feruza tube
Aww endet nachu wedmna ehetoche Bazi cahnel ser yemnakerbelachu nager 🤣 ➮ቁርኣን ➮ተሪክ ➮daእወ Ye getem wededr 😍😍😍😍😍😍 Ye quran wederdr 🦹♀️🦹♀️🦹♀️🦹♀️ Ye ramadn pic weddr 💂♀️💂♀️💂♀️💂♀️ Demon be tsuf gerami gerami tarikoch 😘😘😘😘😘
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
206
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
አስቾኳይ የእርዳታ ጥሪ ለ እህታችን !!
★ በቅንነት ሼር ሼር ሳያድርጉ እንዳያልፉ
የሕይወት አድን ጥሪ ወገን ለወገን ደራሽ ነውና
#ETHIOPIAN || ሀያት ኢብራሂም ኡመር ትበላለች የ 11class ተማሪ ነች በ ባሌ ጎባ ነዋሪ ስትሆን በደረሰበት ከፍተኛ በሆነ የኩላሊት ህመም ሁለት #ኩላሊቶቹዋ ከጥቅም ውጪ ሆነው ዲያለሲስ እየተደረገላት በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ትገኛልች ።
ውድ ወገኖች ለእህታችን በሃኪሞች በተነገረው የቀድሞ ጤንነቱ እንዲመለስ ያለው አማራጭ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ ብቻ እንደሆነ #የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለማድረግ ወደ ውጭ ሃገር መሄድ ይኖርበታል ለህክምና በጠቅላላ 2,000,000(ሁለት ሚሊዮን ብር)ያስፈልጋታል ውድ ወገኖች ወገን ለወገን ደራሽ ነውና ለህታችን #ህይወት ለመታደግ የእርዳታ እጆቻቹ እድትዘረጉለት ዘንዳ በፈጣሪ ስም እንማፀናለን መርዳት ባትችሉ እንኳን ለሚረዱ ሰው ሼር በማድረግ እድተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን!
የበለጠ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር
+251925386501
እንዲሁም ቤተሰቡዋ ጋር
0920942369
0912823605
በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ !! በቅንነት ሼር ያድርጉ
@gobamuslimstudent
አስተማሪ የነቢዩላህ ዳውድ ታሪክ
✍
ነቢዩላህ ዳውድ በዙፋናቸው ላይ ተቀምጠው ሳለ አንዲት ሴት መጥታ እንዲህ አለቻቸው፡
🧕 «ጌታህ ፍትሀዊ ነው ወይስ በዳይ?» የሚል ድንገተኛ ጥያቄን ሰነዘረች ለምን እንደዚህ እንዳለች ምክንያቷን ታብራራ ዘንድ ጠየቋት
🧕 «አባታቸው የሞተባቸውን ሶስት የቲም ልጆችን አሳድጋለሁ። ጉሮሯቸውን የምደፍነውም ጥጥ በመፍተልና በመሸጥ ከማገኘው ገንዘብ ነው። ዛሬ ግን ጥጤን ፈትዬ በጨርቅ ከረጢት ውስጥ አድርጌ ልሸጥ ወደ ሱቅ አመራሁ።
በመንገዴ ላይ ሳለሁ አንድ አሞራ ከረጢቴን ይዞብኝ በረረ። 🦅 ለልጆቼ ዳቦ መግዣ አጣሁ በርሀብ እየተንገላቱ ነው ···· » ንግግሯን ሳትጨርስ በሩ ተንኳኳ። ፈቃድ ተሰጣቸውና ወደ ውስጥ ገቡ። አስር ነጋዴዎች ነበሩ። በእጃቸው 1000 ዲናር ይዘዋል ከመሐላቸው አንዱ መናገር ጀመረ
👳♀ «አንቱ የአላህ ነብይ ባህር ላይ እየተጓዝን ሳለ መርከባችን ተቀደደና መስመጥ ጀመረ።🚤 ሞታችንን በመጠባበቅ ላይ ሳለን አንድ አሞራ የተፈተለ ጥጥን የያዘ ቀይ የጨርቅ ከረጢት ከላይ ጣለልን። ቀዳዳውን በጨርቁ ደፈንን መርከባችንም ወደ ላይ ተንሳፈፈ። ከሞት ዳንን። 😊
አላህ ለዋለልን ውለታ ምስጋና ይሆን ዘንድ እያንዳንዳችን መቶ መቶ ዲናር ለመስጠት ቃል ገባን። ይሄው ገንዘባችን እርስዎ ዘንድ ላሉ ሚስኪኖች ሰደቃ ይስጡት » በማለት ብሩን እንዲቀበሏቸው እጃቸውን ዘረጉ።
ነቢዩላህ ዳውድም ወደ ሴትዬዋ በመዞር《ጌታሽ አንቺን ከድካም አሳርፎ በየብስና በባህር ይነግድልሻል አንቺ ግን በዳይ ትይዋለሽ በይ ገንዘቡን ተቀብለሽ ይዘሽ ሂጂ 》በማለት አዘዟት። 😍
<< አሏህ ለኛ የተሻለውን እንጂ አያደርግም!!>> ❤️
#መልካም_ውሎ
ሼር ማድረግ አትርሱ 👆
@feruz_islamic
ይቀላቀሉን 👆👆
ወይዘመን ያ አላህ:ምን እያልከን ይሆን
ሙስሊሙን ከካፊር መለየት ያቃተን
ለሴት ያዘዝከውን ለወንዶች ፈቅደን
ሹሩባ አሰርተን ጆሮውንም በስተን
አቤት የሴቶቹ መዘናጋትማ
አየን ሲያስገባቸው ጀሀነም በአድማ
አላህ የሰጣትን የተዋበ ገላ
እያስጎበኘችው አደባባይ ውላ
በሱሪ በሼፒ ካፊሮቹን መስላ
ስልጣኔ መስሏት ቀርታ ወደ ኋላ
እንግዲ እህቴ የምልሽን ስሚ
የጀሀነም እሳት ነውና አሳማሚ
ፀሀይዋ ሳትጠልቅ እድሜሽም ሳይገፋ
ተውባ አድርጊበት ወንጀልሽ ሳይፋፋ
@gritzel
اللهم اشفي مرضانا ومرضى المسلمين يارب العالمين
የአለማቱ ጌታ አላህ ሆይ የታመሙትን ሁሉ ፣በህመም ላይ ያሉ ሙስሊሞችን ሁሉ አፊያ አድርጋቸው፤ ከህመማቸውም ፈውሳቸው🤲
አሚን!
Aww endt nachu selm betm des belognal zare bcos of selke tefto nber ahun agegnahut
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.