cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

💎🌹 النساء الجميلات يغطين قلوبهن بالتواضع💎🌹

💎🌹THE HOUSE OF SELFlYA!! القناة تهتم بنشر ما تتعلق بالنساء السلفيات وڪل ما يهم بالمـرأة المسلمـة السلفيـة ✍️تعلم ثم تكلم📚 إذا كان لديك أي نصيحة سوف احصل على مظهر هذا رابط👇 @susu_Bint_Hussan

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
945
المشتركون
-124 ساعات
-47 أيام
-130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

محاضرة عن أهمية تصحيح العقيدة الصحيحة للشيخ محمد بن زيد المدخلي حفظه الله بمدرسة الإصلاح የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel

ይህ የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية Dar As-Sunnah Sharia Knowledge Center አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

አዲስ ይደመጥ!!
በሙነወር ልጅ ላይ የተሰጠ ምላሽና ምክር
🔸 ከድሮ ጀምሮ ሸይኽ ረቢዕ ዘንድ ሆነን ከታዘብነው ነገር የሠለፊያን ደዕዋ የሚጎዳውና ጀመዓን የሚበታትነው ለእራስ መበቀል ውስጥ ሲገባ ነው… 🔹የሚመከር ከሆነ በቅን ልባቸው ሱጁድ ላይ ሆኖም ለእራሱ ወደ ቀናው መንገድ አላህ እንዲመልሰውና እንዲያመላክተው ዱዓ እንዲያደርግ መክረውታል!! 🔸 ስለ መንሀጅ በቂ ግንዛቤ የሌላቸው የሱንና መሻይኾች ሳይሆኑ እራሱ የሙነወር ልጅ እንደሆነ በመንገር ገና ከኡሱል አስ-ሰላሳ ጀምሮ መማር እንደሚገባው ተናግረዋል!! 🔸የልዩነቱ መንስዔ የሆነውን ዋናውን ነጥብ ተናገር "ኢብኑ መስዑዶችን ሙብተዲዕ ለምን አትሉም እያሉ ያስገድዱናል …" ስትል ከርመህ አሁን ከራስህ ለመከላከል እዚህ ግባ የማይባል ትርካምርኪ ነገሮችን በመፃፍና የሙመይዓን ቃዒዳዎች ለቃቅመህ እያመጣህ በማሰራጨት ተጠምደሃል… 🔹አንተ ሚስኪኑ የሙነወር ልጅ ሆይ! አንተ እኮ የውሸትህ ጥግ በመልእክተኛው ﷺ ላይ እስከ መዋሸት ደርሰሃል። እንዲህም ብለህ አልክ፡ "መልእክተኛው ﷺ ኸዋሪጆችን አወድሰዋል ብለሀል። ውሸትህን አጋልጠናል። ወይ የሙነውር ልጅ ለቢድዓ ሰዎች ለመከላከል ብለህ ትቀጥፋለህ?! መሃይምነትህን ግልፅ አድርገናል። በሸይኽ ረቢዕ በሸይኽ አልባኒ፣በሸይኽ ሙሐመድ ዐሊ ኣደም አልዋሸህም?! ሌላኛው ደግሞ ሰለፊዮችን "መዳኺላ" ብለህ አልወረፍክም?ከቢድዓ ሰዎች ጋር መተባበር ይቻላል አላልክምን?!.. ታዲያ ይህ ሁሉ ተምይዕ አይደለምን? 🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ሐበሺ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) 🕌 በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል በ online የተሰጠ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና
ዛሬ በአላህ ፈቃድ ከሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል-መድኸሊይ (ሀፊዘሁላህ) ጋር በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል 📢
🕰ዛሬ እለተ ሰኞ ግንቦት 19/2016 የዒሻእ ሶላት እንደተሰገደ ከሳዑዲ ዐረቢያ የመጡት ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ የዚያራና የሙሃዶራ ፕሮግራም አላቸው፣ ላልሰማ በፍጥነት አዳርሱ!! የዛሬው እንግዳችን:- الشيخ محمد بن زيد المدخلي حفظه الله 👉 የታላቁ ዓሊም የዘይድ አል-መድኸሊይ (ረሂመሁላህ) ልጅ የሆኑት ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል-መድኸሊይ (ሀፊዘሁላህ) ትላንት ከሳዑዲ ወደ ሀገራችን ባለመድረሳቸው ሳይመጡ ቀርተው የነበረ ቢሆንም ዛሬ በአላህ ፈቃድ ወደ ዳር አስ-ሱንና ይዘልቃሉ። ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አዲስ አበባ አለምባንክ አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031 በተጨማሪም ሎኬሽን ⤵️⤵️ https://maps.app.goo.gl/qsBKATgS8jqrJMxw9 የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel

ይህ የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية Dar As-Sunnah Sharia Knowledge Center አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

مهما أحببتَ فلا تُقدّم محبّة المخلوق على محبّة الخالق، فإن فعلت فإنّك معذّبٌ به لا محالة
إظهار الكل...