cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Adis Music

👋 እንኳን ደህና መጡ 🙇 🎶ይህ የዘፈን ቻናል ነው 🎶 🔰 የ ዘጠናዎቹ ዘፈኖች 💥 🔰 አዳዲስ የተለቀቁ ዘፈኖች 💥 🔰 ምርጥ ነባር ተሰሚነታቸው አሁንም የቀጠለ 💥 🔰 የምታገኙበት ነው 🔰 እንዲሁም እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት አብራችሁን ሁኑ ❤️ ለወዳጅዎ s͛hͪaͣrͬeͤ ያድርጉ @old_musica ❤️ ያናግሩን @hen_tek

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
41 583
المشتركون
-1524 ساعات
-527 أيام
-30730 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
🇪🇹 ሀገራችን ኢትዮጲያን ያውቋታል? በሀገራችን አሉ የተባሉት የ ቱሪስት መስህቦች እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎት ዌብሳይት እንጠቁማችሁ። ይመዝገቡ ⬇️ ✅ ethioculturetips.com ✅ ethioculturetips.com ከላይ ባለው Application ወይም ወደ 9676 Ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ። ሀገራችሁን ባላችሁበት ሆንችሁ ጎብኙ 📱
5160Loading...
02
ጌድዮን ዳንኤል ብወዳት 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
1 5011Loading...
03
ያህያ አደም የጌታቸው ካሳን እመኛለሁ 1987ዓ.ም. እመኛለሁ እመኛለሁ እመኛለሁ ዘወትር ዘወትር በየእለቱ ላሳካ ላሳካ ኑሮን በብልሀት እመኛለሁ እመኛለሁ እመኛለሁ ዘወትር በየእለቱ ላሳካ ኑሮን በብልሀት *2 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
1 5721Loading...
04
ያህያ አደም የጌታቸው ካሳን እመኛለሁ 1987ዓ.ም. እመኛለሁ እመኛለሁ እመኛለሁ ዘወትር ዘወትር በየእለቱ ላሳካ ላሳካ ኑሮን በብልሀት 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
10Loading...
05
መሰሉ ፋንታሁን ዓለምዬ ናና 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
1 4645Loading...
06
ምሬት አስተከዘኝ አስከፋኝ ሳስበው አዲስ ቤት አደራች አለችኝ ያልኳት ሰው ስክብ ሳሞካሻት ስላት ስሟን ሳወድሰው ሸርተት (እጥፍ) አለች ድንገት አቤት ሰው አወይ ሰው ከአፌ ነጥዬ እንዳላጎረስኳት አንድ ያጣላል ብዬ ቆሜ እንዳልደገምኳት ያቅርቦት ወዳጄን ብትከዳኝ ታዘብኳት እጄ ይጣልሽ ብዬ አምርሬ እረገምኳት ሰንብታለችና ማፍረሱ ከቀናት ይድመቅላት እንጂ ቤት ለምቦሳ በሉዋት ቤት ሰርቶ ማፍረሱ ለማን እንደበጀ የሷ ልብ ሸፍቶ ከሌላ ደረጀ ከሌላ ደረጀ አዲስ ቤትሽ አዲስ ቤትሽ አዲስ ቤትሽ ሞቀ ወይ ሳሎንሽ ያ የኔማ አልታደለ ወይ አልታደሰ ቀረ እንደፈረሰ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
1 3537Loading...
07
ቤሪ ልቤን ሞቆታል 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
1 2984Loading...
08
አክሊሉ ስዩም አልበም የሙዚቃ ስብስብ 1. የዚያ ማዶ - 0:01 2. ቃልሽ አላደረ - 7:15 3. እርግቡ ልቤ - 11:28 4. ተቀራርበን ተገናኝተን - 17:00 5. አንችዬ በነገርኩሽ - 22:20 6. ጊዜ ላይኮነን - 26:34 7. ባለሽበት ሰላም - 31:39 8. ትዝታዬ ጠና - 36:48 9. ተራው ሆኖ ለኔ - 40:49 10. ብትመጪ አልከፋም - 47:50 11. ባህር ተሻገረ - 52:43 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
1 4083Loading...
