cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Al ilmu nurun mubin

https://t.me/joinchat/Y_8521FZOnxlYWVk https://youtube.com/channel/UC_RKfyZvhrsmpgX2AQF8aJw

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
127
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ትዳር ማለት የበሳሎች የስኬት እርከን ታላቅ #ውቅያኖስ እንጂ የህፃኖች መንቦጫረቂያ#ኩሬ አይደለም። http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
إظهار الكل...
ትዳር ማለት_አይደለም.mp39.82 KB
አጠቃላይ ምክር
إظهار الكل...
አጠቃላይ ምክር.mp318.16 MB
Photo unavailable
◾️ለቅሶ ቤት ቁርአን መቅራት⁉️ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➡️ጥያቄ⁉️ ♦️በሀገራችን እንደሚሰራው ሀዘን ቤት ሲሄዱ በአንድ ላይ ተሰባስበው ፋቲሀ ይቀራሉ። በዚህ መልኩ "የሟች ቤተሰብ" ያፅናናሉ። ይህ ተግባር እንዴት ይታያል ይፈቀዳልን? ➡️ መልስ‼️ ♦️ይህ ቢድአ (በቁርአን በሀዲስ መሰረት የሌለው አዲስ መጤ ተግባር) ነው። በመሰረቱ ማፅናናት እንዲህ አይደለም። ማፅናናት ማለት "أحسن الله عزاءك وجبر الله مصيبتك وغفر لميتك " ይህንን ዱአ ማለት ነው። ከዛ ውጪ ፋቲሀም ሆነ ሌላም ቁርአን መቅራት በተመለከተ የመጣ መረጃ የለም። ለቅሶ ላይም ይሁን፣ እየተቀበረም ይሁን፣ ከተቀበረ በኋላ ቀብሩ ላይም ይሁን ቁርአን መቅራት ይህ ሁሉ መሰረት የሌለው ቢድአ ነው። ከሸኽ ፈውዛን የድምፅ ፋይል የተወሰደ
إظهار الكل...
አላህ ይዘንልን🤲🤲 እንጂ አሁንማ የፋሽን መተግበሪያ እኛ ሙስሊም ሴቶች ሆነናል 🌹ከላይ እንጀምር ከፀጉር መያዣው አሁን የመጡ hair band ማነው ሚጠቀማቸው ካፊር ሴቶች ላላላላላ❌❌ እኛ ነን ምክንያቱም በሂጃብ ተሸፍኖ ፀጉር እንዲመስል ከዛ ከፊታችን የፀጉራችን ክፍል ከፍ ብሎ ያቺ👆👆👆የረሱል እርግማን እየደረሰን,ወንዶችን እያታለልን ,ከጀነት እየራቅን ነው እህቶች እንንቃ ሌሎች እየነቁ ፋራነት ማለት ይህ ነው ይቀጥላል ....... T.me/umureslan_aselefiya
إظهار الكل...
01:15
Video unavailable
0818dd4a85d6483e9a1643561cbf0cb1.mp49.21 MB
🔸آيةٌ قُرآنيةٌ مُوجَهةٌ - لِنساءِ أُمةَ مُحمدٍ ﷺ🍃🌻 @quran_for_yo
إظهار الكل...
1.04 KB
አላህ የት ነው? በሳዳት ከማል https://youtu.be/FMXC4vIO-yg https://t.me/sadatkemalman/2123
إظهار الكل...
