ar
Feedback
EECSF

EECSF

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

إظهار المزيد
508
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
1. የህንፃ ኮሌጅ ፌሎሽፕ የማለዳ ፀሎት መች ነው? ሀ.ሰኞ እና ዓርብ ለ.ዕሮብ እና ሐሙስ ሐ.ሰኞ, ሐሙስ እና ዓርብ መ.ሰኞ, ዕሮብ እና ዓርብ 2. ኢየሱስ ከትንሳኤ በኃላ ለ ደቀመዝሙርት ስንት ቀን ታያቸው? ሀ.25 ለ.2 ሐ.40 መ.7 3. በ እንግሊዘኛው "Deuteronomy” የተባለው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የቱ ነው? ሀ.ዘጸዐት ለ.ዘማርቆስ ሐ.ዘሌዋዊያን መ.ዘዳግም 4. የ ኮሮና(Covid-19) ወረርሽኝ ለ መጀመሪያ ጊዜ report ያደረገው/ችው ዶክተር ስሙ/ሟ ማነው? ሀ. Xi xwa ለ. Yaw king ong ሐ. Zung chang Wang መ.መልሱ አልተሰጠም

ሊንኩን በድጋሚ On @Caleb_24 @DETAE1

👇 አሁን 👉 📖 የጥያቄ ጊዜ 📖 ነው 👆 አካላዊ ርቀታችሁን ጠብቃችሁ መቀመጣችሁን እንዳትዘነጉ:: የውድድሩ ህግ ፡- 1. በጥያቄዎቹ ቁጥር ልክ መልሶቹን መመለስ 2. መልሶቻችሁን ከስር በተቀመጡ ሊንኮች (መስፈንጠሪያዎች ) ብቻ መላክ ውድድራችሁ ከነጥብ ውጪ እንዳይሆን ያደርጋል ። Here's the link 👉@Caleb_24 @DETAE1 የሽልማት አሰጣጡ ደግሞ :- 1 .በየዙሩ የምናቀርባቸውን ጥያቄዎች ቀድመው የመለሱ 2 ተማሪዎች ተሸላሚ ይሆናሉ። መልካም ዕድል ! 🙌ተባረኩ

ሳሚ ለነበረን የአምልኮ ጊዜ ከልብ እናመሰግናለን!!! 👇 አሁን ❓❓ የጥያቄ ጊዜ ❔❔ ነው 👆 🎚 ተዘጋጅ 👑 መልካም ጊዜ👑 —EECSF—

አንዳንዴ በሁኔታዎች እግዚአብሔርን ስጠራጠር፤ ለምን ይሄን አረክ ብዬ በማይሆን ነገር ሱን ስዳፈር፤ ያልበላኝን አከኩኝ በማያገባኝ የእርሱን ታላቅነት ማወቅሲገባኝ እግዚአብሔር አይመረመር የሚያረገዉን ያውቃል፤ ይህን ያህል ዘመን ሲኖር ማን አንዲህ ብሎታል። ትልቅ ነው(3) እግዚአብሔር ትልቅ ነው።

ናዝሪ ስለነበረን የፀሎት ጊዜ እጅግ አድርገን እናመሠግናለን ተባረክ! 👑 #Online Fellowship 👇 አሁን 👉 🎤🎼 የአምልኮ ጊዜ 🎼🎤 ነው 👆 👑 ከ ሳሙኤል ጋሻው ጋር!👑 🙌ተባረኩ

አዝናኝ ጥያቄዎች.......Loading 🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈 🏅🏅🏅🏅

prayer.3gpp3.23 MB

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የዛሬውን ልዩ ኘሮግራም በፀሎት እንጀምራለን። ናዝራዊ አመሎ ይፀልይልናል አብራችሁን ቆዩ። 🙌ተባረኩ

በድጋሚ... 🏅Package የሚያሸልሙ ጥያቄዎች እንደተጠበቁ ናቸው

ዝግጅታችንን አሀዱ ብለን ከመጀመራችን በፊት 📌 ማስታወቂያ: 👉 ይህ ዝግጅት በ ህንፃ ኮሌጅ ፌሎሽፕ የቀረበ ነው:: 👉ይህ ዝግጅት እስኪጠናቀቅ ድረስ ከአዘጋጆች ውጭ #post ማድረግ አይቻልም:: 👉 የፀሎት ሰንሰለታችን የቀጠለ በመሆኑ ሁላችንም ሳንዘናጋ #Alarm እንሙላ:: ከ ህብረቱ መሪዎች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

🕚🕛ደረሰ!! 🎤🎤 እባካችሁን ከኃላ የተቀመጣችሁ ተማሪዎች ወደ ፊት እንድትመጡ😂😂😂😂 🏅Package የሚያሸልሙ ጥያቄዎች እንደተጠበቁ ናቸው ❤️ የእርሶ #Online መሆን ለ በረከት ነው 👏😍😍

🕚🕛 ደቂቃዎች ብቻ ቀሩት!! 🎤🎤በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው #Online Fellowship ሊጀምር ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀሩት 👏👏 🏅Package የሚያሸልሙ ጥያቄዎች እንደተጠበቁ ናቸው ❤️ አስተማሪ,አዝናኝ እንዲሁም አሳታፊ የሆነው ዝግጅታችን ደቂቃዎችን ብቻ ይቆጥራል👏😍😍

🕚🕛ሰአታቶች ብቻ ቀሩት!! 🎤🎤በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው #Online Fellowship ሊጀምር ጥቂት ሰዐታት ብቻ ቀሩት 👏👏 🏅Package የሚያሸልሙ ጥያቄዎች እንደተጠበቁ ናቸው ❤️ አስተማሪ,አዝናኝ እንዲሁም አሳታፊ የሆነው ዝግጅታችን ሰዓታትን ብቻ ይቆጥራል👏😍😍

