cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Biniyam Tadesse ( work samples )

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
230
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

| Shalom modeling academy | Working on to build professional models for the industry !!! Model Rakeb Girma
إظهار الكل...
| Shalom modeling academy | Working on to build professional models for the industry !!! Model Ephirem Melaku
إظهار الكل...
| Shalom modeling academy | Working on to build professional models for the industry !!! Model Betty Tewelde
إظهار الكل...
| Shalom modeling academy | Working on to build professional models for the industry !!! Model Beshu Gemechu
إظهار الكل...
Happy Valentine’s Day for all my subscribers
إظهار الكل...
ሻሎም የሞዴሊንግ ማሰልጠኛ ሀዋሳ እና አልፋ የሞዴሊንግ ማሰልጠኛ ቢሾፍቱ በጋራ በመሆን በክልል ከተሞች በአዲስ አበባ እንዲሁም በኢትዮጵያ የሞዴሊንግ ኢንደስትሪዉን ለማሳደግ ብቁና በራስ መተማመን ያላቸዉን ሞዴሎች ለማብቃት እየሰሩ የሚገኙ የሞዴሊንግ ማሰልጠኛዎች ናቸዉ ። አሁን ደሞ በአንቦ ከተማ በመገኘት በERA EVENT & PROMOTION በተዘጋጀዉ ሚስ አንቦ 2013 ፕሮግራም ላይ ስልጠና በመስጠትና በመዳኘት የበኩላችንን አስተዋጽዖ አበርክተናል ፤ ይህ አርቱን የማስፋፋት እና ስለ ሞዴሊንግ ግንዛቤ የማስጨበጥ እንቅስቃሴዎቻችንን በቀጣይነት በመላዉ የኢትዮጵያ ከተሞች እንቀጥላለን። የሞዴሊንግ አሰልጣኝ ቢንያም ታደሰ የሞዴሊንግ አሰልጣኝ ሙሴ ካሳሁን
إظهار الكل...
ሻሎም የሞዴሊንግ ማሰልጠኛ ሀዋሳ እና አልፋ የሞዴሊንግ ማሰልጠኛ ቢሾፍቱ በጋራ በመሆን በክልል ከተሞች በአዲስ አበባ እንዲሁም በኢትዮጵያ የሞዴሊንግ ኢንደስትሪዉን ለማሳደግ ብቁና በራስ መተማመን ያላቸዉን ሞዴሎች ለማብቃት እየሰሩ የሚገኙ የሞዴሊንግ ማሰልጠኛዎች ናቸዉ ። አሁን ደሞ በአንቦ ከተማ በመገኘት በERA EVENT & PROMOTION በተዘጋጀዉ ሚስ አንቦ 2013 ፕሮግራም ላይ ስልጠና በመስጠትና በመዳኘት የበኩላችንን አስተዋጽዖ አበርክተናል ፤ ይህ አርቱን የማስፋፋት እና ስለ ሞዴሊንግ ግንዛቤ የማስጨበጥ እንቅስቃሴዎቻችንን በቀጣይነት በመላዉ የኢትዮጵያ ከተሞች እንቀጥላለን። የሞዴሊንግ አሰልጣኝ ቢንያም ታደሰ የሞዴሊንግ አሰልጣኝ ተወዳጅ እሼቱ
إظهار الكل...
ሞዴል የመሆን ፋላጎቱ አልዎት ነገር ግን ዕድሉን አላገኙም ዕንግዲያዉስ ስለ ሻሎም የሞዴሊንግ ማሰልጠኛ አልሰሙም ማለት ነዉ ። እንኳን ደስ አላችሁ በዉቢቱዓ ሀዋሳ የሞዴሊንግ ማሰልጠኛ ተከፈተ ። ሻሎም የሞዴሊንግ ማሰልጠኛ ምዝገባ ላይ ነዉ ። ፈጥነዉ ይመዝገቡ ያለን ቦታ የተወሰነ ነዉ። ለበለጠ መረጃ +251-986-839-039 / 0462810310 ይደዉሉ.
إظهار الكل...