cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ከአለም ጋለሪ🌐

ይህ የከአለም ጋለሪ የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡ በዚህ ቻናል ★የአለም ድንቃድንቅ ዜናዎች ★አስገራሚ እውነታዎች ★ጥበባዊ እውነታዎችን ያገኙበታል ለማንኛውም አስተያየት @Floading_123 አናግሩኝ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
494
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ለወንድም ለሴትም የሚሆኑ ማንኛውም አይነት ልብሶች እና ጫማዎችን ከድሬዳዋ በተመጣጣኝ ዋጋ እናስመጣለን 👉 ጫማ 👟🥾👡👢🥾 👉 ሸሚዝ👔 👉ጃኬት🥼 👉ሱሪ👖 👉ሹራብ👚 👉ቲሸርት👕 👉ሺቲ👘 👉ብርድልብስ በተጨማሪም የድሬዳዋ እጣን እና የፊት እርድ (ቀሲር) እናቀርባለን ይዘዙን ያሉበት ቦታ ድረስ እናመጣለን አድራሻ :- አዳማ እና አሰላ ስልክ ቁጥር : 09 72 91 27 78 @DireCollection
إظهار الكل...
You select Competition So You want ..Anonymous voting
  • Photo Competition
  • Voice Competition
  • Drawing Competition
0 votes
✝እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሰን!✝
إظهار الكل...
🙏
የሰው ልጅ የሚሰቃየው ራሱ ባጠረው አጥር ራሱ በገነባው ቅጥር ራሱ በሸበበው ውትርትር ነው። የዘር፣ የሃይማኖት፣ የርዕዮተ አለም ፣... የፍልስፍና አጥር። የብቸኝነት፣ የአውሬነት፣ የወፈፌነት ፣ ... አስማት የሚመስል አጥር። ... / "ክቡር ድንጋይ" ገጽ 133 /
إظهار الكل...
What do you want from this channel?Anonymous voting
  • Jokes😂
  • Poems 🔖
  • Compitition (Wedederoch) 💰
0 votes
ቺኳን እየጀነጀንካት በመሀል ምንምን አለህ ? ስትልህ... አንድ ሲኖትራክ ሁለት የቤት መኪና እና አራት ባጃጅ በቀን አጥባለሁ 😂😁 @ke_alem_gallery1
إظهار الكل...
እስቲ አሚን በይ ልመርቅሽ : ካዲስ ጀንጃኝ ከሆነ አዛ ማሬ ፣ ውዴ ከሚያበዛ ይጠብቅሽ ከሞዛዛ ስልክ ቁጥር ላኪ ከሚል ቢሰጡትም ከማይደውል በባዶ አንጀት ከሚያደርቅሽ ልብ አውላቂ ይጠብቅሽ በይ አሚን በይ ልመርቅሽ ☺☺☺☺☺☺☺☺☺☺ @ke_alem_gallery1
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🤣😁😄🤣😁😁😁 @ke_alem_gallery1
إظهار الكل...
የቱ ዕብደት?(ልዑል ሀይሌ) ላንቺማ ዕብደት ነው! አውልቄ ስታዪኝ ልብሴን ቀዳድጄ፤ ዓለም ስለጠላሁ አንድ አንቺን ወድጄ፤ . ማበድስ ያንቺ ነው ልብ ስ ለብሶ ማደር ከጎን አስተኝቶ ናፍቆት ያህል ሸክም፤ ናፈቀኝ ትያለሽ እኔ ግን ናፍቆቴን ባንቺ አላላክክም፤ . ናፈቀችኝ ብዬ መጠጊያ አልፈልግም፤ እንኳን ያንቺ ምትክ ልብስም አልደርብም፤ መጋቢት 20,2015 ዓ.ም. @ke_alem_gallery1
إظهار الكل...
إظهار الكل...
1000 IQ Respect 🙏 #Shorts #Sport #football

#footballshorts #football #footballskills