cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ማራኪ Talks

👉ማራኪ ዜና🌍 👉ማራኪ ጥናት🎓 👉ማራኪ መዝናኛ🛃 👉በቅርብ ቀን በአድስ ነገር🇪🇹

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
161
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አለች ሀገሬ ሁሉን ችላ እስከዛሬ !!!
إظهار الكل...
What is matrices?Anonymous voting
  • I don't know
  • It is plural matrix
  • No answer
  • None
0 votes
አጠር ያለች ናት አንብባት እኔ ወይ አንተ ነጥብ እንጥላለን !! ምንነካህ? አንገትን ያህል ነገር ተሰጥቶኋል የፊትህን ብቻ ሳይሆን ግራና ቀኝህን ዞር ዞር ብለህ ዕይበትእንጂ ራቁት መሄድ እና የውስጥ ገላን መነቀስ እንደ ስልጣኔ ከተቆጠረ ፣ ሁለት እግር ተሰጥቶን ሳለ ውሻ ይመስል እግርን እንደ አራት አድርጎ እያፈነደዱ (ስለ ቃሉ ይቅርታ) ምስል ማጋራት ከተለመደ ያው ሄዶ ሄዶ የት እንደሚያደርሰን ይታወቃል ፣ (ሌዝቢያን ፣ ጌ ፣ ሹገር ማሚ ፣ ሹገር ዳዲ) ሲባል ጆሯችን ተለማምዶት አልሰቀጥጠው ካለ ፣ ማን እንደሰየመው ባላቅም ቅዳሜ በመጣች ቁጥር "መጨበስ" ከዛ ሌላም ሌላም (በተለይ አብዘሀኛው የግቢ ተማሪ) ፣ ሰው እንደ ቅጠል እየረገፈ ብልጭልጭ ላይ ሙጥኝ ካልን ፣ ከሰው ይልቅ ለባዕድ ነገር ትኩረት ከሰጠን ፣ ወንጌሉን ትተን ወንጀሉ ላይ ከበረታን ፣ ከሁሉም የሚብሰው ደግሞ "ካለፈው ስህተታችን ካልተማርን" አንድ ወይም ሁለት ሳይሆን ህዝብ በሚባል ደረጃ በዚህ አስተሳሰብ ላይ ከተገኘን በቃ እመነኝ ላይመስልህ ይችላል እንጂ ህዝብ ተሳስቷል ። አትገረም! አዎ! ሕዝብ በደንብ ይሳሳታል አልመለስ ካለ ያው ወይ ንፍር ውሃ ይበላዋል አሊያም እሳት ይወርድበታል !! ወዳጄ አንተ ብዙ ሳትገረም ልቦናህን ሰብሰብ አድርገህ ከቻልክ ኖህን ወይም ሎጥን ሁነህ ተገኝ ካልሆነልህ ሆነህ ለመገኘት ሞክር ህዝብ ድብን አድርጎ ይሳሳታል !! #ሐብተስላሤ አባተ "...የተሻለ ነገርን የማያስብ ሰው የተሻለ ህይወት ሊኖረው አይችልም ሁሉም ነገር ያንተ ሀሳብ ወጤት ነው የተሻለ ነገር ስታስብ የተሻለ ነገር ትፈልጋለህ የተሻለ ነገር ስትፈልግ ደግሞ የተሻለ ሕይወትን ታገኛለህ ዓለምን ለመለወጥ ከመሞከር በፊት ራስን መለወጥ መቅደም አለበት አለዚያ በምኞት ዓለም የምንኖር ለውጥ ናፋቂ እንጂ ለውጥን የምናይ አንሆንም..." #ሶቅራጥስ t.me/allgate
إظهار الكل...
ማራኪ Talks

