cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኦርቶዶክስ መዝሙር 🔔

💠 እንኳን ደና መጡ! በቻናላችን ላይ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙሮችን 🔔 ያገኛሉ። 💠 @Eotc_books @Orthodox_film @Orthodox_poem @Orthodox_bealat @Orthodox_question @Orthodox_mezemur @Orthodox_Tewahdo_picture 💠 @EOTC_LIBRARY @EOTC_LIBRARY_BOT 💠 ለአስተያየት ➱ @Orthodox2_bot 💠

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
10 731
المشتركون
-124 ساعات
-277 أيام
-15130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ 🔔  የንስሐ መዝሙሮች  🔔 ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ ➲ የሊቀ መዘምራን ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍየሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉየዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ ዮሐንስየዲ/ን ታደለ ገድፍየዲ/ን አቤል ተስፋዬየመምህር ሲሳይ ደምሴየመጋቤ ስብሐት አለሙ አጋ ቁ.1 ➲ የመጋቤ ስብሐት አለሙ አጋ ቁ.2 ➲ የዘማሪት ሶስና ገ/ኢየሱስየዘማሪት የትምወርቅ ሙላት የበገና ➲ የአቶ ደምሴ ደስታ(ደምሴ በገና)የአቶ ዘርፉ ደምሴ (የደምሴ ደስታ ልጅ) ➲ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ስብስብ 🔔 ➲ https://t.me/+o4Lx0cg9quI0ZTZk .
إظهار الكل...
👍 21 18🕊 4🥰 2🎉 2🙏 2👏 1🤩 1
የሊቀ መዘምራን ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
...
የዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ ዮሐንስ
የዲ/ን ታደለ ገድፍ
የዲ/ን አቤል ተስፋዬ
...
የመምህር ሲሳይ ደምሴ
...
የመጋቤ ስብሐት አለሙ አጋ ቁ.1
የመጋቤ ስብሐት አለሙ አጋ ቁ.2
...
የዘማሪት ሶስና ገ/ኢየሱስ
የዘማሪት የትምወርቅ ሙላት የበገና
...
የአቶ ደምሴ ደስታ(ደምሴ በገና)
የአቶ ዘርፉ ደምሴ (የደምሴ ደስታ ልጅ)
sticker.webp0.07 KB
2👏 2🙏 2🕊 1
💒 የአለማየሁ ዋሴ መፅሐፍት 📚 ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ ➱ 1, እመጓ ➱ 2, ዝጓራ ➱ 3, መርበብት ➱ 4, ሰበዝ ➱ 5, ሜተራሊዮን ➲ ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍ ማውጫ 📖 ➲ https://t.me/+bmWacGGbXvJjOTQ8 .
إظهار الكل...
👍 13 13🥰 3🙏 3🕊 2😍 2💯 2👏 1🤩 1🏆 1😇 1
እመጓ
ዝጎራ
መርበብት
ሰበዝ
ሚተራሊዮን
sticker.webp0.09 KB
👍 2👏 2🙏 2 1🕊 1💯 1
💒  ድርሳነ ሚካኤል  📚 ▰▰▰▰▰▰▰▰▰ ➱ ድርሳነ ሚካኤል ክፍል 1 ➱ ድርሳነ ሚካኤል ክፍል 2 ➱ ድርሳነ ሚካኤል ክፍል 3
إظهار الكل...
