Biniyam Yonas 👤 O Holy Night || ቅዱስ ሌት 🕑 04:09 💾 3.84 MB 💎 Join go more songs 👉🏻 @homproject @homproject

🎬 Cover By Meron Tessema and Biniyam Yonas 👤 O Holy Night || ቅዱስ ሌት 🕑 04:09 💾 3.84 MB
🎬 Cover By Meron Tessema and Biniyam Yonas 👤 O Holy Night || ቅዱስ ሌት 🕑 04:09 💾 3.84 MB

🎙#ልደት_ልደት 💎#አዲስ_መዝሙር 📌ሌሎችንም መዝሙሮች ከፈለጉ👇🏻 ✝️ @homproject ✝️ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን

🎙#አንተን_የሚመስል_የለም 📌#ሩሀማ_ዘሪሁን 👉🏻 #መደመጥ_ያለበት share💯 share💯 share💯 💎#ሌሎችንም_መዝሙሮች #ከፈለጉ👇🏻 💡@homproject💡 💡@homproject💡 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

🎙#መስቀል_ከፊቴ_አለም_ከዋላ 📌 #በhomproject_ተዘጋጅቶ #ለእናንተው_የቀረበ share💯 share💯 share💯 💡@homproject💡 💡@homproject💡 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

📌 #ግጥም_ለ_ክርስቲያኖች 🎙 #በገጣሚ_ታገል_ሰይፉ 👉🏻 #አሁንኑ_ያድምጡት share💯 share💯 share💯 💡@homproject💡 💡@homproject💡 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

📌The Reason for the Season is #JESUS !! 📌Homproject wish you'll Blessed Christmas!! 👉🏻 @homproject 👉🏻 @homproject
📌The Reason for the Season is #JESUS !! 📌Homproject wish you'll Blessed Christmas!! 👉🏻 @homproject 👉🏻 @homproject

💡#የገና በዓልን ስናስብና ስናከብር የሚታሰቡን በርካታ አሳቦችና ልማዶች ይኖራሉ። ከቃሉ ትርጉም ለመጀመር #ገና፥ #ገነ ከሚል ቃል የወጣ ሆኖ ልደት ማለት ነው። (ኪወክ ገጽ 322)። 💡ከአገር አገር የበዓሉ አገላለጽና አከባበር ቢለያይም የበዓሉ አመላካች ቀስት ማሳየት ያለበት አንድ ነጥብ አለ። በአገራችን #ከገና #ጨዋታ እስከ ገና ጾም፥ እስከ ታኅሣስ የልደቱ አከባበር፤ #በውጪው ዓለምም #ከገና #ዛፍ #እስከ #ገና #አባት (Santa Claus)፥ እስከ ዕለተ ቀኑ የስጦታ መከፋፈል ደማቅ ባህላዊም ሃይማኖታዊም ገጽታ አለው። #በተለይ #በምዕራቡ #ዓለም ሃይማኖታዊ መልኩ በዘመናዊውና ባህላዊው ተውጦ በስጦታ ልውውጥ ሽፋን የንግድና የሸቀጥ ግብይት ዋና ሰሞን በመሆን ይታወቃል። ከትናንሽ መደብሮች እስከ ግዙፍ ኩባንያዎች ድረስ የንዋይ አቋቸው መለኪያ በዚህ ሰሞን የሚያስገቡት ገቢ ነው። 💡እንግዲህ ከውጪያዊ ብርቅርቅ መልኩ በጥልቀትና ከቀኑም ባሻገር ማየት ያለብን እውነት ትክክለኛውን የገናን በዓል #ምንነት ብቻ ሳይሆን #ለምንነቱንም ጭምር ነው። ይህ የበዓል ሰሞን ዋናው የመታሰቢያው ምክንያት ሳይታሰብ እንዲቀር ሊያደርግ በሚያስችል #የውክቢያ #ሽፋን ተሸፍኖ በቀላሉ ማለፉ ልማድ እየሆነ መጥቶአል። 💡የገና በዓል ብርቅርቅታ፥ በስጦታው፥ ሙዚቃው፥ በባህላዊ ልብሱ፥ ጨዋታው፥ ምግቡ፥ ተሰባስቦ ቀኑን ማሳለፉ ሁሉም መልካም ናቸው። ሆኖም በነዚህ ዋና ባልሆኑ ነገሮች ጠፍቶ ውስጥ ዋናው ነገር ፈጽሞ ሊረሳ ይችላል። በእርግጥም የገና (የልደት) በዓል ዋናው ምክንያት ኢየሱስ ነው። 💎ጌታ ተወለደ ስንል እንደማንም ሰው ሁሉ ካለመኖር ወደ መኖር መጣ ማለት አይደለም። እርሱ ከመወለዱ አስቀድሞም የነበረ ዘላለማዊ ነው። ይህ ሲባል ደግሞ እኛ በአባታችን በአዳም ወይም በኖኅ ውስጥ ነበርን እንደምንለው ያለ አይደለም። ሐዋርያው ዮሐንስ በወንጌሉ መግቢያ መጀመሪያ ምእራፍና በመልእክተ ዮሐንስ መግቢያ አንቀጽ ይህንን እውነት በግልጽ ጽፎታል። 👉🏻 @homproject

