cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

📚 ከቀደምቶች ምክር 🇸🇦

🌹بسم الله الرحمان الرحیم🌹 🔺 طَلَبُ الْعِلْمِ فَرِيضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ!! ዕውቀት መፈለግ በሁሉም ሙስሊሞች ላይ ግዴታ ነው!! 📖እስላማዊ ትምህርቶች 📖አስተማሪ ታሪኮች 📖 ጥያቄና መልሶች ለማንኛውም አስተያየት በዚህ ያድርሱን @yeilmkazna_bot 📝በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል ይገኛሉ።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
6 345
المشتركون
+224 ساعات
-127 أيام
-9530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

✓ « ይደመጥ! » 🔘 «የልብ መስፋት ስበቦች» 📌  በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ነሲሃ ። 🔗 https://t.me/merkezassunnah/7801 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🔗https://t.me/abdu2abdu
إظهار الكل...
የልብ መስፋት ሰበቦቹ.mp33.30 MB
Photo unavailableShow in Telegram
👍 14👏 1
🛑     ከፊል ማስታወሻ እና ማሳሰቢያዎች!! ✅ነገ የዐረፋ ቀን በመሆኑ በዋነኝነት ሦስት ዋና ዋና ዒባዳዎች ይደረጋሉ። 1ኛው,     ጾም [የሁለት ዐመት ወንጀል ያስምራል።] 2ኛው,     ዱዐ [በየትኛውም ቀን ከሚደረገው በበለጠ ተቀባይነት አለው።] 3ኛው,   የተገደበው ተክቢራ [ከፈጅር ጀምሮ ከሁሉም ፈርድ ሰላቶች በኋላ ይደረጋል።] ❌በነገው ዕለት "የሴቶች ዐረፋ"  በሚል የሚከበር በዓል ወይም "ለሞቱ ሰዎች" ተብሎ የሚታረድ እርድ የለም። 💫"ለሞቱ ሰዎች ሰደቃ" ተብሎ ከሆነ በዚህ ቀን የሚታረደው፦   መረጃ የሌለው ዒባዳ በመሆኑ ተቀባይነት የለውም, ባለቤቱ ላይ ተመላሽ ይሆንበትና የወንጀል ተሸካሚ ይሆናል። 