09
ናቲ ሃይሌ አንድ ለቤቷ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
2 1612Loading...
10
በዛወርቅ አስፋው ለመኖር አልበም 1. ፖሊሱ - 0:00:00 2. ሲመሽ - 0:06:09 3. ለመኖር - 0:15:17 4. የማይገባው - 0:25:37 5. የማነሽ ይሉኛል - 0:31:47 6. ብታማም - 0:39:11 7. ያገሬ አየር ጥራኝ - 0:44:31 8. ሰው ማመን - 0:53:26 9. ልሂድ ልሰደደው - 0:57:29 10. ቻለው - 1:03:05 11. አማን - 1:09:22 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
2 1125Loading...
11
እቴ ልማልልሽ እኔ ልማል አስቀይሜሻለው ጥፋቴ ገብቶኛል ጸጽቶኛል ሆዴ ልማልልሽ አኔ ልማልልሽ እኔ ልማል አስቀይሜሻለሁ ህመምሽ አሞኛል ተሰምቶኛል መቼም አውቃለሁ ሀዘን ትካዜው አይገባኝም አልልም ደርሶ የጅን ያገኛል ሰው የዘራውን ያጭዳል መልሶ አጓጉል አርጋኝ አሰነካክላኝ ሄዳለች ብየ አልኮንንሽም ብዙ ሞክረሽ ችለሽኝ ነበር አልሆነልሽም ካጣሁሽ ወዲያ ፊቴን ብቧጥጥ ጥፍሬን ብበላው ትርፉ ህመም ነው መልሶ አይመጣም መቼም የኋላ ሊሆን የማይችል ድንገት ይሆናል ጨበጥኩት ያሉት ከጉም ይበናል ከጉም ይበናል 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
1 95812Loading...
12
ተመለስ ተመለስ ፥ ባክህ ባክህ ባክህ ተመለስ ያንተን መውደድ አኔ አጥቼ ምን አለም አለኝ እኔማ ዛሬ እርቀህብኝ ከአይኖቼ ቀኔንም ዋጠብኝ ጨለማ አብረን ባለን ሰአት ያን ጊዜ ሳስብ እያልከኝ አይክፋሽ ከአንገቴ ስትገባ በፍቅር ትጠራን ነበር በትንፋሽ ያን ሁሉ ሳወርደው ሳወጣው ደስታ ከፊቴ ይመጣና ይውላል በሀሳብ ሲያሰጥመኝ ትዝታ በልጦ ከጣና ኧረ ተው እንደዚህ አትጨክን ይህንን ያህል ምን አጠፋሁ አይንሽን ለአፈር ያሰኘህ እስቲ አኔ ላንተ መቼ ከፋሁ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
1 76012Loading...
13
ትዝ ይለኛል የጥንት የልጅነቴ እቅድፍ ድግፍ አግጎ ሲያጎርሰኝ አባቴ አባት መች ይረሳል የቤቱ ምሰሶ ድካሙን ታግሶ የላቡን አጉርሶ ያስደስት የለም ወይ መውደዱን ለግሶ አባቴ እኔስ አባብዬ ዋሴ ጠበቃዬ ዜማ እንጉርጉሮዬ ቅርሴ ሙዚቃዬ የህይወቴ ቀንዲል መሀንዲስ ቀያሼ እንደ እናት አጉራሼ እንነደ አባት አልባሼ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
1 5998Loading...
