cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Sky Sports Football™

Sky sport ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ══════════════ ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ➮የተለያዩ ስፖርታዊ መረጃዎች Cʀᴇᴀᴛᴏr @Chelsaeee ሀሳብ አስተያየት=

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
1 946
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ⏰ ጨዋታዎቹ ተጀምሯል ኦሎምፒያኮስ 0-0 ማንችስተር ሲቲ ሞንቼግላድባህ 0-0 ሻካታር ዶኔስክ
إظهار الكل...
የቻምፒየንስ ሊግ⚽️ ጨዋታዎች በቴሌግራም ቀጥታ 🎥በቪዲዮ ማየት ሚፈልግ የቻናሉን ሊንክ 📺እንልቀቀው ይለቀቅ👍
إظهار الكل...
👍 10
ሰበር ዜና 😭 ዲያጎ አርማንዶ ማራዶን ህይወቱ ማለፉ ተገለፀ ።😭😭😭😭😭😭😭
إظهار الكل...
😭 4
😱😱😱😱😱😱😱📲📲📲📲📲📲📲📲 አሁን ኦንላይን ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ተጀምሯል ያሸነፈ የtecno ስልክ ሽልማት እንሸልማለን ሊጀመር 5 ደቂቃ ነው የቀረው።
إظهار الكل...
Tecno phone
Join
💯💯💯💯💯💯💯💯💯🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🎦🎦🎦🎦◀️◀️◀️👁‍🗨👁‍🗨😱😱😱😱😱😱😱😱😱 ዛሬ የሚደረጉ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታወች ⚽️በቴሌግራም 🎥በቪዲዮ ቀጥታ የሚያሳይ📺 ቻናል ነው ተቀላቀሉት። ፍጠኑ‼️ ቻናሉ በገንዘብ ሊሆን 2ቀን ነው የቀረው በገንዘብ ሳይሆን join ያለ ብር አይከፍልም ፍጠኑ።
إظهار الكل...
join
💫💫💫💫💫💫🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩 Varzish tv🛑 Bein sport🟣 ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ⏰ 2:55 ኦሎምፒያኮስ ከ ማንችስተር ሲቲ ሞንቼግላድባህ ከ ሻካታር ዶኔስክ ⏰ 5:00 ማርሴ ከ ፖርቶ አያክስ ከ ሚትላንድ ሊቨርፑል ከ አታላንታ ኢንተር ከ ሪያል ማድሪድ ባየር ሚውኒክ ከ ሳልዝበርግ አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሎኮሞቲቭ ሞስኮ 🟣ዛሬ የሚደረጉ የቻሜፒዮንስ ሊግ ጨዋታወች📡ቀጥታ በቪዲዮ🎥 የሚያሳይ የቴሌግራም ቻናል ተገኘ። ውሸት አደለም ውሸት ከሆነ left በሉት ካላመናችሁ ከላይ ያለውን ቪዲዮ እዮት ቻናሉ በቅርቡ በገንዘብ💵 ስለሚሆን ፈጥናችሁ ተቀላቀሉት ፍጠኑኑኑኑኑኑኑኑኑ!!!!!!👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
3.05 MB
Join
ከማንችስተር ዩናይትድ የበለጠ በዚ የውድድር አመት በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ብዙ ጎል ያስቆጠረው ባርሴሎና ብቻ ነው ባርሴሎና 13 ማንችስተር ዩናይትድ 12 2 ከ ፒኤስጂ 5 ከ አርቤ ሌብዚንግ 1 ከ ኢስታቡል ባሳክሺር 4 ከ ኢስታቡል ባሳክሺር
إظهار الكل...
​መቐለ 70 እንደርታ ጉዳይ ወደ ካፍ አምርቷል... በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ ለሆነው መቐለ 70 እንደርታ ጉዳይ መፍትሄ ያስገኛል የተባለ ደብዳቤ ወደ ካፍ ተልኳል። የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ክለብ መቐለ 70 እንደርታ በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ከሊቢያው አህሊ ቤንጋዚ ጋር የመጀመርያ ዙር ጨዋታውን መደልደሉ ይታወቃል። በዚህ ሳምንት መጨረሻ ላይ ከኅዳር 18 – 20 ባሉት ቀናት ከሜዳው ውጭ ግብፅ አልያም ቱኒዚያ ላይ የሚጫወት መሆኑ እየተነገረ ይገኛል። የመልሱን ጨዋታ ከአንድ ሳምንት በኃላ በሜዳው ከኅዳር 25-27 ባሉት ቀናት እንደሚያደርግ መርሐግብር መውጣቱ ይታወቃል። ሆኖም አሁን ባለው ወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ አንፃር መቐለ 70 እንደርታን በጨዋታው ላይ እንዲካፈል ለማድረግ ለካፍ ደብዳቤ ተልኳል። የደብዳቤው ዋና ሀሳብ ዝርዝር መረጃ ያገኘን ባይሆንም አዲስ አበባ የሚገኙትን አስራ አንድ ተጫዋቾችን በመያዝ ወደ ሥፍራው በማቅናት ጨዋታውን እንዲያደርጉ ፍቃድ ስለመጠየቅ እንደሆነ ተገምቷል። ተስፋ የተጣለበት ይህን ጉዳይ ካፍ ውሳኔው ምን እንደሆነ ዛሬ ሌሊት አልያም ዛሬ ምላሽ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል። ©ሶከር ኢትዮጵያ
إظهار الكل...
🗣 ሮናልድ ኩማን ስለ ግሬዝማን "እሱ ደስተኛ ተጫዋች ነው፣ ሁልጊዜ የሚችለውን ለክለቡ መስጠት የሚወድ። "ችግሩ ብዙ ግቦችን የማስቆጠር ዕድል የለውም። ይሄን ለማስተካከል ደግሞ ጠንክሮ መስራት ብቻ ነው አማራጩ። እሱንም እየሞከረ ይገኛል።"
إظهار الكل...
የፊፋ የአረብ ዋንጫ FIFA Arab Cup የዛሬ አመት ህዳርና ታህሳስ ወር ላይ ይካሄዳል.... FIFA ARAB CUP በፊፋ አዘጋጅነት በአረብ ሃገራት መካከል ብቻ የሚካሄድ የእግር ኳስ ውድድር ነው። ውድድሩ የሃገራቱን የእርስ በእርስ ግንኙነት ለማጠናከር ተብሎ የተዘጋጀ ውድድር መሆኑም ተገልጿል። ከእነዚህ ውስጥ የምስራቅ አፍሪካዎቹ ሃገራት ሱዳን፣ ጅቡቲና ሶማሊያ ሲገኙበት ውድድሩ ከ450 ሚሊየን ህዝብ በላይ ያለውን የአረቡን አለም የሚያስተሳስር ነው። በአጠቃላይ ውድድሩ ለአስራ ስምንት (18) ቀናት ሲዘልቅ 16 ብሄራዊ ቡድኖችን የሚያሳትፍ ነው። ሆኖም እስካሁን 22 ሃገራት ለመካፈል ፍቃደኝነታቸውን አሳይተዋል።[ስፖርት 52]
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.