cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የኛ ሠፈር ቀልዶች

#የኛ_ሠፈር_ቀልዶች የአራዶች መዝናኛ ሠውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው። በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን። በሽንት አስጨራሽ ቀልዶች ጥርስወን እስኪያልብወት ይስቃሉ። @yegna_seferkeldoch የቴለግራም ቻናል ላይ ይቀላቀሉ #የኛ_ሠፈር_ቀልዶች

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
201
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ምርጥ ምር ቀልዶች እንሆ @yegna_seferkeldoch >ፈረንጅ 10ኛ ፎቅ ላይ ወጥቶ ወደታች ያይና አቤት ደስ የሚል ቦታ ነው ይላል። ሀበሻ ደግሞ ወደታች ያይና....አሁን ሰው ከዚህ ላይ ቢወድቅ ይተርፋል ይላል። >ዛሬ ቀኑ ስንት ነው ስለው? #ግንቦት_ሰባት ማለት ፈርቶ #ግንቦት_ስላሴ ነው አለኝ። >የመርሣት ችግር ለማሥወገድ የሚረዱ 100 አይነት ዘዴወች የሚል መፅሐፍ ገዝቸ እዛው የገዛሁበት ቦታ #ረስቸው_መጣሁ >አንድ የ #መብራት_ኃይል ሠራተኛ ከሚስቱ ጋር ተጣልቶ ምን ቢል ጥሩ ነው " #ዛሬ_ቃና_ማያሽን_ፈልጊ join👇👇👇 @yegna_seferkeldoch
إظهار الكل...
አውርደው ያንብቡ በዝቅተኛ ሣንቲም ቢያንስ 3 ሣንቲም ያውርዱት
إظهار الكل...
إظهار الكل...
መውጫችንን ነዋ እቴጌ ጣይቱ በእንጨት ደረጃ ወደ ፎቅ ይወጣሉ። ድሮ ያው ግልገል ሱሪ አልነበረም ፎቅ ሲወጡ አለቃ ደረጃው ስር ሆነው አንጋጥጠው የጣይቱን ምስጢር ያያሉ። ጣይቱም መለስ ብለው ወደታች ወደ አለቃ አዩና አለቃ «ምን እያዩ ነው?» ቢሏቸው። «መውጫችንን ነዋ» አሏቸው። Ethiopiawi Keldoch - ኢትዮጵያዊ ቀልዶች - Application https://play.google.com/store/apps/details?id=com.mobibah.ethiopiawi_qeldoch
إظهار الكل...
መልግጌ አባስኩት አለቃ ለቅሶ ሂደው ራት ከተበላ በኋላ ተጎዝጉዞ ከለቀስተኛ ጋር በመደዳ ይተኛሉ። ትንሽ ቆይቶ ፈሳቸው ይመጣባቸውና ቀስ ብለው ያለ ድምጽ ሊፈሱ አስበው ቂጣቸውን በጃቸው ከፍተው ቢለቁት ጠርር ብሎ ያሳፍራቸዋል። አለቃም አዝነው «አዬ መልግጌ አባስኩት» አሉ ይባላል። Ethiopiawi Keldoch - ኢትዮጵያዊ ቀልዶች - Application https://play.google.com/store/apps/details?id=com.mobibah.ethiopiawi_qeldoch
إظهار الكل...
ሀበሻ ማለት እኮ ደሮ ተሠርቆበት ሌባውን ለማወቅ ጠንቋይ ቤት በግ ይዞ የሚሄድ ህዝብ ነው። @yegna_seferkeldoch
إظهار الكل...
ሚሚና ማሙሽ ሁለት ህፃናት ታመው ሀኪም ቤት ወረፋ እየጠበቁ ነበር፡፡ ማሙሽ ሚሚ ስታለቅስ አይቶ ለምን ታለቅሻለሽ? ብሎ ጠየቃት፡፡ ሚሚ፡- ‹‹ የደም ምርመራ ላደርግ ነው፡፡›› ማሙሽ፡- ‹‹እና ምን ችግር አለው?›› ሚሚ፡-‹‹የደም ምርመራ ለማድረግ የሰው እጅ ይቆርጣሉ›› አለች እያለቀሰች! ይሄኔ አቡሽም ማልቀስ ጀመረ ፡፡ ሚሚ፡- ‹‹አንተ ደሞ ምን ሆንኩ ብለህ ነው የምታለቅሰው?›› ማሙሽ፡- ወይኔ ጉዴ እኔ ደግሞ የሽንት ምርመራ ላደርግ ነው አለ እያለቀሰ፡፡ የኛ ሰፈር ቀልዶች - Application https://play.google.com/store/apps/details?id=com.mobibah.yegna_sefer_keldoch.amharic.jokes
إظهار الكل...
*አንድ እድል* ለፍቅረኛው መውደዱን በቃላት አይገልፅላትም እሷ ደግሞ በተገናኙ ቁጥር እንዲነግራት ትፈልጋለች… በዚህ ሁኔታው ተማራ አንድ ቀን “የምነግርህ መጥፎ ዜና አለኝ” ትለዋለች፤ ልጁም፡- ምንድን ነው የምትነግሪኝ? ልጅቷም፡- “ድጋሚ ላይህ አልፈልግም፤ የኔና አንተ ግንኙነት አብቅቶለታል” ብላው ጥላው ትሄዳለች፡፡ ወራቶች ካለፉ በኋላ ግን ምን ያህል ፍቅር እንዳጣች ትረዳና ወደ ልጁ ተመልሳ ይቅርታ ጠይቃው እንድ እድል እንዲሰጣት ትለምነዋለች፤ በዚህም እድል ደግም ልቡን እንደማትሰብረው ቃል ትገባለች፡፡ ልጁም ፈገግ ይልና “ይህን እድል ሊሰጥሽ የሚችል ሰው ሞኝ መሆን አለበት” ይላታል፡፡ ልጅቷም ተስፋ ቆርጣ እያነባች ልትሄድ ስትል እጇን ጎትቶ ወደራሱ ስቧት “የሚገርመው ግን ከእነዚህ ሞኝ ሰዎች መሃል እንዱ እኔ ነኝ” ብሎ አቀፋት፡፡ @yegna_seferkeldoch @yegna_seferkeldoch
إظهار الكل...
#Shere አድርጉ የኛ ሰፈር ቀልዶች ቻናላችንን ይቀላቀሉ @yegna_seferkeldoch
إظهار الكل...