cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ermi dish CCCAM

Ermi dish CCCAM ይሄ ቻናል ሰለ ዲሽ የተለያዩ አዳዲስ መረጃዋችን በየቀኑ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ከኝ ጋር በመቀላል ቤተሰብ ይሁኑ።

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
134
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ይሄን finder የሚፈልግ in box Battery life 8 day ብዙም ያልተሰራበት @erm25
إظهار الكل...
‼️ሰበር ዜና‼️ #ፋና TV🖥 ከናይልሳት ስርጭቱን አቁሟል😔 ከዚ በኋላ በ #ኢተዮሳት ማለትም NSS 12 57°E በከፍተኛ ጥራት የምተገኙት ይሆናል።
إظهار الكل...
ከፊታችን ጥምቀት በኋላ ማለትም ከጥር 13 በኋላ FANA, OBS, WALTA, እና የመሳሰሉት ቻናሎች ቀስ በቀስ ከNilesat ስርጭታቸውን ያቆማሉ ወደ ኢትዮሳት ጥልቅ ይላሉ
إظهار الكل...
♻️♻️በዝህ ሳምንት በHORN SPORT 🔺የእንግሊዝ ኘሪሜሊግ ♻️አርሰናል 🆚 ኒውካስትል ♻️ፍልሀም 🆚 ቼልሲ ♻️ማን.ዩናይትድ 🆚 ሊቨርፍል 🌀🌀እንዲሁም አንድ ወሳኝ ጫወታ ጨምሮ ያሳያል
إظهار الكل...
✅ያህ ሳት ላይ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን እና ሌሎች ሊጎችን ሲያሳይ የነበርው WATAN 2 ተመልሷል እደቀድሞ የኪርኬት ጨዋታ እያሳየ ነው ይህ ማለት Football ሊያሳይ ይችላል ብለን ተስፋ እናደርጋለን ❤️WATAN 2 📡Yahsat 52.5E 🆓 12150 V/H 27500
إظهار الكل...
👆👆👆👆GOOD NEWS ⭕️⭕️⭕️Blintersat 51° ♦️ESPN 1 ♦️ESPN 2 📡📡📡 90 CM DISH SIZE
إظهار الكل...
📡AzerSpace 45.1° East ነዉ ይህ ማለት አሁን ላይ ከ Tv varzish ጋር እየተሰራ እየገባ ያለዉ አዲሱ IDman Tv እና CBC Sport ሚገኙበት Satellite ነዉ ዋነዉ ልነግራችሁ ላሳዉቃችሁ የፈለኩት ነገር IDman እና Cbc sport ምስል ጥራታቸዉ Sd ነዉ ከ (HD የወረደ) በዚ TP ማለት ነዉ 12689 H 05000 Sd picture Quality ✅አሁን በአዲስ ቁጥር ገብተዋል በ HD በአሪፍ ምስል ጥራት በ Full HD ገብተዋል ✅አዲስ ቁጥሩም ✅11554 H 30000 ይሄን ይመስላል ሚገቡትም ቻናሎች 😍CBC Sport H 😍İdman TV 📺VSN Action HD 📺Kids Arena HD 📺VSN Xtra 📺Hijrah TV 📺WhatsUp TV 📺Max TV HD ለማሰራት ሲፈልጉ ከታች በተቀመጠዉ ስልክ ከጠዋት 3:00 ጀምሮ መደወል ይችላሉ ። 😊ይመቻቹ 😎Ermi dish 📲09 91 18 12 72
إظهار الكل...
ዛሬ የሚካሄዱ ጨዋታወች በቀጥታ በ HORN SPORT 2,3,4 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኤፍኤ ካፕ 3ተኛ ዙር 10:30 | ቼልሲ ከ ሞርካምብ 10:30 | ክራውሊ ከ ሊድስ 10:30 | ማንችስተር ሲቲ ከ በርሚንግሀም 02:00 | ማሪን ከ ቶተንሀም 📺 HORN SPORT 1,2 10984 H 45000 🇩🇪 ጀርመን ቡንደስሊጋ - 15ኛ ሳምንት 11:30 | ኦግስበርግ ከ ስቱትጋርት 02:00 | አርሚንያ ቢልፊልድ ከ ኸርታ በርሊን 📺HORN SPORT 3,4 10984 H 45000 🇮🇹 ጣልያን ሴሪኤ - 17ኛ ሳምንት 08:30 | ኤስ ሮማ ከ ኢንተር 11:00 | ፓርማ ከ ላዚዮ 11:00 | ዩዲኒዜ ከ ናፖሊ 02:00 | ፊዮሬንቲና ከ ካግሊያሪ 04:45 | ጁቬንቱስ ከ ሳሱሎ 📺HORN SPORT 3,4 10984 H 45000 ኢትዮ ሳት ቤታቹ ያስገጠማቹ ሰርች በማረግ ብቻ መከታተል ትችላላቹ
إظهار الكل...
ዛሬ እለተ ቅዳሜ ቀጥለው የሚደረጉ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የFA Cup ተጠባቂ ጨዋታዎች። 🖥 Sport 2HD 🖥 Idman Tv EVERTON 🆚 Rotherham ⏰ 09:30🇪🇹 🖥 Sport 2HD 🖥 Idman Tv Stoke city 🆚 Ceicster city ⏰12:00🇪🇹 🖥 Sport 2HD 🖥 Idman Tv Arsenal 🆚 Newcastle 02:30🇪🇹 🖥 Football-HD 🖥 Sport 2HD 🖥 Idman Tv Man United 🆚 Watford ⏰ 5:00 🇪🇹
إظهار الكل...