cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ethiopia art

@Viaet ሥዕል ማሣል የምትፈልጉ " @belted " ወይም " @feritii " አናግሩን

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
165
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ወጣት ናትናኤል አክሊሉ ይባላል : ተስፈኛ የአዳማ ነዋሪ ወጣት ነው ! ከዛሬ ነገ የኔንም የምስኪኗ እናቴን ህይወት እቀይራለሁ ብሎ ቀን ከሌሊት ያለእረፍት የሚሰራ ልጅ ነበር ! ከእለታት አንድ ቀን ግን የጤና መታወክ አጋጥሞት የጤና ምርመራ ሲያደርግ ሁለቱም ኩላሊቶቹም ጥቅም ውጩ እንደሆኑ ተነገረው ! ያ ሚስኪን ተስፈኛ እና ህልመኛ ወጣት አሁን ህመም ተጭኖት በሳምንት 2 እና 3 ቀን ዲያሊስስ እያደረገ ነገን የእናንተን ኢትዮጲያውያን ወገኖቹን እርዳታ እየጠበቀ ይገኛል !! እባካችሁ ያላችሁን አድርጉ መልካምነት ለራስ ነው ! መርዳት ባትችሉ እንኳን ለሚችሉት በየGroup ላይ SHARE አድርጉት ! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000410368278 / Natnael Aklilu ስልክ የእሱ - 0923826713 የእናቱ - 0968127120
إظهار الكل...
. የፍቅር ከተማ ለፍቅር መንጋ ነን የሳር ተራ ልጆች አንድነትን ምንሰብክ የፍቅር ስንኞች ለባንዲራ ክብር ሆነናል ቅኔወች ለሰላም የቆምን እንዲ ነን ናዘሬቶች
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.