cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ቀልድ እና ቀልድ ብቻ

ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው 🏆🥇 ከእናንተ የሚጠበቀው ገብታቹ በሳቅ ንፍር ማለት ነው ለሀሳብ ወይም አስተያየት @Anunon @Queen_365 @F_u_t_u_r_e_s

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
444
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ለምንድነው የምታዪኝ ይላታል ፊትክ የጅብ ስለሚመስል አላለችም። #እሱ_አይዞሽ_ጅብ_ጥንባንሳ_አይበላም
إظهار الكل...
አለም ላይ ተአምር ቢመጣ የማይቀሩ 2 ነገሮች . ሞት እና #Maths_መምህር ናቸው😜😜
إظهار الكل...
ብድር ያበደርኩት ልጅ መንገድ ላይ አግኝቶኝ በጣም #ተሸበረ 😲😯 #ቆይ_አሁን_እኔ_አሸባሪ_ነኝ_ማለት_ነው🤔
إظهار الكل...
"ሴኩሪቲ ጋርድ ነኝ' ይለኛል 'ጥበቃ' ላለማለት😯... " ሜሴንጀር ነኝ" አለችኝ ባለፈው አንዷ ተላላኪ ማለት ደብሯት😡... "የፓርቲው ህዝብ አደረጃጀት" ምናምን ይላል 'ካድሬ' እኮ ነዉ😉..."ደሃ ደሃ ነዉ ምንድነዉ 'የደሃ ደሃ' ምናምን እያላችሁ የምትከፋፍሉን አሉ ድሆች😃... ቃላት ላይ ነዉ እኮ ጨዋታው በናትህ ምላሴን አሳምርልኝ ፊቴ በፎቶሾፕ ይሸፋፈናል😜
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.