cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

No pain no gain

🔴ALL IN ONE CHANNAL PEACE ✨Quote 💕 ✨old & new Music 🎵 ✨funy Video 🎬😋 ✨Vine amazing😂 ✨#rap #hiphop wiz ✨general knowledge 🔛 for cross @smi20 @lilpump_boss @vibesp

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
217
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🎈Welcome to Tele Birr Bot ➣ ቴሌ ብር Botን ሲጠቀሙ 📋 ሲመዘገቡ 15.00 ብር Bonus 🎁 በየ 48:00 ሰሀት(2 ቀን) 3.00 ብር ጉርሻ 🔗 ጓደኛ በመጋበዝ 5.00 ብር ያገኛሉ። TeleBirr Botን ይቀላቀሉ 🔗 https://t.me/TeleBirrProBot?start=Bot6056439
إظهار الكل...
​​​​​​​​◆ ▬▬▬▬▬▬ ❴ ⬛️ ❵ ▬▬▬▬▬▬ ◆ ℒℴνℯ ▬ እናቴ ▬ ℒℴνℯ ቢሆንልኝማ ድካምሽን ብደክም ሸክምሽን ብሸከም ባዝልሽ በጀርባዬ ባቅፍሽ በጉያዬ ቢሆንልኝማ.......... ብሰጥሽ እድሜዬን ከኔ ላይ ቀንሼ አንቺ ጎልተሽልኝ ይዩኝ እኔ አንሼ ቢሆንልኝማ....... አንቺ እንዳረገዝሽኝ እኔም ባረገዝኩሽ በሆድ በጀርባዬ ሁለመናዬ ላይ አንቺን ባነገስኩሽ ሁሌ እንድትፈኪልኝ ደስታ እኔ በሆንኩሽ ቢሆንልኝ እማ........ እንቅፋት እንዳይኖር በተደለደልኩኝ ምቹ መንገድ ሆኜሽ ብትረማመጂኝ ህመምሽን ብወስድ ድካምሽን ብድክመው አንቺ የቻልሽውን ግን እኔ ማልችለው መስሎ የታየሽን ስቃይሽን ሁሉ እኔ ላይ ብጥይው ቢሆንልኝ እማ....... የተመኘሁትኝ አንቺነትሽን ነው እናት ያሰኘሽን ልዩ ምስጢሩን ነው ቢሆንልኝ እማ መሆን ምፈልገው አንቺኑ ብቻ ነው።
إظهار الكل...

ሰላም ቤተሰቦቼ። በዚህ ሰአት መቼም ሁላችንም በ ኢንተርኔት ገንዘብ ማግኝት እንደምንችል እናውቃለን። ከነዚህ ውስጥ አንዱ እና ቀላሉ clipclaps ነው። ይህም አፕልኬሽን ቪዲዮ በማየትና ጌም በመጫወት ብቻ ሲከፍለን 10 dollar ሲደርስ በ አዋሽ ባንክ በኩል መቀበል አንችላለን። በተጨማሪም ከታች ባለው link አፑን ስታወርዱት 1 dollar gift ይሰጣቹሀል። . . . Hey! Come watch funny videos with me on ClipClaps! There is a $1 sign up reward. https://h5.cc.lerjin.com/propaganda/#/community?clapcode=5684663469
إظهار الكل...
አሁለታ መካ እጅግ ከባድ ዝናብ ዘንቧል 🕋🕋
إظهار الكل...
2.16 MB
ኢንና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! የኢትዮጵያውን ሙስሊሞችን መብት አስመልክተው በመቆርቆር ፣ በተለይ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሀሳባቸውን በማንሸራሸር የሚታወቁት ኡስታዝ አብዱልወሃብ ካሳ በኮሮና ታመው ወደ ኣኪራ አምርተዋል። ከ2 ሳምንት በፊት በኮቪድ ታመው ሆስፒታል የገቡ ሲሆን በሆስፒታል ሆነው በፌስቡክ በለቀቁት በዚህ የቪዲዮ መልዕክት አውፉታን ጠይቀው ነበር።አላህ በምህረቱ ጀነትን ይወፍቃቸው።አላህ ለቤተሰብና ወዳጆቻቸው መጽናናትን ይለግሳቸው።
إظهار الكل...
23.58 MB
3.34 MB
ብስራት ሱራፌል- ቃል በቃል Covered By El @cassbala
إظهار الكل...
Kal Bekal.ogg4.41 KB
ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ የሸዕባን ማሟያ 30 ሆኖ ይፆማል። ረመዳን ማክሰኞ ሚያዚያ 5 እንደሚጀምርም ተነግሯል። አላህ ያድርሰን የፆሙን ሙሉ ምንዳ አጊኝተዉ ከሚያልፉ ባሪያዎቹም ያድርገን። 🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
إظهار الكل...
ይቅር በለኛ ወንድሜ ይቅር በይኝ እህቴ ይቅር በሉኝ ‼️ @cassbala🤲
إظهار الكل...
1.79 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.