15.60 MB
ልብ አድርግልኝ!! እያወራሁ ያለሁት ሃላፊነት የማይሰማው ደዩስ ባል እንደሚያደርገው እንድትሆን አይደለም፡፡ ምን ለበሰች? አይገደውም፡፡ ማን ጋ ዋለች? አይደንቀውም፡፡ የት አመሸች? አይሞቀውም፡፡ ይሄ ደዩስ ነው! ከርፋፋ ነገር፡፡ ደይዩስነት ከእንስሳትም አሳማዎች ጋር ነው በስፋት የሚንፀባረቀው፡፡ የወንድ አልጫ ማለት ይሄ ነው፡፡ እራሱ ኃላፊነቱን ጥሎ ጠፍቶ የሚያጠፋ እንከፍ፡፡ እንጂ ወንድ ማለት “ወጥ ቀጠነ” ብሎ አቧራ የሚያስነሳ፣ ምግብ ላይ የሆነ ጉድፍ አገኘሁ ብሎ አገር የሚበጠብጥ አይደለም፡፡ ቢገባህ ነብዩ ﷺ የቀረበላቸው ምግብ ከተመቻቸው ይበሉታል፡፡ ካልሆነ ግን አቃቂር እያወጡ ነገር አይሰነጥቁም፣ በነገር አይሸነቁጡም፡፡ ታዲያ አርአያህ ማን እንዲሆን ነው የምትፈልገው? ጌታችን (ለእናንተ አላህንና የመጨረሻውን ቀን የሚከጅል ለሆነ ሰው፣ አላህንም በብዙ ለሚያወሳ በአላህ መልእክተኛ ላይ መልካም ምሳሌ አለላችሁ!!) ይላል፡፡ [አሕዛብ፡ 21] ወንድሜ የሚስትህን ነውር ለማንም አታውራ፡፡ ማንም ቢሆን የሚስትህን ያክል ቅርብ አይደለም፡፡ አንተን ባል ብላ ለእናት ለአባቷ የማትገልጠውን ገላዋን ላንተ ነፃ አድርጋለች፡፡ ልብስ እንደሆንክላት ልብስህ ሆናልሃለች፡፡ አዎ ሚስትህ ከየትኛውም አልባሳት የበለጠች ምቾትን የምትሰጥህ፣ ነውርህን የምትሸፍንልህ ቆንጆ ልብስህ ናት፡፡ ልብስህን እየገሸለጥክ የራስህን ነውር ባደባባይ አታስጣ፡፡ ሌላው ቀርቶ ብትፈታት እንኳን ነውሯን አትዝራ፡፡ ከሰለፎች አንዱ ከሚስቱ ጋር የሆነ ክፍተት ይኖርበታል፡፡ “ምንድነው ችግሩ?” ቢሉት “እንዴ! እንዴት ብየ የሚስቴን ነውር አወጣለሁ?” አላቸው፡፡ ከሚስቱ ጋር ሲለያይ ጊዜ “እሺ አሁንስ ምን ነበር ችግሯ? ንገረን” አሉት፡፡ “እንዴ! እኔ ምን አግብቶኝ ነው የሌላ ሰው ነውር የማወጣው?” አላቸው፡፡ እኛ ግን አብረንም ሆነን ከሰው ሁሉ ለአካላችን ቅርብ የሆነች ሚስታችንን ነውር የሷን ያክል ለማይቀርበን ምናልባትም ይሄ ነው የሚባል ቅርበት ለሌለን ሰው እንዘከዝካለን፡፡ ከተለያየንማ ጭራሽ የሌለውንም ጭምር እንቀደዳለን፡፡ አንዳንዱማ የራሱን ነውር ለመሸፈን በሌለችበት የሚወነጅል አለ!! አላሁል ሙስተዓን!! ያለባትን ብናወራ ያገጠጠ ሃሜት ነው፣ በህይወት አጋራችን ላይ የሚፈፀም ክህደት!! የሌለባትን ብናወራ አይን ያወጣ ቅጥፈት ነው፣ ድንገት ያስተዋሉ እለት ህሊናን የሚጠዘጥዝ ውርደት!! ወንድሜ! ካለልህ ለሚስትህ ደግ ሁን፡፡ ባል እንጂ ደባል አትሁን፡፡ ስትመጣ ተፍለቅልቃ በደስታ የምትቀበልህ እንጂ ገና መምጫህ ሲቃረብ ልቧ የሚጨነቅ የሚጠበብ፣ ድምፅህ ሲሰማ አመዷ የሚቦን አታድርጋት፡፡ ከቻልክ በመልካም ተኗኗር፡፡ ካልሆነልህ በመልካም ተለያይ፡፡ አለቀ፡፡ (በመልካም መያዝ፤ ካልሆነ በበጎ መለያየት) ይላል ቁርኣኑ፡፡ [አልበቀራህ፡ 229] አስተውል! ብትለያዩም ሙስሊማ እህትህ እንጂ ጠላትህ አይደለችም፡፡ በተለይ ደግሞ ልጆች ካሏችሁ የግፍ ሰንሰለትህን እያረዘምክ ከጓዳህ ጠላት አታፍራ፡፡ ምንም አይነት ቂምና በቀል አያስፈልግም፡፡ በጣም የሚገርመው በሰላሙ ጊዜ ስንት ህይወት እንዳላሳለፉ፣ ስንት መከራ አብረው እንዳልገፉ፣… እህል ውሃቸው አልቆ መለያየት ሲመጣ ጊዜ ለመስማት የሚሰቀጥጡ፣ ለማየት የሚያንቀጠቅጡ ግፎች ሲፈፀሙ ይታያል፡፡ አንዳንዱ ጨቅላ ልጇን ከላዩዋ ላይ የሚመነጭቅ አለ፡፡ ሌላው ድሮ ያልሰጣትን መህሯን የሚክድ አለ፡፡ ዐጂብ የሆነ መውረድ!! ሌላው ከሷ አልፎ ቤተሰቧን ጭምር አበሳ የሚያሳይ አለ፡፡ ሌላው “እስኪ ከዚህ በኋላ የሚያገባትን አየዋለሁ” አይነት የሚፎክር አለ፡፡ አንዴ ከተለያየ በኋላ ከሚያገባት ሰው ጋር መቀያየም ግፋ ሲልም መደባደብ ምን የሚሉት እብሪት ነው?! ሱብሓነላህ! እስኪ ይህን በጉልበት የሚታሰብበት የጃሂሊያህ ሱና ተመልከቱ፡፡ እስኪ እንዲህ አይነቱን ቂላቂል የራሱ ጠላት ታዘቡ፡፡ ይሄ ድሮም ሲበድል እንደኖረ፣ ሲለያይም በሰላም እንዳልተለያየ በግልፅ እያመላከተ ነው፡፡ እስኪ አሁን ጨቅላ ህፃንን ከእናት እቅፍ በመመንጨቅ የፈታትን ሚስት መበቀል ምን የሚሉት አረመኔነት ነው? አቤት የሰው ልጅ ገልቱነት! አቤት የሰው ልጅ ጭካኔ!! በርግጠኝነት ይህን የሚያደርገው ለልጁ ተቆርቁሮ አይደለም፡፡ ተምሳሌት የሆነ ልዩ የእናትነት ፍቅሯን፣ በርህራሄ የሚንሰፈሰፍ አንጀቷን አይቶ በልጇ የሚበቀል ወንድ ያለጥርጥር ወንዶች በወንድነታቸው እንዲያፍሩ፣ ሴቶች ወንዶችን ጭራቅ አድርገው እንዲስሉ የሚያደርግ ሲበዛ ርካሽ የሆነ ምግባር ነው!! አላህ ማስተዋሉን ያድለን፡፡ (ኢብኑ ሙነወር፣ ጥቅምት 26/2008) የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor
إظهار الكل...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

دروس وفوائد ابن منور

🌷 ጣፋጭ የሆነ ምክር ለሴቶች🌷 ➞°✮እህቴ ➷ሆይ ደስታ እና ➷ሰላምን ነፃነትን ➷እምታገኝው በታዘዝሽው ➷ቀጥ ስትይ ➷ከተከከልሽው ነገር ➷ስትርቂ ብቻ ነው~°✮ ➞°✮ዲንሽን ➷ከተማርሽ ሸሪአዊ ➷አለባበስ ከለበሽ ➷መልካም ሷሊህ ➷እንስት ከሆንሽ ➷ለባልሽ መልካም ➷ሚስት ለልጆችሽ ➷መልካም ሷሊህ እናት ➷ከሆንሽ ማህበረሰብ ➷በመልካም እምታዢ ➷ከመጥፎም እምታስጠነቂቂ ➷ከሆንሽ ይሄኔ ➷ደስታ ሰላምን ➷ታገኛለሽ~°✮ ➞°✮አደራሽ ➷አትሸወጂ መጥፎ ➷ክፉ የሆኑ ሴቶችን ➷ተግባር አትከተይ መግቢያሽ ➷እሳት ይሆናል ነገር ➷ግን እንቁ ውድ ➷የሆኑ ቀደምት ሰለፍያ ➷ሴቶች አርአያ ተከታይ ➷ሁኚ~°✮፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦ አላህ ቅኑን ይምራሽ🙏🤲 👛ለሴቶች ምክር👛 @meryembintemran @meryembintemran 👆👆👆👆
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.