cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሰውና ....

☞የዕውቀት መጀመሪያ አለማወቅን ማወቅ ነው፠ ~ማወቅ ደግሞ ከማሰብ ይጀምራል✔️ #የፍልስፍና_ስራ_ሰውን ለተፈጠረበትየሰውነትአላማ ማብቃትነው ❖ ጥንታዊ ፍልስፍናዎች< ❖ አስገራሚ አውነታዎ ግጥም ታሪክ

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
157
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Pls subscribe👆👆👆👆👆
إظهار الكل...
إظهار الكل...
የማላዉቀዉ የሚናፍቀኝ

እንኳን ወደ Tizita wolde Tube በደህና መጡ ። አሁን ሀሳባችሁ እርፍ የሚልበት ቻናል ላይ ስለመጣችሁ ችርስ...................ይሄ ቻናል እራሳችሁን እንድታዩ የሚያደርግ መሆኑ ምንም አትጠራጠሩ።ቤተሰብ በቴሌግራም ላይ የምለቃቸዉን...

አንድ ወጣት አንድ ጠቢብ ጋር ይሄድና"በህይወት ትልቁ ሸክም ምንድን ነው?ብሎ ይጠይቀዋል።ጠቢቡም"በህይወት ውስጥ በጣም ከባዱ ሸክም የሚሸከሙት ነገር አለመኖር ነው"ሲሉ ጠቢባዊ ምላሽ ይሰጠታል። 👉👉አው ብዙ ሀብት፣ቤት...ሊኖርህ ወይም እንዲኖርህ እየተጋህ ይሆናል ማወቅ ያለብህ ነገር #ሙሉ ደስታን፣እርካታን..ሊሰጡህ አይችሉም።"ማኖር ለመኖር"የሚለውን አባባል ሰንቀህ ለሌሎች መኖር ጀምር።ትልቅ አላማ ይኑርህ ህይወትህን በባዶ አታባክናት..ያኔ ህይወትህ በደስታ፣በስኬት፣በሀሴት ትሞላለች
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ፍቅር ከራስ አልፎ ለሰዎች ሁሉ መኖርና መሞት ነው። ቢተያዩም ባይተያዩም ፣ ብታምርም ባታምርም ፣ ለሱ ህይወት አስፈላጊ ሆነች አልሆነች ፣ እውነተኛ ልብ ካለው ያኔ የእውነት ፍቅር ከልቡ ይገባል። በአይኑ ሳይሆን በልቡ ማየት ሲጀምር እሱ ሳይፈልገው ቤቱ ድረስ መጥቶለት ደጁን ያንኳኳል። አፍቃሪ መሆን ከፈለገ ከልቧ ውጪ ምኗንም ሳያይ ፣ ምንም ሳታደርግለት ፣ ብትበድለው ብትክሰው ፣ ለሱ ሆነች አልሆነች ፣ ባጠቃላይ የሷ ነገር አሳስቦት እንጂ የሱ ጎዶሎነት ተሰምቶት አይውደድ። ለጎዶሎው ብሎ ካፈቀረ አንድ ቀን እንዳልተሟላለት አስቦ ሊተዋት ይችላል። የሷን ጎዶሎ ሊሞላ ቢሯሯጥ ግን አትራፊ ይሆናል። ቅዱሱ መፅሐፍም "ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው" አይደል የሚለው። ክርስቶስስ ከሰማይ ላይ ወርዶ የሰውን ስጋ የለበሰው ለራሱ ጥቅም ይመስልሻል ...? ፍቅር መጠቀም ሳይሆን መጥቀም ነው። እውነተኛ አፍቃሪ በነገሮች ሁሉ ቅድምያ ለራሱ ሳይሆን ለሌላ ሰው ሰጥቶ የሚጠቅም እንጂ የራሱን ችግር ለማሸነፍ ብሎ በሌሎች የሚጠቀም አይደለም።