ድርሳነ ሚካኤል ክፍል 1
ድርሳነ ሚካኤል ክፍል 2
ድርሳነ ሚካኤል ክፍል 3
sticker.webp0.09 KB
#አጅቡት_በዕልልታ አጅቡት በእልልታ ሲመጣ ሙሽራው  ፍጹም የሚያስደስት የሠርጉ እለት ነው  ዘመዶቹ ሁሉ ተቀበሉት ውጡ  የሙሽራው መምጫ አሁን ነው ሰዓቱ  እልል እንበል/2/ እንዘምር በእልልታ  ይህን ላደረገ ለሠራዊት ጌታ  ሁሉንም በጊዜው ይፈጽማልና  ይኸው አበቃቸው ለዚህ መልካም ዜና  ሙሽሪት ተደሰች ዝምታው ምንድነው  የዳግም ልደትሽ የሠርግሽ እለት ነው  አዳም ጐንሽ ቆሞ ሔዋን ሆይ ሲልሽ  መንፈሳዊ ሐሴት ይሙላ በልብሽ  አዝ ---  እህት ወንድሞቿ እናትና አባቷ  ተነሡ ዘምሩ ለልጃችሁ ደስታ  መሄዷ ነውና ወደ ቤቷ ዛሬ  ወደ አዲስ ጐጆዋ ሽኙአት በዝማሬ  አዝ ---  ቤተሰቦችሽን ሁሉንም ትተሽ  መሄድሽ ነውና ወደ መኖሪያሽ  ከአማኑኤል ጋራ ባልሽን ይዘሽ  ተነሽ ሙሽራዬ ደርሰዋል ሰዓትሽ  ከድንግልም ጋራ ሚስትህን ይዘህ  ተነሥ ወንድሜ ሆይ ደርስዋል ሰዓትህ  #በወርሀ_ሚያዝያ_ሰርጋችሁን የምትፈፅሙ መልካም ጋብቻ እንዲሆንላቹ እንመኝላቹሀለን። ✥ ┈•◦●◈◎ ❖ ◎◈●◦•┈ ✥ 💿የተዋሕዶ መዝሙሮችን በድምፅ💿         💿 / audio ለማግኘት 💿 💠 @Orthodox_mezemur 💠 @EOTC_library 💠 @EOTC_library_bot ✥ ┈•◦●◈◎ ❖ ◎◈●◦•┈ ✥
إظهار الكل...
አጅቡት.3gpp9.06 KB
✝ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር ✝
💠 EOTC 💠
✞ 𝐉𝐎𝐈𝐍 ✞
🔔 ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ 🔔
sticker.webp0.31 KB
✞ኧኸ ቃና ዘገሊላ✞ ኧኸ ቃና ዘገሊላ(፪) በእመብርሃን ምልጃ በረከት ተመላ በክርስቶስ ተአምር በረከት ተመላ ኧኸ ቃና ዘገሊላ የዶኪማስ እልፍኝ ያልተስተካከለው ሁሉን ለመሸኘት ብዙ የጎደለው ጥቂት ብቻ ነበር የጓዳው ዝግጅት ሞልቶ ተራረፈ ጌታ ሲገኝበት         አዝ= = = = = አልባሌውም ወይን ፈጽሞ እንዳለቀ ኋላም በምትኩ አዲስ ተጠመቀ ለስካር አይደለም ለእምነት ሆነላቸው የእመብርሃን ምልጃ  እጅግ ደነቃቸው        አዝ= = = = = የቃናው ሰርግ ቤት ትንሽ የምትመስለው ዝናዋ ገነነ ዓለም ሁሉ ሰማው ዛሬም ይህች ድንኳን ትንሽ አይደለችም ስለታደመባት ጌታ መድኃኒዓለም        አዝ= = = = = ጋኖቻችሁ ሁሉ የጎደለባቸው ወይን ስላለቀ እጅግ ያፈራችሁ የጌቶቹን ጌታ ጥሩት ከእናቱ ጋር ባርኮ ከሰጣችሁ ይዳረሳል ለአገር        አዝ= = = = = አልባሌውን ወይን ፈጽሞ እንዳለቀ ኋላም በምትኩ አዲስ ተጠመቀ ለስካር አይደለም ለእምነት ሆነላቸው የክርስቶስ ተአምር ስለበዛላቸው                 መዝሙር             በማህበረ ሰላም "በሦስተኛውም ቀን በገሊላ ቃና ሰርግ ነበረ፥ የኢየሱስም እናት በዚያ ነበረች..."                ዮሐ ፪፥፩-፳፭ ✥ ┈•◦●◈◎ ❖ ◎◈●◦•┈ ✥ 💿የተዋሕዶ መዝሙሮችን በድምፅ💿         💿 / audio ለማግኘት 💿 💠 @Orthodox_mezemur 💠 @EOTC_library 💠 @EOTC_library_bot ✥ ┈•◦●◈◎ ❖ ◎◈●◦•┈ ✥
إظهار الكل...
ኧኸ ቃና ዘገሊላ.mp32.17 MB
✝ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር ✝
💠 EOTC 💠
✞ 𝐉𝐎𝐈𝐍 ✞
🔔 ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ 🔔
sticker.webp0.31 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.