👉ማራኪ ዜና🌍 👉ማራኪ ጥናት🎓 👉ማራኪ መዝናኛ🛃 👉በቅርብ ቀን በአድስ ነገር🇪🇹

How to continue studying...?Anonymous voting
  • Regular Class ( Face to Face)
  • Virtually ( Online Classes)
0 votes
ለፈገግታ😁 በዩኒቨርስቲ የሚማሩ የ 3ኛ አመት የሳይኮሎጂ ተመራቂ ጓደኛሞች ነገ Final ፈተና እያላቸዉ ማታ ሲጠጡና ሲጨፍሩ አመሹ እናም ወደ ተከራዩበት ቤት ሲመለሱ ለማጥናት ጊዜ ስላልነበራቸዉ ወዲያዉ ተኝተዉ ጠዋት በመነሳት ወደ መፈተኛ ክፍሉ ይሯሯጣሉ🏃 ፡፡ በዚህ ጊዜ ሳያጠና መፈተኑ የጨነቀዉ አንድ ተማሪ አሪፍ ሀሳብ ያቀርባል "ለምን ግን አስተማሪያችንን ትናንት ማታ ወደ ግቢ ላይብረሪ ስንመጣ የምንመጣበት ታክሲ🚕 ጎማ ፈንድቶ እሱ እስኪስተካከል ጠበቅን ከዛም ደግሞ በመንገድ ላይ አንዱ ጓደኛችን ታሞ እሱን ሆስፒታል ወሰድን ግቢ እንደገባንም ስለደከመን ሳናጠና አደርን አንለዉም😃 " የሚል ሃሳብ አቀረበ ፡፡ በዚህ ጊዜ ሁለቱም በሀሳቡ በደስታ ተስማምተዉ ለአስተማሪዉ ሊነግሩት ወደ ቢሮዉ በፍጥነት አመሩ ፡፡ የሳይኮሎጂዉ ፕሮፌሰርም ባጋጠማቸዉ ነገር እጅግ በጣም አዝኖ ለነሱ ብቻ ሌላ ፈተና አዉጥቶ በነጋታዉ ሊፈትናቸዉ ተስማሙ ፡፡ 3ቱ ጓደኞችም በብልጠታቸዉ እጅግ በጣም ተደስተዉ ቀጥታ ወደ ላይብረሪ ገብተዉ ማጥናት 👨‍🏫ጀመሩ ፡፡ በዛን ቀን ደግሞም ማታዉን ጨምረዉ ወጥረዉ ሲያጠኑ ካማሹ በኅላ በነጋታዉ ለፈተና ቀረቡ ፡፡ አስተማሪዉም ሌላ አንድ ፈታኝ አስተማሪ ጨምሮ 3ቱን ተመራቂ ተማሪዎች ሰፊ ክፍል ካስገባቸዉ በኀላ አራርቆ አስቀምጦ የፈተና ወረቀ ሰጣቸዉ። የሳይኮሎጂ ፕሮፌሰሩም የፈተና ወረቀቱን ሰጣቸዉና በሉ ስሩ ተማሪዋቼ አለ ፡፡ 3ቱም ተማሪዋች ፈተናቸዉን ገልብጠዉ ስማቸዉንና ID ቁጥራቸዉን ከፃፉ በኀላ ጥያቄዉን ማንበብ ጀመሩ ፡፡ ጥያቄዋቹ እንዲህ የሚሉ ነበሩ ?😂 1. የፈነዳዉ የታክሲ ጎማ የትኛዉ ነበር ? ሀ.የፊት ቀኝ ለ.የፊት ግራ ሐ. የኀላ ቀኝ መ.የኀላ ግራ 2.ጎማዉ የፈነዳዉ የት አካባቢና ስንት ሰአት ነዉ?___________________ 3. ጎማዉ የተቀየረዉ የት ጎሚስታ ቤት ነዉ? ____ 4.የታመመዉን ጓደኛችሁን የት ሆስፒታል ወሰዳችሁት?🤣🤣 መልካም ፈተና ! ይህን ፈተና ከደፈናችሁ Final exam ለመፈተን ብቁ ናችሁ !
إظهار الكل...
ስስምሽ ስላየሁ ትላንትና በህልሜ ዛሬን ቶሎ ተኛሁ ልስምሽ ደግሜ ታድያ ምን ያረጋል የህልሜ ደራሲ አትታደል ቢለኝ ህልሜን ገለባብጦ ሲስሙሽ አሳየኝ!!! ✍በረከት በላይነህ t.me/allgate
إظهار الكل...
ማራኪ Talks

