ar
Feedback
EECSF

EECSF

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

إظهار المزيد
508
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
📌 #Zimare 👤Artist : Yisak Tsedik 📝 Title : Bante des ylegnal Stay tuned on 👆👇 @AdadisSongs @AdadisSongs

አሁን.... 🎙#የሳምንቱ መልካም ዝማሬ # ከ Adadis songs ጋር 👇👇👇👇

ዝግጅታችን ቀጥሏል በ ምንባቡ እንደተባረካችሁ ተስፍ እናደርጋለን

1ኛ ዮሐንስ ምዕ. 4 ማጠቃለያ ❗️ይህን ክፍል በሁለት ከፍለን እንመለከታለን። የመጀመሪያው የክርስቶስ ተቃዋሚዎችን መለየት(1-6) በመቀጠልም ከእግዚአብሄር ፍቅር የሚመነጭ የወንድማማች ፍቅር በሚል እንመለከታለን(7-21) 🔐 የክርስቶስ ተቃዋሚዎችን መለየት 📝 "አለማመን 👉 መመርመር 👉 መለየት 📌 ስለ ሀሰተኛ ነብያት ወይም አስተምሮዎች ስናነሳ በዚህ ዘመን የተነሳ አድርገን ማሰብ የለብንም ፤ እንዲህ አይነቱ እንቅስቃሴ ከ1500 ዓመታት በላይ ሆኖታል 📌 እና እንዲህ አይነቱ አስተምሮት የቶመው ክርስቶስን በመቃወም ላይ ነው 📌 የይህም ከዚህ ቀደም እንዳነሳነው የኢየሱስ ክርስቶስን በሥጋ መገለጥ የሚቃወም፣ ወይም የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት የሚቃወም፣ ወይም ሁለቱን መፅሐፍ ቅዱሳዊ ባልሆነ መንገድ እና አተረጓጎም ማስተማር ነው ⁉️ ስለዚህ እኛስ ምን እናድርግ ✅ ሁሉን አለማመን ✅ መመርመር ✅ መለየት ✅ ሁሉን አለማመን ፦ ይህ ሊጠቀስ የቻለበት ትልቁ ምክንያት የትኛውም ሀሰተኛ ትምህርት የሚነሳው ወይም ተፅእኖውን የሚያሳድረው መንፈሳዊ መልክን በመልበስ ስለሆነ ነው(የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች) ✅ መመርመር ፦ ይሄኛው እርከን በቃሉ የምንተገብረው ነው። የእግዚአብሔር ቃል ከየትኛውም ትንቢት በላይ የፀና ነው ለዚህም ነው ቃሉ መመዘኛ እና መመርመሪያ የሆነው ✅ መለየት ፦ በመጨረሻም ከክርስቶስ ወገን እና ከዓለም የሆኑትን እንለያለን። የክርስቶስ የሆኑትን እንሰማለን👂 እንቀበላለን🤲 እንከተላለን🚶‍♂ 📌 የክርስቶስ የሆነውን የሚቀበሉ ዓለምን እና ከዓለም የሚገኘውን ያሸነፉ ናቸው። ዓለምን ማሸነፍ ማለት ፍላጎትን ሁሉ ለክርስቶስ ማስገዛት ማለት ነው። የዚህም ምክንያት በውስጣቸው ያለው በዓለም ካለው ስለሚበልጥ ነው። 🔐 ከእግዚአብሄር ፍቅር የሚመነጭ የወንድማማች ፍቅር ❗️ከዚህ ቀደም በነበሩት ምዕራፎች ስለ ወንድማማች ፍቅር በሰፊው ተነጋግረናል ዛሬም ጨምረን እናስባለን እናስባለን👉 ፍቅር የትዕዛዝ ሁሉ ማሰሪያ ስለሆነ 📌 ፍቅር ምንጭ አለው እርሱም እግዚአብሔር ነው። ስለዚህ ከእግዚአብሄር ዘንድ የሆነ ሰው የምንጩ ተካፋይ ይሆናል ፍቅርም በውስጡ ይኖራል ፍቅርንም ይኖረዋል። 📌 ይህ የእግዚአብሔር ፍቅር ለዓለም ተገልጦአል 👉 ኃጥያተኞች ሳለን ተወደድን፣ ምህረትን አገኘን፣ ያለምንም ክፍያ እና ዋጋ 📌 የዚህ ፍቅር መገለጥ ተቀዳሚ ዓላማ ቤዛነት ሲሆን ከዛ ባሻገርም እንዴት እንድንኖር ምሳሌ ሊሆነን ነው 📌 የሚገርመው ነገር የሚያየውን ወንድሙን ሳይወድ ማንም እግዚያብሔርን እወዳለው ማለት አይችልም 📌 በጣም የሚገርመው ነገር በወንድሞች መካከል የሚኖረው ፍፁም ፍቅር ለፍርድ ቀን ድፍረት የመሆን አቅም አለው 📌 እጅግ በጣም የሚገርመው ነገር በወንድማማች መካከል የሚኖር ፍቅር እና መዋደድ እግዚአብሔርን እንደማየት ነው 📌 እጅግ እጅግ በጣም የሚገርመው ነገር በዚህ ፍቅር የሚመላለስ የእግዚአብሄር ፍቅር በእርሱ ስለተገለጠ እርሱ እውነትም የክርስቶስ ምስክር ነው

