cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ቤተ_መፀሐፍት 📚📖📕

ቤተ–መፀሐፍት የፍቅር ታሪክ ግለ ታሪክ የኢትዮጵያ ታሪክ ፍልስፍና ግጥም_እናም ሌሎች ይቀርቡበታል ለወዳጅዎ ሼር በማድረግ ሀላፊነትዎን ይወጡ ። @hiywote @ethiopia🇪🇹_ለዘላለም_ትኑር 👇👇👇👇👇👇👇 @ethio_liybrery

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
772
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ስለ hulu ምን ያህል ያውቃሉ ? 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 1, hulu ፕላት ፎርም ምንድነው? hulu ፕላት ፎርም onlin ገንዘብ መስሪያ መንገድ ሲሆን ከ @Facebook , @Instagram , @youtube እና @tiktok ጋር ባደረገው ስምምነት ከላይ የተጠቀሱትን website በመጎብኘት like በማድረግ የሚከፍል ፕላት ፎርም ነው 2, እንዴት hulu ላይ መመዝገብ እንችላለን? ለመመዝገብ የhulu ተመዝጋቢ የሆነ invitation link የሚያስፈልግ ሲሆን የስልክ ቁጥር እና ኢሜል አድሬስ ያስፈልጋል 3, በ hulu ፕላት ፎርም እንዴት ገንዘብ እንሰራለን? በየቀኑ ፕላትፎርሙ ላይ በመግባት የሚሰጠንን task (ስራ) በመስራት ዶላሮችን እንሰበስባለን 4, ከhulu  ምን ያህል ገንዘብ በየቀኑ መሰብሰብ እንችላለን ? በየቀኑ በ vip ደረጃችን የምንሰራቸው ገንዘቦች የተለያዩ ሲሆን vip0 👉 $1=50 ብር vIP1👉  $3= 150 ብር vip2👉  $15=750 ብር vip3👉  $35=1750 ብር vip4👉  $72=3600 ብር vip5👉  $150 =7,500ብር vip6👉 $280 =14,000ብር በተጨማሪም በርሶ ስር የተመዘገቡት ከvip0 በላይ ከሆኑ በየቀኑ ከሚሰሩት 3% ተጨማሪ ገቢ ይኖርዎታል 5, በ hulu ፕላት ፎርም እንዴት vip ማሳደግ እንችላለን? hulu ፕላት ፎርም ለደንበኞቹ vip1 እንዲያገኙ እንደሽልማት ያቀረበ ሲሆን ደንበኞች በሊንካቸው 40 ሰው እና ከዛ በላይ አስመዝግበው ተመዝጋቢዎቹ በተከታታይ ለ3 ቀን ታስካቸውን ሰርተው ማጠናቀቅ አለባቸው (ፌክ የሆነ አካውንት እና ተመዝጋቢዎች በትክክል task ካልሰሩ ሽልማቱን አንሰጥም ) ተመዝጋቢዎችዎ  ታስካቸውን በትክክል ከሰሩ እርሶ vip1 እና $15 ተሸላሚ ይሆናሉ ከhulu ገንዘብ እንዴት ወጪ ማድረግ እንችላለን ይህ የመመዝገቢያ link ነዉ https://hulu61.com/#/pages/register?code=3238468 hulu ፕላት ፎርም አለም አቀፍ online ስራ ስለሆነ አለም አቀፍ የሆነ ከረንሲ ነው የሚጠቀመው ስለዚህ የሁሉ አባላት በሙሉ ገንዘባቸውን ወጪ ለማድረግ  USDT አድሬስ ሊኖራቸው ይገባል ሀሳብዎትን እና ህልምዎትን እውን ለማድረግ ከ hulu ጋር ወደፊት ጠንክሮ የሰራ የስራውን ውጤት ያገኛል ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ስለ hulu ማንኛውንም ጥያቄ ለመጠየቅ ከዚህ በታች ያለውን አድራሻ ይጠቀሙ ይህ የመመዝገቢያ link ነዉ https://hulu61.com/#/pages/register?code=3238468
إظهار الكل...
إظهار الكل...
የብርክታዊት ሚስጥር ተጋለጠ || የሰይፋ ኢንተርቪው ላይ ውርደት || tik tok live ውርደት