14
የእናት ውለታዋን ባወሳ አወዳለሁ ደግነቷ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ ወላጅ እናት አኮ ፍጹም በመንፈሷ ልጇን ትወዳለች አብልጣ ከራሷ ዘጠኝ ወር በሆዷ ከዛም በጀርባዋ ጡቷን እያጠባች እኔን ማሳደግዋ ዘወትር ይሰማኛል የእማዬ ድካሟ ጥራ በማሳደግ በሴትነት አቅሟ አባቴ ሞቶብኝ በህጻንነቴ ደክማ አሳደገችኝ ብቻዋን እናቴ ሳይርበኝ ሳይጠማኝ ወይም ሳልታረዝ ነው ያሳደገችኝ እማ ምትሏት ሴት 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
1 5859Loading...
15
በምሥራቅ ፀሀይ ወጥቶ እሲፈካ ሠማይ ካንሶላው ገብቼ እኔ አልተኛም ብታይ በናፍቆትሽ እምባ እየራሰ አልጋዬ ካላንቺ አቅቶኛል ማደር ለብቻዬ ማራኪዬ ማራኪዬ አንቺ የልቤ ጉዳይ መልክሽ ሁሌም ካይኔ ላይ ነው ሌትም ቀንም ብታይ ማርኮ መማር ነበር የጀግና ሞገሱ ከሩቅ አስረሽ ልቤን የት ያምልጥ ከራሱ የጎደለው ከአርባ (40) ስንት ይሆን እጣዬ ካልንቺ አልሞላ አለኝ እርጂኝ ማራኪዬ ማር ማር ይላል ሁሌ አፌ ሲጠራሽ ማር ማር ይላል እያቆላመጠ ማር ማር ይላል አይኖር ያላንቺ ማር ማር ይላል እድሜ እየጣፈጠ መች ጠገብኩሽ እና እኔ ሌት ይድላኝ አልጋዬ ፍቅርሽ ፀንቶ ብኛል እኔ አልተኛም ጨርሶ ማታ ማታ ማልቀስ ነው ሥራዬ ማራኪዬ ማራኪዬ አንቺ የልቤ ጉዳይ መልክሽ ሁሌም ካይኔ ላይ ነው ሌትም ቀንም ብታይ ማር ማር ይላል ሁሌ አፌ ሲጠራሽ ማር ማር ይላል እያቆላመጠ ማር ማር ይላል አይኖር ያላንቺ ማር ማር ይላል እድሜ እየጣፈጠ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
1 89716Loading...
16
ጃኪ ጎሲ አይ እድል 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
2 5678Loading...
17
የኦሮሚኛ ሙዚቃ Kemer Yousuf Oromiyaa 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
2 52510Loading...
18
ከፍ ባለው ሰማይ ከዋክብት ባለበት በጠቆረው ሌሊት ቀን በጨለመት የጠፋውን ልቤን አገኝ እንደው ድንገት እንደለመደብኝ ዛሬም ልንከራተት ካይኔ ወዲያ ማዶ ሩቅ አገር ያለኸው ሰባራውን ልቤን ጉዳቴን ባየኸው አይኖቼ እምባ ጋርደው ደጅ ደጁን ያያሉ እንደ ወፏ በሮ ይመጣል እያሉ የትዝታ ጌታ የፍቅር ጀግና ነህ መንገድክን አላውቀው በየት ልከተልህ ልቤ በሩን ዘጋ እርም አለ ሌላውን ባንተ መሸነፉን መረታቱን ሲያውቀው ተረታሁ አሀ ተረታሁ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
2 29214Loading...
19
አያሌው መስፍን የሰው ነገር 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
2 0893Loading...
20
ማዲንጎ አፈወርቅ ባቲ ትዝታ ብርቱካን በልቼ ሎሚ ሎሚ አገሳሁ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
2 0723Loading...