💫"ካልታረደ የሞቱ ሰዎች ተቆጥተው ንብረት ወይም ልጅ ላይ አደጋ ያደርሳሉ" በሚል ስጋት ከሆነ የሚታረደው፦   በአላህ ላይ ማጋራት ስለሆነ ባለቤቱ ከእስልምና የሚያስወጣ ተግባር ይሆናል። ✅የዒድ ቀን ከንጋት ጀምሮ ያማረ ልብስ በመልበስ ልጆችና ሴቶች ጨምሮ ሁሉም ወደ ዒድ መስገጃ መውጣት አለበት። ❌ሴቶች ወደ ዒድ መስገጃ ሲወጡ ወደ ፊትና ተጣሪ ከሆኑ ክፉ አለባበሶች መራቅ እና ከሽቶ መቆጠብ አለባቸው። ❌ወደ ዒድ መስገጃ በሚደረገው ጉዞ ወንዶች እና ሴቶች መሃል ንክኪ በሚፈጥር መልኩ መገፋፋት መኖር የለበትም። ❌ሴቶች ወደ ዒድ መስገጃ ሲሄዱም ይሁን መስገጃ ቦታው ላይ ሆነው ድምፃቸው ለወንዶች በሚሰማ መልኩ ተክቢራ ማድረግ የለባቸውም። ✅የዒድ ቀን: የዒድ ሰላት እስከ ሚሰገድ ድረስ መጾም የተወደደ ሱና ነው። 💫ከተቻለ እንደተሰገደ ኡዱሒያው ይታረድና በእሱ ስጋ ይፈጠራል። ✅ወደ ዒድ መስገጃ ቦታ ከመጓጓዣ ይልቅ በእግር መሄዱ የተወደደ ሱና ነው። ✅የዒድ ሰላት ተሰግዶ ሲመጣ የተኬደበት መንገድ ቀይሮ በሌላ መንገድ መመለስ የተወደደ ሱና ነው። ✅የዒድ ሰላት ከተሰገደ በኋላ በጊዜ ቶሎ ብሎ ኡዱሕያ ማረድ የተወደደ ሱና ነው። 💫ከዒድ ቀጣይ ባሉ ሦሥት ቀናቶች የዒዱ ቀን ጨምሮ በአራቱ ቀናት ኡዱሒያ ቢታረድ ያብቃቃል። ✅ከዒድ ቀጥሎ ባሉ ሦሥቱ ቀናቶች አይጾምም: ይበላል, ይጠጣል አላህም በብዛት ይወሳባቸዋል። ✅ኡዱሒያው ሲታረድ አባወራው በራሱ እጅ ቢያርደው የተወደደ ነው። ✅ማረድ ባይችል ወይም ባይፈልግ: ቢያንስ ሲታረድ ቆሞ ማየት እና እቦታው ላይ መገኘት አለበት። ✅ከታረደው እርድ በቲንሹም ቢሆን እንኳ ለምስኪኖች ወይም ለደሀዎች ሰደቃ መሰጠት አለበት። ❌ከታረደው የኡዱሒያ ስጋ መሸጥ አይፈቀድም።   💫የሚያዘጋጀው ተቀጣሪ ባለሙያ ቢሆንም ለእሱ ከኪስ መክፈል እንጅ ከእርዱ ቆዳ ወይንም ሌላ ነገር ሰጥቶ ማመቻቸት አይፈቀድም። ✅ኡዱሒያ ለማረድ ከመጣሉ በፊት ማረጃ ቢላው በደንብ መሞረድ እና እንስሳው ሳይሰቃይ መታረድ አለበት። ❌እንስሳው ለእርድ ከቀረበ በኋላ ሰው ተሰብስቦ የሚደረግ ዱዐም ይሁን የሚጫጨስ እጣን የለም። ✅አራጁ ልክ ሲያርድ "ቢስሚላህ አላሁ አክበር" ማለት አለበት። 💫"ቢስሚላህ" ረስቶ ካረደው: ትልቅዬ ሰንጋ ቢሆን እንኳ በክት ነው መብላት አይፈቀድም። 💫"አላሁ አክበር" ግን በተወዳጅነት ነው የሚባለው: ቢረሳው ምንም ችግር የለበትም። ✅በመጨረሻም: ሙስሊሞች እርስ በእርሳቸው ሲገናኙ………    🤝ዒድ ሙባረክ!! ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም!!   በመባባል ተጨባብጠው ደስታቸውን ማንፀባረቅ አለባቸው!! ከወዲሁ ✋ዒድ ሙባረክ!! ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሕ አል_አዕማል!! https://t.me/AbuReyan_3030
إظهار الكل...
📚 ከቀደምቶች ምክር 🇸🇦