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ፍቅር ከራስ አልፎ ለሰዎች ሁሉ መኖርና መሞት ነው። ቢተያዩም ባይተያዩም ፣ ብታምርም ባታምርም ፣ ለሱ ህይወት አስፈላጊ ሆነች አልሆነች ፣ እውነተኛ ልብ ካለው ያኔ የእውነት ፍቅር ከልቡ ይገባል። በአይኑ ሳይሆን በልቡ ማየት ሲጀምር እሱ ሳይፈልገው ቤቱ ድረስ መጥቶለት ደጁን ያንኳኳል። አፍቃሪ መሆን ከፈለገ ከልቧ ውጪ ምኗንም ሳያይ ፣ ምንም ሳታደርግለት ፣ ብትበድለው ብትክሰው ፣ ለሱ ሆነች አልሆነች ፣ ባጠቃላይ የሷ ነገር አሳስቦት እንጂ የሱ ጎዶሎነት ተሰምቶት አይውደድ። ለጎዶሎው ብሎ ካፈቀረ አንድ ቀን እንዳልተሟላለት አስቦ ሊተዋት ይችላል። የሷን ጎዶሎ ሊሞላ ቢሯሯጥ ግን አትራፊ ይሆናል። ቅዱሱ መፅሐፍም "ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው" አይደል የሚለው። ክርስቶስስ ከሰማይ ላይ ወርዶ የሰውን ስጋ የለበሰው ለራሱ ጥቅም ይመስልሻል ...? ፍቅር መጠቀም ሳይሆን መጥቀም ነው። እውነተኛ አፍቃሪ በነገሮች ሁሉ ቅድምያ ለራሱ ሳይሆን ለሌላ ሰው ሰጥቶ የሚጠቅም እንጂ የራሱን ችግር ለማሸነፍ ብሎ በሌሎች የሚጠቀም አይደለም።
إظهار الكل...
የቀድሞው የኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት የሚበረከቱት ሜዳሊያዎች ሠ 1. ለቆራጥ ጀብዱ ሥራ ሜዳይ ፤ 2. ወደር የሌለው ጀግንነት ሜዳይ ፤ 3. በግዳጅ ላይ ለቆሰለ ሜዳይ ፤ 4.የሚያስመሰግን ጀብዱ ሥራ ሜዳይ ፤ 5. የአብዮታዊ ዘማች ተሳትፎ ሜዳይ ፤ 6. የጀግንነት ሜዳይ ፤ 7. ለሚያኮራ ጀብዱ ሥራ ሜዳይ ፤ #ታሪክን_ወደኋላ 👇 Subscribe Our Channels ዩቲዩብ:-https://m.youtube.com/channel/UC24UEZFXqoGKmb7v98wB55Q ፌስቡክ:-https:https://www.facebook.com/Tariknwedehala/
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#አድዋ 💚💛❤️ 🎙 #ሸገር_መቆያ
إظهار الكل...
Battle_of_Adwa_በእሸቴ_አሰፋ_Sheger_FM_102_1_Mekoya_The_Victory_of_Adwa.wma6.86 MB
🇪🇹 ፊታውራሪ ገበየሁ 🇪🇹 ፊታውራሪ ገበየሁ ወደ ጦርነቱ ሲሄዱ ታመው ነበር ራሳቸውን አስረው ወደ ሚኒሊክ ሲመጡ ሚኒሊክ አትሄድም ታመሀል ሲሉት ሀገሬ ታማ የራሴን ህመም አላስታምም ብለው እሄዳለሁ ብለው እምቢ አሉ ግን አንድ ነገር ቃል ግቡልኝ አላቸው ምንድነው ሲሉት ከጠላት ጋር ስዋጋ ወድቄ በፊቴ ተደፍቼ ከተገኘሁ ሬሳዬን ለሀገሬ አፈር አብቃልኝ ፈርቼ ስሸሽ ግን ወደኋላ ወድቄ ከተገኘሁ ሬሳዬን አሞራ ይብላው "ብለው ሚኒሊክን ቃል አስገብተዋቸው ነበር "ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ" ስለወደድኩት..... ከተዋጉት ጀርባ ብዙ ጀግኖች አሉ ጦሩን ጋሻውን ይሰሩ የነበሩ ስንቅ የሚያቀርቡት ህክምና የሚሰጡት ብቻ ለሁሉም ክብር ክብር ለአባቶቻችን ለእናቶቻችን ምናልባት አድዋ ባይኖር አለም የነጭ የበላይነትን አምኖ እንደተቀበለ ጥቁር የነጭ እቃ ሆኖ ይቀር ነበር ባህል ቋንቋችን ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ባልኖረች ነበር እኛም ባልተዋወቅን ነበር ክብር አልተማሩም አላወቁም ለተባሉት በባዶ እግር ተጉዘው ዘምተው ድል ለነሱት እነሱ ወድቀው እኛን ላኖሩት ሰውነታችንን ላደመቁትሙተው ተዋድቀው ታሪክን ላቀኑት 🇪🇹 #አድዋ ፡ #adwa #victory 🇪🇹
إظهار الكل...