21
አልኩሽ እምላለው በስሙ እኔ ብየ እወድሻለሁ ስልሽ እውነት እውነት ከልቤ አልዋሽሽም ምንም የሰው ስም ትረቼ እወድሻለሁ ስልሽ እውነት እውነት ከልቤ ለምኔ ስል ልዋሽ ምን አገኝ ብየ አንቺን ዋሽቼ አትጠራጠሪ ምንም አልዋሽም የልቤን እኔ እወድሻለሁ ስልሽ እውነት እውነት ከልቤ በብሩህ ሰማይ ላይ ማለዳ ወጣች ጸሀይ ፈንጥቃ ኩልል እንዳለ የምንጭ ውሃ ፍቅርሽ አይጠገብ አይበቃ አይኖርም የሚያሸሸው ልቤን ያንቺን ፍቅር ከቶ የሚያሰስመው ልንገርሽ ሁሉም ያስታውሰኝ የያዝኩት ወርቅ አልማዝ መሆኑን ነው በቃ አታስቢው ይቅር እምላለሁ እወድሻለሁ የፍቅሬን መጠን በቃል ከምገልጸው በላይ እወድሻለው የለም አይኖርም ሌላ ካንቺ ወዲያ ፍቅሬ እምላለው እመኚኝ አልኩሽ እውነት የምር ነው እወድሻለው 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
2 03913Loading...
22
ላላላ ..... አይኔ እየጠበቀሽ ነው ዛሬስ ዘገየሽ ምነው መግቢያ መውጫሽን ሳየው ስጠፊ እጨነቃለሁ አቅጣጫሽን በሩቁ ሁልጊዜ ቃኘዋለሁ ባላፊ አግዳሚውም ስራ ፈት ተብያለሁ ምንም አይደለም ይሁን ሳትመጪ ግን አትቅሪ ባይኔ ብቻ እንዳይሽ ነው አታውቂኝም አትፍሪ እንደወጣሽ አትቅሪ ሰፈርሽንም በእግሬ አይታክተኝም ዞሬ አይታክተኝም ዞሬ ላላላ ለላላ ብዙ ጊዜ አስባለሁ ላወራሽ ተከትዬ ብቻዬን ያፈቀርኩሽ ያላወቅሺኝ ነኝ ብዬ ግን አንቺማ ካወቅሺው እንደ ወደድኩሽ እኔ እፈራለሁኝ ጠፍተሽ እርሀብ እንዳትሆኝ ለአይኔ ይቅር ሚስጥሬም በኔ ሰፈርሽንም በእግሬ አይታክተኝም ዞሬ አይታክተኝም ዞሬ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
1 75918Loading...
23
አልተውኩሽም ባይሆን ምላሽሽ አንዳሰብኩት ሰርቄ መጣሁ ፈልጌሽ ካለሽበት ነሽና የማትረሺ አርቄ ጸድተሽ ከልቤ አልሰርዝሽ በቃኝ እንዳልል አይቆርጥ አንጀቴ አንቺን አፍቅሬ ሳስብ ማጣቴ ዛሬም ወስኜ መቁረጥ ተሳነኝ ባንቺ ሚጨክን አንጀት እኔ መች አለኝ ሳላይሽ ያምላክ በረከት የኔን ሳላይሽ የጾም ጸሎቴ ዋጋ ሳላይሽ አይተውሽም በዋዛ ሳላይሽ እህል ውሃዬ ሆኖአል ካንቺ ጋር 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
1 84710Loading...
24
ሸጋ ልጅ ባሳቤ ድንገት ልቤ ገብታ ተመላለሳለች ቀን ማታ ቀን ማታ ቀን ማታ ቀን ማታ ሀሳብ ገባው ልቤን እረፍት የለው ፋታ ዛሬ ነገ ሳትይ ካለሽበት ቦታ ባካል ድረሽልኝ በትዝታሽ ፋንታ እኔ እንዳለሁ አለሁ ዛሬም በትዝታ አመል ልምድ ሆኖብኝ ሄዳለሁ ቀን ማታ ሰው ፈልጎ አያጣኝ ወይኔ ካገኘሁሽ ቦታ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
1 66920Loading...