#seifuonebs #brktawit #dinkljochi ሰብስክራይብ በማደረረግ ቤተሰብ ይሁኑ በወቅታዊ ቪዲዮች ዘና ፈታ እያል የምንማርበት ቤተሰብ የምኖንበት የምንግዜም ምርጡ ቻናል ነው ለወዳጅ ለዘመድ ለጓደኛ ይጠቅማል ያዝናናል ካላቺሁ ሼር ማድረግ አትርሱ ቪዲዮ አይቶ መተው ክልክል ነው ሰብስክራይብ ላይክ አድርጉ አመሰግናለሁ #like #sher #subscribe

https://youtube.com/channel/UCVPVZI4WUu--XMcaW5RA_3Q

إظهار الكل...
Nuti ባልጠበኩት ሰዓት እቃ ላከልኝ || dallol entertenment || seifu on ebs

#dallol_entertenment #seifuonebs #mic ሰብስክራይብ በማደረረግ ቤተሰብ ይሁኑ በወቅታዊ ቪዲዮች ዘና ፈታ እያል የምንማርበት ቤተሰብ የምኖንበት የምንግዜም ምርጡ ቻናል ነው ለወዳጅ ለዘመድ ለጓደኛ ይጠቅማል ያዝናናል ካላቺሁ ሼር ማድረግ አትርሱ ቪዲዮ አይቶ መተው ክልክል ነው ሰብስክራይብ ላይክ አድርጉ አመሰግናለሁ #like #sher #subscribe

https://youtube.com/channel/UCVPVZI4WUu--XMcaW5RA_3Q

إظهار الكل...
ሀይቅ ሲሰለጥኑ የነበሩ ፋኖዎች የምረቃ ትሪኢት

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ዘና ፈታ የምንልበት የምንጊዜም ቻናል ነው ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ #like #sher #subscribe

https://youtube.com/channel/UCVPVZI4WUu--XMcaW5RA_3Q

إظهار الكل...
ሄኖክ ዲንቁ ያስቆጣው ቪዲዮ || አዳነች አበቤ ምን ነካት || የዘይት ነገር

#ethiopia #seifuonEbs #henokdinkuሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ዘና ፈታ የምንልበት የምንጊዜም ቻናል ነው ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ #like #sher #subscribe

https://youtube.com/chann...

