cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አቡ ሙሀመድ(ሰይድ ኮምቦልቻ)

قناة تهتم بعقيدةالصحيحة والسنة

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
13 325
المشتركون
-1524 ساعات
-1067 أيام
-40730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

_ ما دمت تؤمن بأن الدنيا فانية فتوكل على الله و تزوج الثانية _ (نصائح للأخوة المتزوجين زواج الخائف)
إظهار الكل...
እኔም አማራ ክልል ኮምቦልቻ ነኝ እየሰራነዉ
إظهار الكل...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
👍 3
አማራ ክልል በ14 ከተሞች ኢንተርኔት ተለቀቀ 👉ባህር ዳር 👉ደብረ ማርቆስ 👉ደጀን 👉 ጎንደር 👉ደብረ ታቦር 👉ሁመራ 👉ገንደውሃ 👉ደብረ ብርሃን 👉ወልዲያ 👉ደሴ 👉ኮምቦልቻ 👉ከሚሴ 👉ባቲ 👉ሰቆጣ በ3G አስጀምሩት።በክልሉ ባጋጠመ ግጭት ኢንተርኔት ከተቋረጠ አመት ማለፉ ይታወሳል።
إظهار الكل...
👍 2
ዳታ ተለቀቀ አማራ ክልል
إظهار الكل...
እየጎዳንም ያልተውነው ነገር ቢኖር የመጀመሪያው ስልካችን ነው        እናም በመቀጠል ቁጣችን ከልክ ያለፈ ቁጣ መጨረሻው ፀፀት ነው  ። ስልካችን ግን አላህ ካዘነልን ውጪ የጀሀነም መንገድ እያመላከተን ነው  እኛም አየተመራንለት        ነው
إظهار الكل...
💯 1
00:22
Video unavailableShow in Telegram
ታስረዋል ድምፅ እንሁናቸው። ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ጀግኖቻችን ትላንትና አዲስ አበባ ቄራ አካባቢ ሰላማዊ ደዕዋ በሚያደርጉበት አጋጣሚ በድንገት በፖሊስ ታፍነው ተወስደዋል። በየ ቦታው ጉረሮ እያነቁ የጆሯችን ታንቡር እስኪቀደድ ለብሽሽቅ በሚመስል መልኩ በየ አስር ሜትር ርቀት ላይ የሚጨፍሩብን ጴንጤወች አንድም ቀን ሀይ ተብለው አያውቁም #ጀግኖቻችንን ግን በብርሀን ቅፅበት ያለ ምንም ወንጀል የሀገሪቱን ህግ የነፃነት መብት በሚጋፋና #ለእስልምና_ያላቸውን_ጥላትነት ለማሳየት በሚመስል መልኩ በማናለብኝነት አስረዋቸዋል። እነዚህን ጀግኖቻችንን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንድፈቱልን እንጠይቃለን። ለምንድነው ሁሉም ሙስሊሞችን ሲያይ አይኑ እሚቀላው እንዴ!? ስንት ጋጠ ወጦች የሌሎችን ክብር የሚዳፈሩ ስርዓት አልበኝነት ያደነዘዛቸው ከፖለቲከኛ በላይ ውሸታምና አጭበርባሪ የሆኑት ፓስተር ነን ባይ ደናቁርቶች በሚበጠረቁባት#ኢትዮጲያ እንደት ሰላማዊ ሙስሊም ለምን አየንህ ተብሎ ይታሰራል!? ሀገሪቱ ዛሬም ለአንድ እምነት ከማጋደል አልተቆጠበችም ማለት ነው!? ዛሬም ዘመናዊ አንባ-ገነንነትን የመረጡ መንጋወች አሉ ማለት ነው!? የዚህ አይነት ርካሽ ተግባር የሚፈፅሙና የሰውን ክብር ብሎም በኢስላምን ጥላቻ የታነፁ መሀይማኖችን እየፈተሸ እርማት ሊሰጥ ይገባል። ይህ የዋህ ህዝብ ነው ሁሉን ችሎ ይህች ሀገር እንድትቀጥል የመጨነሻው ተስፋ እና ተስፋችሁን ባታጨልሙት እመክራለሁ። እንዴ ለምን እነዚያ አጭበርባሪ በየጎዳናው የሚጮሁት አልታዩም!? እስር ቤቱ የሙስሊም ዳዒወችን ብቻ ነው የሚቀበለው!? ለሙስሊሞች ብቻ ነው የናንተ ስልጣን የሚያገለግለው!? ጀግኖቻችንን በአስቸኳይ ፍቱልን!? ሁላችንም ሸር በማድረግ መረጃውን እናሰራጭ
إظهار الكل...
2.87 KB
2👍 1
Show comments
«ፍቅር እውር ነበር» ፍቅር እውር ነበር ያኔ ጥንት ድሮ፡ ቁስ ማየት ሳይጀምር አይን ተበድሮ፡ አሁን አይኑ ፈጦ ጉድ ፈልቷል ዘንድሮ፡ ምናለበት አሁን ያለፈው ቢመጣ፡ ፍቅር አይኑ ጠፍቶ ብርሀኑን ቢያጣ፡ ወዳጅ ከወዳጁ ታሞ እንዳይቀጣ፡ አያውቅም ያኔ ላይ መውጫና መግቢያ በር፡ ጥቅም አይፈልግም አይገድበው ድንበር፡ ያኔ በዚያ ዘመን ፍቅር እውር ነበር፡ .....ዛሬማ አይን አውጥቶ... .......ብር ተመልክቶ..... ....በጥቅም ተገዝቶ... ....ሒዷል ሁሉን ትቶ... ያኔ ግን እውር ነው ልብ ነበር ዋሻው፡ ዛሬ ላይ ግን ጥቅም ሆኗል መጨረሻው፡ ድሮ ግን ሳትጠልቅ የሙሀባ ጀንበር፡ በልብ የነገሰ ፍቅር እውር ነበር፡ «
إظهار الكل...
👍 11
٢٠٢٤-٠٧-١٢_١٢'٢٩'٥٤'.mp33.94 MB
018.mp315.71 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.