ጠብቀኝ! የህይወቴን ሳይሆን የጊዜውን ይዤ ነገን እዳላጣ በትላንት ተክዤ! አበባየሁ አናቶ

•••••••••👉 ዛሬ ማታ 👈•••••••••• “Online Fellowship(🛐)” #ዘወትር ማክሰኞ በልደታ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ይደረግ የነበረው የአምልኮ ጊዜያችን እንዲህ ባማረ ሁ
•••••••••👉 ዛሬ ማታ 👈•••••••••• “Online Fellowship(🛐)” #ዘወትር ማክሰኞ በልደታ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ይደረግ የነበረው የአምልኮ ጊዜያችን እንዲህ ባማረ ሁኔታና ዝግጅት በየሳምንቱ #Online Fellowship በሚል ተሰናድቶ ወደ እናንተ ይቀርባል:: 🎸 ዛሬ ማታ ወደ እናንተ ልዩ ዝግጅት ይዘን እንቀርባለን🎸 ❗️ ማታ 12:00 ሰዓት ❗️ ከ ተወዳጅ አገልጋዮች ጋር #የእርሶ #online መሆን ለበረከት ነው😄😄 # እርሶ ብቻ ከእኛ ጋር ይሁኑ ገና በ online trip እንሄዳለን😂😂😂 #Stay_Tuned and #Share 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 EECSF —Built on Christ— Join & share our channel: @EECSF @EECSF @EECSF

#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF
#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF

#Chain_prayer(Chain48)_update 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 📌 #week-1 (ሚያዚያ 19-25) ርዕሰ: ሕይወትና ሕብረት 1 ዮሐ 1፥1-10 #Day_2(ሚያዚያ 20) 👉 የመልዕክቱ ፀሀፊ ሐዋርያው ዮሐንስ በሥጋ ተገልጦ በምድር ላይ በተመላለሰበት የአገልግሎት ጊዜው ከጌታ ኢየሱስ ጋር አብሮት እንደነበር እያመለከተ ይሆን? መልዕክቱን የላከላቸውና ያወራላቸው ሰዎች ጌታን በአካል ስላላገኙት ይህን መመስከር አይችሉ ይሆን? ይችላሉ! በስሙ ያመንን እኛም የዚህ ተካፋዮች ነን ፤ ጌታ ኢየሱስ በመጨረሻው ፀሎቱ ይህን ተናግሯል ፦ ❝ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ ከቃላቸው የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑ ደግሞ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልለምንም፤ ❞  —ዮሐንስ 17: 20-21 👉 ይህ እውነት ከእውቀት ያለፈ በግላችን የምናውቀው(experience ያደረግነው) ሕብረት እንዲሆን እና በእርሱ የሆንነውን የተረዳን እውነተኛ ምስክሮች እንድንሆን 👉 ጌታ ማንነቱን ለእኛ የገለጠበትና ድምፁን የምንሰማበትን ቃሉን የበለጠ እንዲገልጥልን ❝በዚያን ጊዜም ስለ እርሱ ደግሞ የታሰርሁበትን የክርስቶስን ምሥጢር እንድንነግር 📌 በቃል የሚጠና ጥቅስ ፦ ❝ዳሩ ግን እኔ ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ አጽናኝ እርሱም ከአብ የሚወጣ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ፥ እርሱ ስለ እኔ ይመሰክራል፤❞  —ዮሐንስ 15: 26 እግዚአብሔር የቃሉን ደጅ ይከፍትልን ዘንድ ስለ እኛ ደግሞ ጸልዩ፤❞   —ቆላስይስ 4: 3 "If there is a will; there is a way!!!” 🔺በክርስቶስ ኢየሱስ ያመነ ሰው ሁሉ አሁን ኩነኔ የለበትም። 🙏🙏🙏ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ:: Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF

#Chain_prayer(Chain48)_update 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 የፀሎት ሰንሰለት (Prayer Chain) ••••••••••••••••••••••••••••••••••• 👉 ማለዳ 12:00 ሰዓት የጀመረው የ ፀሎት ሰንሰለት አሁንም እንደቀጠለ ነው:: 🔺 በቀን #ለ 30_ደቂቃ በእግዚአብሔር ፊት በመሆን ይህንን የጸሎት ፍልሚያ #እንቀጥላለን፡፡ 👉 እያንዳንዱ ተማሪ ቀጥሎ ለሚፀልየው ተረኛ #በመደወል ማንቃት አለበት:: 👉 የፀሎት ሰንሰለቱ እንዳይቋረጥ እያንዳንዱ ሰው #ማንቂያ ደውል(alarm) በስልኩ መሙላት ይኖርበታል:: 👉 የ ፀሎቱ አስተባባሪዎች ሰንሰለቱ እንዳይቋረጥ ክትትል አድርጉ:: <If there is a will; there is a way> 🔺 ስንፀልይ እግዚአብሄር ይሰራል: ካልፀለይን ግን እኛ እንሰራለን:: "ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!!"

👆👆👆👆👆 የዛሬው ፕሮግራማችን ይህን ይመስል ነበር😱😱 እንደተደሰታችሁ ተስፋ አደርጋለው Let me know whether it is 😍 or 🤮 On @Am2nddd 🙏🙏 ተመስገኑ ሁላችሁም🙏🙏 በሚቀጥለው ሳምንት እንግዳ ይኖረናል.. #StayTuned #StayHome #StaySafe