cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሊቨርፑል ኢትዮጵያ "RED FANS"

እንኳን ደህና መጣችሁ 🌟 🔴 የቀዮቹ መንደር የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ዘጋቢ ቻናል ! ➲ ዜናዎችን በፍጥነት ➲ ጨዋቾችን በቀጥታ ከቪዲዮ ጋር ➲ ሰፊ ትንታኔዎችን አናቀርባለን ለማስታወቂያ @symit_j

إظهار المزيد
Advertising posts
27 344المشتركون
+25624 hour
+4717 يوم
+2 07430 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ከ አርኔ ስሎት ጋር ይመጣሉ ተብለው ሚጠበቁት የ ፌይኖርድ ስታፍ አባላት:- 🇳🇱ኤቴየን ሬይጅነን [የ ፌይኖርድ ምክትል አሰልጣኝ] 🇳🇱ስፓይክ ሀልሾፍ [ የ ፌይኖርድ ምክትል አሰልጣኝ] 🇧🇪ሩበን ፒተርስ [የ ፌይኖርድ የተጫዋቾች አፈፃፀም ዋና አሰልጣኝ]
إظهار الكل...
👍 22🤬 8 4🥰 1
አዲሱ ዘመን በሊቨርፑል🤝❤️ LOADING......🔁
إظهار الكل...
😭 37👍 14🙏 6 3🥰 1
👉ከታማኝ ምንጮች እንደተገኘው ተጫዋቾቹ አርኔ ስሎት የቡድኑ አሰልጣኝ እንዲሆን በመመረጡ ደስተኛ ናቸው ። ግን አሁን ሙሉ ትኩረታቸው በሲዝኑ ላሉት ቀሪ ጨዋታዎች ነው......ይህም ደግሞ ለክሎፕ አስደሳች አጨራረስ እንዲሆን ለማድረግ ነው🥲 🔗Lewis Steele
إظهار الكل...
👍 31🤷 6💔 4 2😁 1
⭐️# የጨዋታ_ቀን⭐️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ ! 🟤 ዌስትሃም 🆚 ሊቨርፑል 🟢 🗓️ ዛሬ ⏰ ቀን 8:30 🏟️ ለንደን ስታድየም 🔴ድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል🔥
إظهار الكل...
26👍 5🥰 3
🌄  ሰላም ታደረ ቤተሰብ ? 🙏 መልካም ቀን ተመኘንላቹ🫶
إظهار الكل...
19👍 3🙏 2
ፕሮፋይል ይፈልጋሉ ?
إظهار الكل...
🌌 JOIN 🌌
97.1ስፖርት በኢትዮጽያ ትልቁ ከ350ሺ በላይ ተከታይ የነበረዉ ቻናላችን በመዘጋቱ አዲስ ቻናል ከፍተናል በአጭር ጊዜ ዉስጥ ከ75ሺ በላይ ተከታዬችን አፎርተናል ይቀላቀሉን 🙏 https://t.me/+Uaiigrux6idlZjY0
إظهار الكل...
⚽️ 97.1ስፖርት በኢትዮጵያ ⚽️
🙏 75 ሺ በላይ ተከታይ ደርሰናል 🙏
✅ JOIN ✅
ቀኑን ሙላ ስትከታተሉን ስለቆያቹ ከልብ አመሰገንን ፣ የነገ ሰው ይበለን 🙏 ደህና እደሩ ቤተሰቦች 😴
إظهار الكل...
🙏 33👍 1 1
97.1ስፖርት በኢትዮጽያ ትልቁ ከ350ሺ በላይ ተከታይ የነበረዉ ቻናላችን በመዘጋቱ አዲስ ቻናል ከፍተናል በአጭር ጊዜ ዉስጥ ከ75ሺ በላይ ተከታዬችን አፎርተናል ይቀላቀሉን 🙏 https://t.me/+Uaiigrux6idlZjY0
إظهار الكل...
⚽️ 97.1ስፖርት በኢትዮጵያ ⚽️
🙏 75 ሺ በላይ ተከታይ ደርሰናል 🙏
✅ JOIN ✅
Repost from N/a
ምን አይነት ፕሮፋይል የሚሆኑ ይፈልጋሉ 📷 👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
Sad pp 😔
Happy pp 😀
Funny pp 😂
Love pp 😍
All in One 🤩