25
አዲስ አበባማ አዲስ አበባማ ሽር ነው በጫማ እኛም ባገራችን እኛም በወንዛችን ሽር ነው በእግራችን ጠጠሩም ቢወጋኝ በረባሶ አጥቼ ከጭሰኛው ተዋስኩ ጌታዬን ፈርቼ ፍቅር አያረገው አይሰራው ጉድ የለ አስራበኝ ምስኪኑን ቁጭ አርጎ እያዋለ በይ አንዲያ እንዲያ ነው ያመነሽ ልቤ ነው በይ አንዲያ እንዲያ ነው ደሀማ ነው የኔ ነሽ እጣ ፈንታ ሆኖ እድል ቢያስተያየን የኔ ነሽ እጅ ነስቼ አለፍኩ ሌላ ምን አቅም አለኝ የኔ ነሽ ቤታችሁ ብመጣ በእንተ ማርያም ብዬ የኔ ነሽ እርቦኝ እኮ አይደለም ላይሽ ነው ፍቅርዬ ቢታጠር በሽቦ ቤትሽ ከበርቴ ብትሆኝ በዘርሽ ብሆንም በጉልበቱ አዳሪ ነዳይ ሎተሪ አዟሪ እንጃልኝ አልፈራም ልቤ ቀልቤስ ካንቺው ነው ሆዴ እርም ነው ጉዴ ነው ዛሬ የማይበጅ ሰው አይቶ ባይኔ ያላየው ልቤ አየ ዛሬ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
1 6329Loading...
26
ሁሉ እየሆነብኝ አይን አዋጅ ከቀረበኝ ሁሉ ነኝ ለማጅ ዛሬ ይባስ ፍቅሯን ደርባ ይሄው ጉድ ሰራችኝ አዲስ አባ ያሰኛል አትቅር ሂድ እያቸው እያቸው ኧረ ይገርማል ለታዘበ አጢኖ ላያቸው ቢያንስ ነው እንጂ አይበዛም ላአዲስ አባ ልጅ ቢያለፋስ ምን ይለዋል ቢያስጠና እንኳን ደጅ እኔስ ከአዲስ ከሸገር ጉዳይም አለኝ የማፍቀር እኔስ ከሸገር ካአዲስ የልቤ አንጀት ነው የነፍስ አዲስ አባ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
1 6466Loading...
27
የተዉኩትን ነገር ተመክሬ ተነግሬ ባገር ምን ጎትቶ አመጣብኝ ያን ያረጀ ያን የድሮ ፍቅር ጉድ ፈላ ዘንድሮ አቤት አቤት ማን አስተማረብኝ ማስቲካ ሆኛለው ከረሜላ ከአፉ አሳደረኝ ይኸው ይሰማኛል ጥሩንባ ይኸዉ ይነፋሉ ጥሩንባ እልልታው ጭፈራው ደመቀ ፍቅሬ ተመልሶ ገባ ኸረ ጉድ ኸረ ጉድ ፈላ! ኸረ ጉድ ኸረ ጉድ ፈላ! እፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ ልቤ ለፍቅርህ እያደላ እዩት ልጁን ሲንጎራደድ ያንን ሽንጡን ሲያውረገርግ አይኑ ገዳይ ጥርሱ ገዳይ ስንቴ ልሙት በዚህ ጉዳይ ወይ ቁመና ወየው ዛላ ሰዉ እንደ'ህል አይበላ አለ ለካ የሰዉ ሀረግ ደረት ክንዱ ባለማእረግ! ባለማእረግ! ባለማእረግ! ባለማእረግ! 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
1 92016Loading...
28
🇪🇹 ሀገራችን ኢትዮጲያን ያውቋታል? በሀገራችን አሉ የተባሉት የ ቱሪስት መስህቦች እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎት ዌብሳይት እንጠቁማችሁ። ይመዝገቡ ⬇️ ✅ ethioculturetips.com ✅ ethioculturetips.com ከላይ ባለው Application ወይም ወደ 9676 Ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ። ሀገራችሁን ባላችሁበት ሆንችሁ ጎብኙ 📱
1 4681Loading...
