cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መፅሐፍ ቅዱሳችን.........ምን ይላል???

“የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤” — ዕብራውያን 4፥12 🌻 ወደ ቃሉ 🌻እንመለስ !!!!!! #ይቀላቀሉን# “ልጄ ሆይ፥ ሕጌን አትርሳ፥ ልብህም ትእዛዛቴን ።” — ምሳሌ 3፥1

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
208
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ራእይ 5 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² በታላቅ ድምፅም እንዲህ ብለው ዘመሩ፤ “የታረደው በግ ኀይልና ባለጠግነት፣ ጥበብና ብርታት፣ ክብርና ሞገስ፣ ምስጋናም፣ ሊቀበል ይገባዋል። ¹³ ከዚያም በሰማይና በምድር፣ ከምድር በታችና በባሕር፣ በእነርሱ ውስጥ ያሉ ፍጡራንም ሁሉ እንዲህ ብለው ሲዘምሩ ሰማሁ፤ “በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠውና ለበጉ፣ ምስጋናና ሞገስ፣ ክብርና ኀይል፣ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን።” ¹⁴ አራቱ ሕያዋን ፍጡራንም፣ “አሜን” አሉ፤ ሽማግሌዎቹም በግምባራቸው ተደፍተው ሰገዱ። 👇👇👇👇👇 @YeHeywetQale @YeHeywetQale
إظهار الكل...
💎ወዳጄ ከትላንትህ ጋር ብቻ ተወዳደር አለበለዚያ ከሰዎች ጋር ንፅፅር ደስታህን ነው የሚነጥክህ! ውብ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @KaluYiseral የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
إظهار الكل...
إظهار الكل...
✝️የደቀ መዝሙር መነሻ ✝️ ደቀ መዝሙር መሆን ያለበት የዳን ስው ብቻ ነው 1= የእግዚአብሔር ፀጋ የሆነ ጥሪ ነው ። 👉በእግዚአብሔር የሆን ነፃ ጥሪ ነው ✝️“እንግዲህ በጌታ እስር የሆንሁ እኔ በተጠራችሁበት መጠራታችሁ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤” — ኤፌሶን 4፥1 ✍️ተጨማሪ ጥቀስ =ሮሜ.1÷7 2ተሰ.2:14 ሮሜ 11÷29 @YeHeywetQale 2= የግል የፍቃደኝነት ነው። 👉 መወሰን ያለበት ህይወት ነው (የግል ፍቃደኝነት የሚጠይቅ ነው ) ✝️“ጴጥሮስም፦ እነሆ፥ እኛ ሁሉን ትተን ተከተልንህ አለ።” — ሉቃስ 18፥28 ✍️ተጨማሪ ጥቀስ= ማቴ..4:18-22 ማር.10÷21 ማቴ.8÷22 @YeHeywetQale 3= የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ነው ። 👉 የእግዚአብሔርን ቃል ጊዜ ና ትኩርት ሰቶ ከመንፈስ ቅዱስ እግር ስር ቁጭ ብሎ መማር አለበት/አስፈላጊ ነው ። ✝️“ብዙ ሰዎች የመሰከሩለትን ከእኔም የሰማኸውን ሌሎችን ደግሞ ሊያስተምሩ ለሚችሉ ለታመኑ ሰዎች አደራ ስጥ።” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥2 ✍️ተጨማሪ ጥቀስ= ማቴ.28÷19-20 2ጢሞ.2-2 1ኛ.1÷13 @YeHeywetQale 4= የተማሩትን ከመታዘዝ ወይም ተግባራዊ ከማድረግ የሚጀምር ነው ። 👉 ቃሉን ተምሮ ቃሉን የሚጠይቅውን ሕይወት መኖር ተገቢ ነው። 👉 ስለ ዳኑ ከዛን ቃሉን ስለ ተማሩ በዚህ ብቻ ደቀ መዝሙር መሆን አዪቻልም። 👉የደቀ መዝሙር ትምህርት ያስፈለገው ጌታን ለመምሰል ነው ። ደቀ መዝሙር ቃሉ የሚጠይቀውን ሕይወት ለማወቅ ወይም መኖር ነው። ✝️ “ከዚህም የተነሣ ከደቀ መዛሙርቱ ብዙዎች ወደ ኋላ ተመለሱ፤ ወደ ፊትም ከእርሱ ጋር አልሄዱም።” — ዮሐንስ 6፥66 ✍️ተጨማሪ ጥቀስ= ዮሐ.6:66 ዮሐ6÷60 https://t.me/YeHeywetQal
إظهار الكل...
“አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥5 አብረን ወንጌል እንስራ ⁉
إظهار الكل...
إظهار الكل...
🇪🇹ከቃሉ እንመገብ📖

📖📖 ዘዳ 30 : 14 📖📖 እንኳን ወደ 🇪🇹ከቃሉ እንዲመገብ📖 ተቀላቀሉ አላማችን ወንጌል ለአለም Endideres ነው፣ 👉ወንጌል ይለውጣል 👉ወንጌል ህይወት ነው 🔔Yalachehun hasabe 👉 @Biruk31 👈 ዪላኩልን!! 👉 @YeHeywetQale የናንተ ምርጫ

ዕብራውያን 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³³ እነርሱ በእምነት መንግሥታትን ድል ነሡ፥ ጽድቅን አደረጉ፥ የተሰጠውን የተስፋ ቃል አገኙ፥ ³⁴ የአንበሶችን አፍ ዘጉ፥ የእሳትን ኃይል አጠፉ፥ ከሰይፍ ስለት አመለጡ፥ ከድካማቸው በረቱ፥ በጦርነት ኃይለኞች ሆኑ፥ የባዕድ ጭፍሮችን አባረሩ። ³⁵ ሴቶች ሙታናቸውን በትንሣኤ ተቀበሉ፤ ሌሎችም መዳንን ሳይቀበሉ የሚበልጠውን ትንሣኤ እንዲያገኙ እስከ ሞት ድረስ ተደበደቡ፤ ³⁶ ሌሎችም መዘበቻ በመሆንና በመገረፍ ከዚህም በላይ በእስራትና በወኅኒ ተፈተኑ፤ ³⁷ በድንጋይ ተወግረው ሞቱ፥ ተፈተኑ፥ በመጋዝ ተሰነጠቁ፥ በሰይፍ ተገድለው ሞቱ፥ ሁሉን እያጡ መከራን እየተቀበሉ እየተጨነቁ የበግና የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ፤ ³⁸ ዓለም አልተገባቸውምና በምድረ በዳና በተራራ፥ በዋሻና በምድር ጕድጓድ ተቅበዘበዙ። ³⁹-⁴⁰ እነዚህም ሁሉ በእምነታቸው ተመስክሮላቸው ሳሉ የተሰጠውን የተስፋ ቃል አላገኙም፥ ያለ እኛ ፍጹማን እንዳይሆኑ እግዚአብሔር ስለ እኛ አንዳች የሚበልጥ ነገርን አስቀድሞ አይቶ ነበርና። @KaluYiseral @KaluYiseral
إظهار الكل...
ያህዌህ ሮይ እግዚአብሄር እረኛችን @ያህዌ ሮይ እግዚአብሄር እረኛችን ነው !!!!! " እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።" (መዝ 23: 1) https://t.me/YekersetosAmebasaderoch
إظهار الكل...
ያህዌህ ሮይ እግዚአብሄር እረኛችን

@ያህዌ ሮይ እግዚአብሄር እረኛችን ነው !!!!! " እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።" (መዝ 23: 1)