cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

𝗖𝗵𝗿𝗶𝘀𝘁𝗶𝗮𝗻𝘀 𝗣𝗲𝗿𝘀𝗽𝗲𝗰𝘁𝗶𝘃𝗲𝘀

Our theme: "let this mind be in you,which was also in Christ Jesus". 👉Sharing Ideas and Faith-Buliding songs 👉Inspritional Bible Quotes. #CPmusic #CPquote #CPissue Our discussion group @cpminglegroup 😉Join Our Channel @ChristiansHiphop @Ch_musix

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
279
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Happy New Year!💛🌼
إظهار الكل...
إظهار الكل...
የሊሊ ይታየኛል ብዙ ነገር ሙሉ አልበም መዝሙሮች ስብስብ ቃልኪዳን ጥላሁን kalkidan Tilahun Full Oldies Gospel songs

long hour protestant song kalkidan tilahun LILI የሊሊ የድሮ የአልበም መዝሙሮች ስብስብ

إظهار الكل...
ለ55 ደቂቃ ሞቶ ነበር ጆን ስሚዝ(john smith) አስገራሚ ምስክርነት incredible testimony

@FOX 11 Los Angeles @MARSIL TV WORLDWIDE @CJ Tv @Prophet Eyu Chufa @PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE @Azeb Hailu Official @Dawit Getachew @Zetseat Tv @Kingdom Sound @Zema for Christ - Official @Donkey Tube @Abel Birhanu @Ayda Abraham @Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 @Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu @Tigist Ejigu Wondmu @Daniel Amdemichael @Feven Beyene @Feven Show @Natnael Dawit @Living For Christ @christian tube ክርስቲያን ቲዩብ @CBN News @Presence Tube @DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ @Kefa Mideksa Official @Halwot Emmanuel Church @ሐበሻ #shorts #protestant #et #testimony

subscribe this channel
إظهار الكل...
✝️Cruise Joseph Fellowship 📌2014 Good Bye program 🗓 Friday Hamle 15 2014 E.C 🕒3:00 - 10:00🕙 ⛪️ Buna Board Muluwengel church @CruiseJosephFellow
إظهار الكل...
إظهار الكل...
የወንጌል አርበኞች ክፍል አንድ

evangelist patriots part 1 billy grahams story ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ #protestant #የወንጌል_አርበኞች #christian

Though Our God is Omnipotent, there are some things that He can't do! Read this article 👇 https://www.beliefnet.com/faiths/galleries/20-things-god-can-not-do.aspx?utm_medium=social&utm_source=twitter&utm_campaign=cslewis
إظهار الكل...
20 Things God Can Not Do - Beliefnet

We serve an omnipotent and almighty God! Let this list encourage your faith to do all things through Christ!

የ አንድ ሐቀኛ ሰው ጸሎት “ትላልቅ” የሚባሉ ሰዎች በተሰባሰቡበት አንድ ዓለማቀፍ ጉባኤ የመክፈቻ ጸሎት እንዲያደርግ ዕድል የተሰጠው ተሳታፊ እንዲህ በማለት ሲማጸን ተሰማ፦ “በሰማይ የምትኖር አባታችን ሆይ፥ ይቅርታ ታደርግልን ዘንድ ምሕረትህን እንናፍቃለን። በኢሳይያስ 5:20 ላይ “ክፉውን መልካም መልካሙን ክፋ ለሚሉ፥ ጨለማውን ብርሃን ብርሃኑንም ጨለማ ለሚያደርጉ፥ ጣፋጩን መራራ መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!” ማለትህን እናውቃለን። እኛ ግን፥ ድኾችን እየመዘበርን ሀብት እናካብታለን፤ ዕጣ ወጣልን ብለን እንደሰታለን። ለስንፍናና ግፍ ደመወዝ እንከፍላለን፤ ኾኖም ስጦታ ብለን እንጠራዋለን። ልደታቸውን እየተጠባበቁ የነበሩትን ያልተወለዱ ሕጻኖቻችንን እንፈጃለን፤ ኾኖም ነጻ ምርጫ ብለን እንጠራዋለን። ዘረኝነትና ብሔርተኝነትን ለማፋፋም እንቅልፍ አጥተን እናድራለን፤ ዳሩ ግን፥ የራስን ዕድል በራስ መወሰን ብለን እንጠራዋለን። ልጆቻችንን ቀጥተን ማሳደግን አውግዘን ትተናል፤ ያንን ውሳኔያችንንም፥ በራስ መተማመንን ማበልጸግ ብለን ሰይመነዋል። ሥልጣናችንን አላግባብ እንጠቀማለን፤ ስሙን ግን ፖለቲካ ብለን እንጠራዋለን። ማኅበረ ሰቡን በጋጠወጥ ዳንኪራና ጭፈራ፥ እንዲሁም በብልግና ምስሎችና ሲኒማዎች አጥለቅልቀነዋል፤ ዞር ብለን ግን፥ ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት ብለን እንጠራዋለን። ጉቦ ተቀብለን ፍርድ እናጣምማለን፤ ስሙን ግን የሥራ ማስኬጃ ብለን እንጠራዋለን። ያለ ቃልኪዳናዊ ጋብቻ ሩካቤ ሥጋ እየፈጸምን በአንድነት እንኖራለን፤ ነገር ግን እርሰ በርስ መተዋወቅ ብለን እንጠራዋለን። ኀጢአትን በግልጽ መቃወም ርግፍ አድርገን ትተናል፤ ይኹን እንጂ ይኸን ድርጊታችንን ለሌሎች አእምሮ መጠንቀቅ ብለን እንጠራዋለን። ድኾችን ችላ ብለን ከሀብታሞች ሥር ተወሽቀናል፤ ነገር ግን ስሙን አሳምረን “እግዚአብሔር የከፈተው በር” በማለት እንጠራዋለን። እኛን የማይመስሉንን ከድርጅታችን አባረናል፤ እናም የአብያተ ክርስቲያናት ትብብር ብለን ጠርተነዋል። ጥሩዎቹን ጭምር፥ ከኛ የተለየ አካኼድ ስለሚከተሉ ብቻ፥ እንዴት እንደምንቃወማቸው ምክንያት አላጣንም፤ ይኸን ድርጊታችንን ግን ለዶክትሪን መጠንቀቅ ብለን እንጠራዋለን። የማንወደውንና ምሕረት ልንሰጠው የማንፈልገውን አገልጋይ አንጠጋውም፤ የድርጊታችን ክፋት ለመሸፈን ግን “በጥበብ መመላለስ” ብለን እንጠራዋለን። መሪዎቻችንን እያንጓጠጥን፥ እያዋረድንና በቀደምት አብያተ ክርስቲያናት ላይ በማመፅ ጥለናቸው ወጥተናል፤ስሙን ግን በጌታ ምሪት መንቀሳቀስ ብለን እንጠራዋለን። አባት ሆይ፥ መልካሙን ክፉ ክፉውንም መልካም ብለን ጠርተናልና ይቅር በለን፤ አሜን።” “ለማንም ክፉን በክፉ አትመልሱ፤ በሰው ሁሉ ፊት በጎ የሆነውን ነገር ለማድረግ ትጉ።” ሮሜ 12:17 NASV - Abraham A. 23/9/2014 አ.ም. @christianperspe
إظهار الكل...
"ጸድቄአለሁ" የአልበም ምረቃ እና የመዝሙር ኮንሰርት በFBI ቤተክርስቲያን ግንቦት 21 በድምቀት ይመቃል። @christianazmach
إظهار الكل...