🎅🏼. አዲስ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መዝሙር 🎼 ኦ ቅዱስ ሌት 🎙🎄❤️በ @homproject ተዘጋጅቶየቀረበ ❤️🎄 🎧Mesay B. 🎄@homproject 🎄@homproject "AS ONE FOR ONE "

📌 "በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ #በእኛ #አደረ፥.." ዩሐ 1:1 📌 #በእኛ #አደረ (ἐσκήνωσεν ἐν ἡμῖν) ማለት አዲስ ኪዳን በተጻፈበት ቋንቋ በእኛ ዘንድ ማደሪያውን አኖረ (ልክ እንደ ብሉይ ኪዳን የማደሪያው ድንኳን ድንኳኑን ጣለ) መኖሪያውን አደረገ ማለት ነው። በአጭሩ፥ በመካከላችን ሊኖር ተገኘ፤ ከእኛ ጋር ሆነ ማለት ነው። የስሙ ትርጓሜና የትንቢቱ ፍጻሜ እንዲህ ነው የተገናኘው። ይህ ስም በተነገረበት በዕብራይስጥ #L¤@ hP¡o¦R #ዒማኑ ከእኛ ጋር፥ አብሮን ማለት ሲሆን #ኤል ደግሞ #እግዚአብሔር ነው። አብሮን አምላክ፥ ከኛ ጋር የሆነ እግዚአብሔር፥ አብሮን ያለ እግዚአብሔር ማለት ነው። 💥💥💥💥💥💥💥💥 📌 የአማኑኤል አብሮነት ልዩ ነው። ይህ እውነተኛ አብሮነት ነው። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው። በምንም ነገር ከቶም ብቻችንን አይደለንም። #ዕብ. 13፥5 እርሱ ራሱ፥ አልለቅህም ከቶም አልተውህም ብሎአልና ይላል። በደስታና በስቃይ፥ በማግኘትና በማጣት፥ በጤንነትና በሕመም፥ በእጦትና በሙላት፥ በዝቅታም በከፍታም ከእኛ ጋር አለ። እርሱ ከእኛ ጋር ስላለ በሚያስፈራንና በሚያስደነግጠን ነገር በእውን መታወክ የለብንም። እነዚህ ነገሮች የሉም ብለን አንክድም፤ ግን ከነዚህ በላይ የሆነ እርሱ አብሮን አለ። ‼️🤔 ይህን የጌታን አማኑኤልነት ስናስብ ከእኛም ኃላፊነት ጋር አያይዘን እንድንጨርስ እወዳለሁ። 📌ጌታን ስናገለግል፥ ባሰማራን ስንሰማራ፥ ወደላከን ስንሄድ፥ አማኑኤል። ጌታ ሲመጣ፥ ሲወለድ አማኑኤል ሆኖ መጣ። ሲሄድስ ምን ነበር ያለው? #ሲሄድም #አማኑኤል #ነበር #ያለው! እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ #እነሆም #እኔ #እስከ #ዓለም #ፍጻሜ #ድረስ #ሁልጊዜ #ከእናንተ #ጋር #ነኝ፤ ማቴ. 28፥19-20። 📌የጌታ በወንጌል የተጻፈው የመጨረሻ ትእዛዝ ይህ የወንጌል ተልእኮ ነው። ከትንሣኤው እስከ ዕርገቱ ድረስ ያስተማራቸውና ያዘዛቸው፤ ሌሎችም ትእዛዛት አሉ ይህ ግን ትልቁና የራሱ ሥራ ቀጣይ ነው። ስለዚህ ነው ታላቁ ተልእኮ የሚባለው። 📌የጌታ በወንጌል የተጻፈው የመጨረሻ ትእዛዝ ይህ የወንጌል ተልእኮ ነው። ከትንሣኤው እስከ ዕርገቱ ድረስ ያስተማራቸውና ያዘዛቸው፤ ሌሎችም ትእዛዛት አሉ ይህ ግን ትልቁና የራሱ ሥራ ቀጣይ ነው። ስለዚህ ነው ታላቁ ተልእኮ የሚባለው። 📌በማር. 16፥15-20 ይህንኑ እናገኛለን። ያዘዛቸው ትእዛዝ ወንጌልን እንዲሰብኩ ነው። ይህን ካዘዛቸው በኋላ ቁጥር 19 ላይ ወደ ሰማይ እንዳረገ ይናገርና ቁጥር 20፥ እነርሱም ወጥተው በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፥ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፥ በሚከተሉትም ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር ይላል። የሰጣቸውም የአማኑኤልነቱ ተስፋ በተግባር ተፈጸመ። 📌 #ወንጌል #ለሁሉም #ሁሉም #ለወንጌል! 🎅🏼 @Homproject 🎅🏼 @Homproject