ጀግንነት ሲሰፈር🇪🇹💪 ።።።።።።።።።።።።።። አርበኛ ዘማቾች ተዋግተው የሰጡን ሳየው የምኮራበት አንድ🇪🇹👈አለኝ ፡ የማሸነፍ ኒሻን የጀግንነት አርማ እሱ🇪🇹👈ነው ባንዲራ የነፃነት ዜማ ፡ አዎ ትዝ ይለኛል ያኔ መፈክሩ ሀገርን ከፌት አርጎ ያለምንም ደም እራሱን አስከትሎ ኢትዮጵያ ትቅደም ፡ ይኔ ነው ወንድነት የጀግና ልኬቱ ክልል መች ሆነና ሀገር ነው ስሌቱ ኢትዮጵያ ይላል ደርሶ ንጋቱ ቅንጣት ቅር አይለው ለሷቢሆን ሞቱ ፡ አንተ ግን ምን ነካህ የዘመኑ ወጣት ነፃነት መረረህ ለምደህ ያንን ቅጣት ፡ ከግማሽ እንጀራ መብላት የለመደ ድፍን ቢቀርብለት አጀማመር ጠፍቶት ከመሀል ሰደደ ፡ ምን ነካሽ ሀገሬ ምን ቡዳ በልቶሽ ነው በነጋ ማለዳ ህዝብሽ የማይነቃው ፡ አለኮ ብዙ ወንድ ጀግና የጀግና ልጅ እራሱን ሰውቶ ድል የሚያቀዳጅ፣ ፡ ለሀገር መቆም እንጂ የብርቱ ማሸነፍ፣ ሀገር ማጥፋት አይደል ሀገርን በመዝረፍ፣ ፡ ወንድ መሳይ እንጂ ወንድ የለም ሀገሬ አስተሳሰቡ እዛው ወጣቱ መንደሬ ፡ አንድ ላረገችው ለጥቁሮች ኒሻን ያወርዳል ክብር አልባው ክቡር 🇪🇹ባንዲራውን ፡ ይኔ ነው ወጣቱ ጀግና የወለደው? ማር የማይጣፍጠው እሬት የለመደው?፣ ፡ ይሄ ነው ወጣቱ የሚለው ተማርኩኝ ከሀገሩ አስቀድሞ ክልል ይዞ አየሁኝ ፡ ቀና በል ሚኒሊክ ቀና በል ቴድሮስ ዝም አትበል እንጂ ሀገር ስትደፈርስ ፡ አድዋ ለሀገሩ መች ሆነ ለክልል ለቀዩ ለቢጫ ላረንጓዴው ክብር ባንዲራውን ተክሎ ለነፃነት ምድር ሞቱን ያስቀድማል እርሷ እንዳትደፈር እንዲህ ነው ወንድነት ጀግንነት ሲሰፈር! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!        ┉┉✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌┉┉  
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.