🌹بسم الله الرحمان الرحیم🌹 🔺 طَلَبُ الْعِلْمِ فَرِيضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ!! ዕውቀት መፈለግ በሁሉም ሙስሊሞች ላይ ግዴታ ነው!! 📖እስላማዊ ትምህርቶች 📖አስተማሪ ታሪኮች 📖 ጥያቄና መልሶች ለማንኛውም አስተያየት በዚህ ያድርሱን @yeilmkazna_bot 📝በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል ይገኛሉ።

👍 2
🛑     በ1 ቀን ጾም የ2 ዓመት ወንጀል⁉️ ✍️የእዝነቱ ነብይ ነብዩ ሙሐመድﷺ በተከበረው ሓዲሳቸው እንዲህ ይላሉ፦  📚«صيام يوم عرفة، أحتَسِب على الله أن يكفِّر السنة التي قبله والسنة التي بعده.» «የዐረፋ ቀን ጾም አላህ ዘንድ ያለፈው ዓመትና የሚመጣውን ዓመት ወንጀል እንደ ሚምርልኝ አስባለሁ (እከጅላለሁ)።»     [ክጃሎታቸው እውን ነው!!] ላ ኢላሃ ኢለላህየአንድ ቀን ጾም የሁለት ዓመት ወንጀል ያስምራል?? ❌ምን ዓይነት እድለ ቢስ ሰው ነው ይህንን ጾም የሚያስመልጠው?? 💫ሁላችንም እንፁም፤ 💫ሁላችንም ቤተሰቦቻችንን እናስታውስ፤ 💫ሁላችንም ይህንን መልእክት ወደ ሌሎች ሼር እናድርግ!! 📞ተደዋወሉ;    📲ተዋወሱ;      🤝ሁላችሁም ጹሙ!! 🛑እውነቱን ለመናገር: በነገው ቀን መጾም እየቻለ የሚበላ ሙስሊም ማየት ከነውርም በላይ ነውር ነው። 🛑በድጋሚ ያስተውሉ!!    የነገው ዕለት ማለት በየትኛውም ቀን ከሚደረገው ዱዐ የበለጠ  በነገው ዕለት የሚደረገው ዱዐ ተቀባይነቱ የሚከጀልበት ቀን ነው። እንዲሁም………   ከየትኛውም ቀን በበለጠ አላህ ባሮቹን ከእሳት ነጃ የሚልበት ቀን ነው።በጭራሽ በጭራሽ አንዲትም ደቂቃ በከንቱ ማለፍ የለባትም!! *┄༻💥🌷💥༺┄* https://t.me/abdu2abdu
إظهار الكل...
👍 3🏆 3💯 1
🤲     የዐረፋ ቀን ዱዐ……ዱዐ……ዱዐ🤲 🛑የዐረፋ ቀን ከሚፈፀሙ ትላልቅ እና ወሳኝ ዒባዳዎች ውስጥ አንዱ 👇 👉ዱዐ ነው!! 🔹የእዝነቱ ነብይ ነብዩ ሙሐመድﷺ በተከበረው ሐዲሳቸው እንዲህ ይላሉ፦ 📚«خَيْرُ الدُّعَاءِ دُعَاءُ يَوْمِ عَرَفَةَ، وَخَيْرُ مَا قُلْتُ أَنَا وَالنَّبِيُّونَ مِنْ قَبْلِي:    لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ.» «በላጭ ዱዐ ማለት የዐረፋ ቀን ዱዐ ነው። እኔንም ከእኔ በፊት የነበሩት ነብያቶችም ከተናገርነው (ንግግር) በላጩ:   ከአላህ በስተቀር (በሐቅ) የሚመለክ አምላክ የለም, ብቻውን ነው ተጋሪም የለውም። ንግስናም የእሱ ነው። ምስጋናም የእሱ ነው። እሱም በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው። የሚለው ነው።» 🛑በመሆኑም፦   ሁላችንም በየትኛውም ቦታና ሁኔታ ላይ ብንሆንም ለአፍታ እንኳ ከዱዐ መቋረጥ የለብንም። 🤲ስለ አኼራችን፣   🤲ስለ እስልምናችን፣     🤲ስለ ጤንነታችን፣       🤲ለቤተሰቦቻችን፣        🤲አላህ ፅናት እንዲሰጠን፣         🤲ዱንያችን አላህ እንዲያሳምረው፣ እና           🤲አጠቃላይ ሀጃችን አላህ ተፈፃሚ እንዲያደርግልን ያለ መሰላቸትና መዳከም በንቃትና በክጃሎት ላይ ሆነን ወደ አላህ ወጥረን መማፀን አለብን!! 🛑ማሳሰቢያ………   "የዐረፋ ቀን" ማለት ከዒድ በፊት ያለው ቀን ወይም ነገ (ቅዳሜ) ነው። https://t.me/abdu2abdu

00:31
Video unavailableShow in Telegram
💐 ጣፋጭ ቲላዋ  ከማራኪ ዕይታ 💐 🎙  ቃሪዕ አቡ ኢምራን ሙሀመድ ቢን ሽፋ አላህ ይጠብቀው። ✓በ TEᒪEGᖇᗩᗰ  ቻናላችን ለመከታተል↴↴↴ 🔗 https://t.me/Quran_mohemed_shifa/137
إظهار الكل...
9.91 KB
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
00:21
Video unavailableShow in Telegram
🔊     አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር     የረሳ የተዘናጋ ሁሉ አስታውሱ!! ከዚህ ሰዓት ጀምሮ………    ከምድር እስከ ሰማይ ያለው እስኪናወጥ ድረስ ድምፅ ከፍፍፍፍ አድርጎ ተክቢራ ማድረግ እጅግ በጣም እጅግ በጣም የተወደደ፤       ግን ደግሞ  የተረሳ  ሱና ነው!!   ተክቢራችሁ የሰማይ ከፍታ እስከ ሚደርስ ድረስ ተክቢራ አድርጉ። 🔊አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር ላ ኢላሃ ኢለሏህ አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር ወሊላሂል ሀምድ!! https://t.me/hamdquante
إظهار الكل...
2.89 MB
👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
💥ሰበር 💥ሰበር 💥ሰበር 📮 ነገ የዙልሂጃ 1ኛው ቀን ነው። 🤌 ሱዑዲ ጨረቃ ስለታየች አላህ ካለ ነገ 1ኛው የዙልሂጃ ቀን ይሆናል። ✅ ይህ ማለት እሁድ በቀን 09/10/2016EC የ1445ኛው ዒድ አል-ዓድሀ በዓል ይሆናል ማለት ነው!! 💻"አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"            የሰለፍዮች ድምፅ!! ↪️ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16567
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.