cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የዘማሪ ልዑል ግጥሞች ቻናል

በዚህ ቻናል መንፈሳዊ መረጃ ትምህርት መዝሙር ግጥም ይገኝበታል በተጨማሪም የመዝሙር ግጥምና ዜማ ለመግዛት ለምትፈልጉ0919750324ላይ ያናግሩኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን ለመቀላቀል ከፈለጉ 👇👇👇

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
189
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

መጋቢ አዲስ ድጋፌ ገ/ሚካኤል በናዝሬት መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሐንስ ካቴድራል ድንቅ ትምህርት ሼር ሰብስክራይብ በ... https://youtube.com/watch?v=oybex_LZr3k&feature=share
إظهار الكل...

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 🙏ታላቅ የበረከት ጥሪ🙏 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በምሥራቅ ሸዋ ሀ/ስብከት በአዳማ ወረዳ የቆቃ ባህረ ገሊላ ደብረ ኃይል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ታላላቅ ተዓምራቶች የሚካሄድበት እና ብዙዎች ፈዉስ የሚያገኙበት የደህንነት ደብር ነው። በደብሩ ግቢ ውስጥ የጥምቀት አገልግሎት የሚሰጥበት አዳራሽ በመሰራት ላይ ሲሆን በበጀት ምክንያት እንዳይጓተት የምዕመን እገዛ ያስፈልጋል ።እርሶም የተቻሎትን ለማገዝ የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን። መንፈሳዊ ስጦታ በብርቱ የምትፈልጉ ከሆናቹሁ ቤተክርስቲያን ለማነፅ እንዲበዛላችሁ ፈልጉ ቆሮንቶስ 14-12 ቆቃ ባህረ ገሊላ ደብረ ኃይል ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሒሳብ ቁጥር 1000429786685 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚካኤል ወዳጄ አምስትም አስርም አምሳም መቶም ያቅማችሁን ለቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች የባንኩን ደረሰኝ በዚህ ይላኩ 🙏🙏🙏🙏🙏
إظهار الكل...
ክፍል ሁለት ሱባዔ ለምን? የሰው ልጅ ኃጢአት በሚስማማው የስጋ ሰውነቱ ዘወትር ፈጣሪውን ይበድላል ።በፈፀመው በደል ኀሊናው ይወቅሰዋል ይፀፀታል ።በመጀመሪያ ደፈሮ በሰራው ኃጢአት በኃላ ይደነግጣል ።ይህ በማንኛውም ሰብአዊ ፍጥረት ኀሊና ውስጥ የሚፈራረቅ ክሰተት ነው።በዚህ ጊዜ የፈጣሪውን ይቅርታ ለማግኘት ያሰባል ይተክዛል።በውሰጡ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለኛል ነገር ግን በብልቶቼ ባለ በኃጢአት ሕግ አያለሁ።እኔምነኛ ጎስቋላ ሰው ነኝ ለዚህ ሞት ከተሰጠ ሰውነት ማን ያድነኛል እንዳለ ቅዱስ ጳውሎስ ሮሜ 7-22-25 ሰው በደፋርነቱ የ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.