የመጀመሪያው የ1ኛ ዮሐ ም.4 ማጠቃለያ ነው ያላነበባችሁ ሰዎች አሁን ብታነቡት እመክራለው

🙌 የዛሬ ፕሮግራሞቻችን 🙌 1⃣ የ1ኛ ዮሐንስ መልዕክት ም.4 ማጠቃለያ 📖 2⃣ የዝማሬ ግብዣ ከ @AdadisSongs 🎶 3⃣ ከዚህ ቀደም በዚህ ህብረት የነበሩ ተማሪዎች ከተነሷቸው ምስሎች መካከል የተወሰኑትን 📸 4⃣ የቃለ መጠይቅ እና ልምድ የማካፈል ጊዜ 🎤🤹‍♂ 5⃣ የመፀሀፍ ግብዣ 📚 6⃣ ይመልሱ፣ ይሸለሙ 🗣 💸 #StayHome #StayTuned

መልስ 🤔⁉️ 🔒 Architect Biruk yihun shigute መላሽ: @mdmesele

አሸናፊ አግኝተናል

ጥያቄ 1🤔⁉️ ( 100 Mb & 20 sms) ባለፈው ሳምንት ዝግጅታችን እንግዳ አድርገን የጋበዝነው ማንን ነው? መልሶን እዚህ ይላኩ: @Caleb_24 @Caleb_24 @Caleb_24

ተዘጋጁ...

😋😋😋Game💯👏🏅 እነሆ ሽልማት ያዘሉ ጥያቄዎች ደጅዎትን ጠንተዋል ከእናንተ የሚጠበቀው ጥያቄዎቹን በመልሶቻችሁ መመከት ብቻ ነው ። የውድድሩ ህግ ፡- 1. በጥያቄዎቹ ቁጥር ልክ መልሶቹን መመለስ 2. መልሶቻችሁን ከስር በተቀመጡ ሊንኮች (መስፈንጠሪያዎች ) ብቻ መላክ ውድድራችሁ ከነጥብ ውጪ እንዳይሆን ያደርጋል ። የሽልማት አሰጣጡ ደግሞ :- 1 .በየዙሩ የምናቀርባቸውን ጥያቄዎች ቀድመው የመለሱ ተሸላሚ ይሆናሉ። 2. አንድ ጊዜ መልሳችሁን ከላካችሁ በኃላ "edit” ማድረግ አይቻልም Here's the link 👇👇 @Caleb_24 @Caleb_24 @Caleb_24

👇 አሁን ❓❓ የጥያቄ ጊዜ ❔❔ ነው 👆 ተዘጋጅ 👑 መልካም ሰኞ ሾው👑 —EECSF—

ለመግቢያ ቀለል ያለች ጥያቄ ልጠይቃችሁ

#online ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

ሰዓታችንን ጠብቀን ርቀታችንን ለክተን አዝናኝ ዝግጅቶችን ይዘን ሰላምታ አቅርበናል👋👋👋

"መልካም ሰኞ ሾው" ❗️ተጀመረ👋👋👋

. 👉 ዛሬ ማታ 👈 "መልካም ሰኞ ሾው" ❗️የዕለቱን የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ማንበብ እንዳትረሱ ❗️ በጊዜው መገኘት እንዳትዘነጉ ❗️ ጥያቄና አስተያየት የተፈቀደ ነው ❗️ ማታ 2:30 ❗️ #Stay
. 👉 ዛሬ ማታ 👈 "መልካም ሰኞ ሾው" ❗️የዕለቱን የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ማንበብ እንዳትረሱ ❗️ በጊዜው መገኘት እንዳትዘነጉ ❗️ ጥያቄና አስተያየት የተፈቀደ ነው ❗️ ማታ 2:30 ❗️ #Stay_Tuned and #Share @EECSF @EECSF

#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF
#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF

==========××××××××========= ❝እኔ ግን በምሕረትህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ፤ አንተን በመፍራት ወደ ቅድስናህ መቅደስ እሰግዳለሁ።❞ መዝሙር 5: 7 ==========××××××××========= #EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF

............................................................ ----------- ፀሎት ------------ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል: 1 ዮሐንስ 4 መልዕክት : ፍቅር ❝ወዳጆች ሆይ፥ እግዚአብሔር እንዲህ አድርጎ ከወደደን እኛ ደግሞ እርስ በርሳችን ልንዋደድ ይገባናል።❞ 1ኛ ዮሐንስ 4: 11 📖 እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር እንደገለጠ ደግሞም በዚህ ፍቅር እንድን- መላለስ ይመክረናል 📖 ፍርሀት አልባ የሆነውን ፍፁም ፍቅርን በመላበስ ከፍርሀት ቅጣት እንድንርቅም ያሳስበናል 🙏 ፀሎታችን 🙏 📌 እግዚአብሔርን እንወድሀለን እያልን ወንድማችንን ስንጠላ እንዳንገኝ 📌 ከፍርሀት የነፃ ፍፁም የሆነ ፍቅር እንዲኖረን አጥብቀን እንፀልይ ተባረኩ ---------------------------- የ EiABC ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት @EECSF