29
የኦሮሚኛ ሙዚቃ Andualem Gosa Bilillee 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
2 72637Loading...
30
ቀለም እንዳስዋባት እንደ ሰማይዋ በራሪ በውበት ከፍታ ቀድመሽ ብትጠሪ ቢደነቅ ደም ግባትሽ ቢታይ ቁንጅናሽ ታውቂዋለሽ እና ቅንጣት አይደንቅሽም ጭራሽ አይገርምሽም አንቺማ እንደቃል ያለሽ አንቺማ ግን ነሽ ልባም ሰው አንቺማ ከነ ክብሯ ኗሪ ቁንጂናሽ ፍቅር ነው አንቺማ የማይነጥፍ ውበት አንቺማ እንዳንቺስ ያለ ነው አንቺማ ማማር ከልብ እንጂ ገላማ ባዳ ነው ባዳ ባዳ ባዳ ነው ባዳ ባዳ ባዳ ነው ገላ ሰውነት ባዳ ነው ጊዜ እማይሽረው ፍቅር ነው 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
2 60811Loading...
31
ካላኮራሽኝ ካላኮራሽ*4 ሰርቆ ከሩቅ አይኔ አንቺን ከሚያይሽ ምን ይልሻል መውደዴን ብነግርሽ *2 ካላኮራሽ ግን ካላኮራሽ ካላኮራሽ ግን ልቤን ስስጥሽ*2 እንደው ቅብጥብጥ ቅብጥብጥ ልቤ ይልብኛል ደርሶ ተጫወት ተጫወት ዋል ያሰኛል ይሄው ስላንቺ ስላንቺ አፌ አጣፍጦ አለ ስምሽን ስምሽን አልጠግብ ጠርቶ ልቤ ወዶሻል ተመኝቶሻል የኔ ብትሆኝ ቆይ ምን ይልሻል 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
2 59910Loading...
32
አህመድ ሁሴን ማንጁስ ክልውልው 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
2 5687Loading...
33
ናትናኤል (ናቲ) ሀይሌ ሌት ይነጋል አልበም 2005 አንድ በይኝ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
3 1517Loading...
34
ግዛቸው ተሾመ የሰርግ ሙዚቃ ደስ ብሎናል 1. የኛ ሙሽራ 2. አንቺ ሆዬ 3. ይኸው ሎጋ 4. ወንድምዬ 5. ሙሽራዬ 6. አሻ ገዳዎ 7. ሙሽራዬ አበባዬ 8. ሙሽሪት 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
3 12923Loading...
35
ግዛቸው ተሾመ የሰርግ ሙዚቃ ደስ ብሎናል ሙሽሪት 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
2 69911Loading...
36
ግዛቸው ተሾመ የሰርግ ሙዚቃ ደስ ብሎናል ሙሽራዬ አበባዬ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
2 59911Loading...
37
ግዛቸው ተሾመ የሰርግ ሙዚቃ ደስ ብሎናል አሻ ገዳዎ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
2 31311Loading...
38
ግዛቸው ተሾመ የሰርግ ሙዚቃ ደስ ብሎናል ሙሽራዬ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
2 33211Loading...
39
ግዛቸው ተሾመ የሰርግ ሙዚቃ ደስ ብሎናል ወንድምዬ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
2 71810Loading...
40
ግዛቸው ተሾመ የሰርግ ሙዚቃ ደስ ብሎናል ይኸው ሎጋ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
2 59710Loading...
🇪🇹 ሀገራችን ኢትዮጲያን ያውቋታል? በሀገራችን አሉ የተባሉት የ ቱሪስት መስህቦች እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎት ዌብሳይት እንጠቁማችሁ። ይመዝገቡ ⬇️ ✅ ethioculturetips.comethioculturetips.com ከላይ ባለው Application ወይም ወደ 9676 Ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ። ሀገራችሁን ባላችሁበት ሆንችሁ ጎብኙ 📱
إظهار الكل...