👉ማራኪ ዜና🌍 👉ማራኪ ጥናት🎓 👉ማራኪ መዝናኛ🛃 👉በቅርብ ቀን በአድስ ነገር🇪🇹

​​#ዝም_ብዬ_አልሞትም #አስተማሪ_ታሪክ በጥንት ዘመን አንድ ንጉሥ በሁለት ሰዎች ላይ ሞት ፈርዶ ሲያበቃ ለመጨረሻ ጊዜ የምትናገሩት ሐሳብ ካለ ይዛችሁት ከምትሞቱ ሐሳባችሁን ግለጹ አላቸው። አንደኛው የሞት ፍርዱ ላይነሳልኝ ምን አደከመኝ ብሎ ያስብና ምንም የምናገረው ነገር የለኝም የለኝም ይላል። ሌላኛው ግን ዝም ብዬ ከምሞት ብሎ ያስብና አንድ መላ ያመጣል። ንጉሱ አንድ በጣም የሚወዳት ምርጥ ፈረስ እንዳላቸው ስለሚያውቅ "ንጉስ ሆይ ሺ ዓመት ይንገሡ! እኔ የሚወዱትን ፈረስዎ ለአንድ ዓመት መብረር ላለማምውደ እችላለሁ" ይህ የሚሆነው ግን የአንድ ዓመት ዕድሜ ከተሰጠኝ ብቻ ነው ይላል። ንጉሡም አባባሉ ቢያስገርመውም "የሚበር ፈረስ ያለው በዓለም ላይ ብቸኛ ንጉሥ" መባሉን ውስጡ ስለወደደው በነገሩ ተስማምቶ የአንድ ዓመት ዕድሜ እንዲሰጠው ፈቀደ ። ከችሎቱ መልስ ያ ዝም ያለው ባልንጀራው በዚህኛው ላይ ስላቅ ተናገረበት "ወፈፍ ያረግሃል ልበል? አሁን በየት ሀገር ነው ፈረስ የሚበረው? አንድ ዓመት ረዥም መስሎህ ነው ይህን የማይሆን ነገር የምትናገረው? ምናለ ጣርህን ባታበዛው" አለው። ብልሁ ሰው ግን ተኩራርቶ እኔ እንዳንተ ዝም ብዬ አልሞትም ይህን ሃሳብ ሳቀርብ ነጻ ለመውጣት አራት አማራጮች አሉኝ እነርሱም፡- ፩ኛ. በዚህ አንድ ዓመት ንጉስ ሊሞቱ ይችላሉ ፪ኛ. እኔ እራሴ ልሞት እችላለሁ ፫ኛ. ፈረሱ ሊሞት ይችላል ፬ኛ. ማን ያውቃል ምንአልባት ፈረሱን መብረር #አስተምረው ይሆናል። አለው ይባላል። #ጭብጥ - እኛም ዛሬ ለመናገር የሚከብድ ለማየት የሚቀፍ ሀጥያት ሰርቻለው ስለዚህ እግዚአብሔር ይቅር አይለኝም እያልን ሳንሞት እንደሞተ ሰው አንኑር በንስሐ የማይጠፋ ሀጥያት የለም። ወደ ንስሐ እንዳንቀርብ የምናስበው ስበብ የምናመጣው ሰበብ ሁለ የሰይጣን እንጂ የእኛ አይደለም እግዚአብሔር ሀጥያትን እንጂ ሀጥያተኛል አይጠላም። እናም ዝም ብለን ከነኃጥያታችን ልንሞት አይገባም ንስሐ ገብተን ሥጋ ወደሙን ተቀብለን ነጻ ወጥተን መንግስቱን ብንጠባበቅ ይሻለናል ይሻለናል። ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! t.me/allgate
إظهار الكل...
ማራኪ Talks

👉ማራኪ ዜና🌍 👉ማራኪ ጥናት🎓 👉ማራኪ መዝናኛ🛃 👉በቅርብ ቀን በአድስ ነገር🇪🇹