Posted Via @Share251
إظهار الكل...
👍
❤️
😂
😮
😢
😡
Posted via @Share251
إظهار الكل...
👍
❤️
😂
😮
😢
😡
ለፈገግታ ካላኳቸው አስቂኝ እና ትዝታን በትንሹ መለስ የሚያረግ meme😂😂 ተጋበዙልኝ @Ethio_liybrery @Ethio_liybrery @Ethio_liybrery
إظهار الكل...
የተጽእኖ ሰው የመሆን ምስጢር! በአንድ ወቅት አንዲት ወጣት ወደ እናቷ በመሄድ ኑሮ እንደከበዳትና ተስፋ የመቁረጥ ደረጃ ላይ እንዳለች ነገረቻት፡፡ “አንዱ ችግሬ አበሳጭቶኝ ሳልጨርስ ሌላ ይተካል፣ በእርሱኛው ደግሞ ውስጤ ተጎድቶ ገና ሳላገግም ሌላ ይጨመርብኛል” በማለት ከፍቅር ሕይወቷ ጀምሮ እስከ ሌሎች አስቸጋሪ ገጠመኞቿ ስሜታዊ በሆነ መልኩ አንድ በአንድ ገለጠችላት፡፡ በጥበቧ የምትታወቀው እናት፣ ወደ ልጇ ጠጋ በማለት ዳበስ አድርጋት ፍቅሯን ከገለጠችላት በኋላ አሁን ለጊዜው ተረጋግታ ስራ እንድታግዛት ጠየቀቻት፡፡ ልጅ ፈቃደኝነቷን ከገለጸች በኋላ እናት ምንም ጊዜ ሳታባክን አንድን ነገር እነድታደርግ ለልጇ አዘዘቻት፡፡ 💐 “ሶሰት ድስቶችን ውኃ በመሙላት በምድጃው ላይ ጣጂ” አለቻት፣ እናት፡፡ ልጅ የተባለችውን ለመፈጸም ወዲህ ወዲያ ማለት ጀመረች፡፡ ያንን ካደረገች በኋላ በመቀጠልም በእያንዳንዳቸው ውስጥ የተለያዩ ነገሮችን እንድትጨምርባቸው ነገረቻት፡፡ “በአንዱ ድስት ውስጥ አንድ ካሮት ጨምሪበት፡፡ በሚቀጥለው ድስት ውስጥም እንደዚሁ አንድ እንቁላል ጨምሪበት፡፡ በሶስተኛው ውስጥ ደግሞ የቡና ዱቄት ጨምረሽ ነይና ንግግራችንን እንቀጥል”፡፡ ልጅ የተነገራትን ካደረገች በኋላ ወደ እናቷ መጥታ ንግግራቸውን ቀጠሉ፡፡ ከተገናኙ ሰንበት ስላሉ ብዙ የሚነጋገሯቸው ነገሮች ነበሩና ሳያስቡት ቆየት አሉ፡፡ ይህንን ሁሉ ስታደርግ እናት ምን ለማድረግ እንደፈለገች በሚገባ ታውቅ ነበር፡፡ ከዚያም እናት በድንገት ከእንቅልፉ እንደባነነ ሰው፣ “የጣድሻቸውን ድስቶች ረሳሻቸው እኮ!” በማለት ልጇን አስታወሰቻት፡፡ ልጅ በፍጥነት ወደድስቶቹ በመሄድ ምድጃውን አጠፋችና ወደ እናቷ ተመለሰች፡፡ እናትም፣ በይ ተመለሺና ያበሰልሻቸውን ሶስቱንም ነገሮች አንድ በአንድ ይዘሽ ነይ አለቻት፡፡ ልጅም ሳህን ካመጣች በኋላ ካሮቱንና እንቁላሉን በጥንቃቄ ከድስቱ ውስጥ በማውጣት አመጣች፡፡ ተመልሳ ቡናውን ለማምጣት ከመሄዷ በፊት እናት ለልጇ በእንቁላሉ እና በካሮቱ ላይ ያየሽውን ለውጥ ንገሪኝ አለቻት፡፡ 💐ልጇም በመጀመሪያ ካሮቱን ከነካካችና ካጤነች በኋላ፣ “ወደ ውኃ ውስጥ ከመግባቱ በፊት ጠንካራ ነበር አሁን ግን በጣም ለስላሳ ሆኗል” አለቻት፡፡ በመቀጠልም እንቁላሉን ከነካካች በኋላ ቀድሞ እንደነበረ ስላገኘችው፣ “እንቁላሉ ምንም ለውጥ የለውም” አለቻት፡፡ እናት ግን በመመለስ፣ “የእንቁላሉን ላይ ላዩ እንጂ ውስጡን አላየሽውም” አለቻት፡፡ ልጅም እቁላሉን ሰበር ስታደርገው ውስጡ ጠንክሮ አገኘችው፡፡ ስለዚህም፣ “ወደ ውኃ ውስጥ ከመግባቱ በፊት ውስጡ ፈሳሽ እንደነበረ እርግጠኛ ነኝ፣ አሁን ግን ጠንክሯል” አለቻት፡፡ በመጨረሻም ለልጇ፣ “አሁን የቡናውን ዱቄት ከድስት ውስጥ አውጪና አምጪው” አለቻት፡፡ ልጅ ትንሽ ግር አላት፡፡ “ቡናው ከውኃው ጋር ተዋህዷል፣ እንዴት አመጣዋለሁ?” ብላ አሰበች፡፡ በዚህ ሃሳብ ተመስጣ ወደ ቡናው ስትሄድ፣ መዋሃድ ብቻ አይደለም ቡናው የውኃውን መልክ፣ መዓዛና ጣእም ሙሉ ለሙሉ ለውጦታል፡፡ ከዚያም ቡናውን በሁለት ስኒዎች በመቅዳት ወደ እናቷ ወስዳ እያጣጣሙት መነጋገራቸውን ቀጠሉ፡፡ 💐ልጅ እናቷን፣ “ምን አስበሽ ነው ይህንን ሁሉ ያስደረግሽኝ?” አለቻት፡፡ “አየሽ”፣ አለች እናት፤ “እነዚህ ሶስት ነገሮች አንድ አይነት ሁኔታ ውስጥ ነው ያለፉት፣ በፈላ ውኃ ውስጥ፡፡ ካሮቱ ካለፈበት ሁኔታ ምንም ነገር መቋቋም እስከማይችል ድረስ እጅግ ለስላሳ ሆነ፡፡ እንቁላሉ ደግሞ ካለፈበት ሁኔታ የተነሳ ውስጡ ጠነከረ፡፡ እነዚህ ሁለት ነገሮች በገቡበት ሁኔታቸው ተጽእኖ ስር በመሆን ባህሪያቸው ተለወጠ፡፡ ቡናው ግን በገባበት ሁኔታ ላይ ተጽእኖ አመጣ፡፡ የገባበትን ቦታ ጣእም፣ ጠረንና እንዲሁም ቀለም እንደለወጠው ተመልክተሻል፡፡” እናት በመቀጠል እንዲህ አለቻት፣ “አንቺም በምታልፊበት ሁኔታ ያለሽ ምርጫ ከሶስቱ አንዱ ነው፡፡ ልክ እንደካሮቱ አጉል ልፍስፍስና በሁሉም ነገር የሚጎዳ አይነት ሰው እንዳትሆኚ ልታስቢበት ይገባል፡፡ በተቃራኒው የምታልፊበት ሁኔታ ልክ እንደ እንቁላሉ ውስጥሽን አጉል ጠንካራና ደንዳና እንዳያደርገው ተጠንቀቂ፡፡ ከእነዚህ ሁኔታዎች ይልቅ የተሻለው መንገድ በምታልፊበት ሁኔታ ሁሉ በቀላሉ የሚነካና የሚፈርስ ደካማ ወይም ከጉዳት የተነሳ አጉል “ጠንካራ” እና አትንኩኝ ባይ ሳትሆኜ ሁኔታውን የምትለውጪ የተጽእኖ ሰው ልትሆኚ ይገባል”፡፡ ከወደዱት ሼር ያድርጉት @Ethio_liybrery @Ethio_liybrery @Ethio_liybrery
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.