👍 2 1👏 1🏆 1
ጌድዮን ዳንኤል ብወዳት 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
إظهار الكل...
👍 3
ያህያ አደም የጌታቸው ካሳን እመኛለሁ 1987ዓ.ም. እመኛለሁ እመኛለሁ እመኛለሁ ዘወትር ዘወትር በየእለቱ ላሳካ ላሳካ ኑሮን በብልሀት እመኛለሁ እመኛለሁ እመኛለሁ ዘወትር በየእለቱ ላሳካ ኑሮን በብልሀት *2 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
إظهار الكل...
👍 4
ያህያ አደም የጌታቸው ካሳን እመኛለሁ 1987ዓ.ም. እመኛለሁ እመኛለሁ እመኛለሁ ዘወትር ዘወትር በየእለቱ ላሳካ ላሳካ ኑሮን በብልሀት 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
إظهار الكل...
መሰሉ ፋንታሁን ዓለምዬ ናና 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
إظهار الكل...
👍 1
ምሬት አስተከዘኝ አስከፋኝ ሳስበው አዲስ ቤት አደራች አለችኝ ያልኳት ሰው ስክብ ሳሞካሻት ስላት ስሟን ሳወድሰው ሸርተት (እጥፍ) አለች ድንገት አቤት ሰው አወይ ሰው ከአፌ ነጥዬ እንዳላጎረስኳት አንድ ያጣላል ብዬ ቆሜ እንዳልደገምኳት ያቅርቦት ወዳጄን ብትከዳኝ ታዘብኳት እጄ ይጣልሽ ብዬ አምርሬ እረገምኳት ሰንብታለችና ማፍረሱ ከቀናት ይድመቅላት እንጂ ቤት ለምቦሳ በሉዋት ቤት ሰርቶ ማፍረሱ ለማን እንደበጀ የሷ ልብ ሸፍቶ ከሌላ ደረጀ ከሌላ ደረጀ አዲስ ቤትሽ አዲስ ቤትሽ አዲስ ቤትሽ ሞቀ ወይ ሳሎንሽ ያ የኔማ አልታደለ ወይ አልታደሰ ቀረ እንደፈረሰ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
إظهار الكل...
👍 4
ቤሪ ልቤን ሞቆታል 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
إظهار الكل...
👍 4
አክሊሉ ስዩም አልበም የሙዚቃ ስብስብ 1. የዚያ ማዶ - 0:01 2. ቃልሽ አላደረ - 7:15 3. እርግቡ ልቤ - 11:28 4. ተቀራርበን ተገናኝተን - 17:00 5. አንችዬ በነገርኩሽ - 22:20 6. ጊዜ ላይኮነን - 26:34 7. ባለሽበት ሰላም - 31:39 8. ትዝታዬ ጠና - 36:48 9. ተራው ሆኖ ለኔ - 40:49 10. ብትመጪ አልከፋም - 47:50 11. ባህር ተሻገረ - 52:43 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
إظهار الكل...
👍 4 1
ናቲ ሃይሌ አንድ ለቤቷ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
إظهار الكل...
👍 5🎉 1
በዛወርቅ አስፋው ለመኖር አልበም 1. ፖሊሱ - 0:00:00 2. ሲመሽ - 0:06:09 3. ለመኖር - 0:15:17 4. የማይገባው - 0:25:37 5. የማነሽ ይሉኛል - 0:31:47 6. ብታማም - 0:39:11 7. ያገሬ አየር ጥራኝ - 0:44:31 8. ሰው ማመን - 0:53:26 9. ልሂድ ልሰደደው - 0:57:29 10. ቻለው - 1:03:05 11. አማን - 1:09:22 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
إظهار الكل...
👍 5