በመንገዴ
الذهاب إلى القناة على Telegram
My own brain is to me the most unaccountable of machinery,always buzzing,humming,soaring,roaring,diving and then buried in mud.🥀
إظهار المزيد694
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+137 أيام
+2230 أيام
أرشيف المشاركات
693
I moved in this world as a person who doesn't deserve to take up space. Thus I shied away from demanding what I deserve and shrunk even when tiny bits of kindness are shown to me. I shouldn't have.
693
I was teaching my nephew(9 yr old) how to tie his shoes. After showing him multiple times he made a mistake again. Tell me why after I fixed it for him that little kid said to me "ሰው ከስህተቱ ነው የሚማረው" who is the adult here?? And why is the perfectionist in me being attacked???😭😭😭
693
ለመኖር ስጣጣር
ለመኖር ስዳክር
ከሞት ተነስቼ
ለመኖር ስታትር
አንድ እውነት አያለሁ
ትናንት በመሞቴ
ህያው ሳለሁ በህያው ምድር
አሻፈረኝ እምቢ አልኖርም ብዬ ስከርር
የጎዳሁት ራሴን ነው
የሰበርኩት የራሴን ክንፍ
እልፍ ቢመጣ እልፍ ቢሄድ በእኔ መንገድ
ከወደድኩት ከወደደኝ
ካፈቀርኩት ካፈቀረኝ
ወጣትነት ልጅነቴን
ያለስስት የሰዋሁት
የሀዘን ፅዋ ያለ እድሜዬ የለጋሁት
እኔነቴን
በመዳሂያው ያራመድኩት
አቅም ገዝቶ በመቆሚያው
እንድ ብሆር በተራራ ያሯሯጥኩት
ቀና ብሎ እንዳይማትር ያለቀኑ ያስጎበጥኩት
እንዳይቦርቅ
በህይወት ዜማ እንዳይደልቅ
ሽባ አድርጌ በትናንት ህመም ያስታመምኩት
የቅርብ ወዳጅ ከልቡ ላይ የነፈግኩት
ያልወረደው ከደጃፌ የሀዘን ድንኳን
የሚለቀስ ዛሬም ቢሆን በልቤ አድባር
ተበዳዩ ራሴው ነኝ!
ችሎ ቢቆም እኔነቴ ለመበቀል
የሚከሰው እኔኑ ነው
መለስ ብሎ ቢያዝንልኝም
የሚያነባው ለራሴ ነው
693
"በአል አይመቸኝም" is something I have gotten used to saying a lot after some time. I used to think I was always like that. But one thing I have realized is that I havenot always been like this. የብዙ እጅግ መልካም እንዲሆኑ የተመኘኋቸው ግን መጥፎ የሆኑ በአላቶች ውጤት የወለደው ስሜት እንደሆነ ገብቶኛል። የብዙ ተስፋ ማድረጎች እና የነገሮች መበለሻሸት ውልድ ውጤት! ከትላንት አልፎ ዛሬዬን እንዲወስንልኝ የፈቀድኩለት ነገር..I have thought of coming here to write about this many times but it always felt like dimming the mood. የተላመድኩትን የህይወት ሻካራነት አሜን ብዬ ተቀብዬ አዲስ እውነትን ለራሴ መፍጠር መማር እንዳለብኝ ይሰማኛል....እንዴት እንደማደርገው ገና ለራሴ ባይገባኝም....when you live in chaos for so long I think it becomes easier for you to adapt to chaos rather than peace. Gentleness seems so foreign. መቀጠል ካለብን ግን ትናንሽ እሳቶችን ለራሳችን ማንደድ እና ሙቀትን መልመድ አለብን.....This isnot some lame new year መነቃቃት its something that has been running in my mind for a long time. To create a new reality for ourselves. To adapt to joy!
Happy new year Y'all🖤
693
በአኗኗሪ መንደር.....ከነዋሪዎች ጀርባ.... ብዙ ርቀት ተሰልፌያለሁ።
ከብርሃናቸው ሰርቄ ልደምቅ ስጣጣር
ከተስፋቸው ሰርቄ ለመኖር ስታትር
እፈራለሁ!
ለመቀጠል ስል ከሸሸግኩህ የልቤ ክፍል መታገል አቅቶኝ ድንገት ስትወጣ ስኖር እንዳታገኘኝ እፈራለሁ።
የማጣት ክፋቱ ይህ ነው...
አለመኖርህን ከቁብ ሳትቆጥር የቀጠለችው አለም ጋር በፍቅር እንደወደቅኩ እንዳታስብ እፈራለሁ። ስለዚህ ከትናንት ይልቅ አዘግማለሁ....ነገ ደርሶ ይደበዝዛል
693
Repost from JO-TECH
+1
ለእህታችን ቻሌንጅ!
100 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 100 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል
ከ100 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️
CBE -
1000487578828
TeleBirr - 0911179293
Awash Bank - 013471629151800
ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay
የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50,000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን
693
"Quality time with people you actually like does wonders for your mental health. I think we underestimate how much good friendships carry us through adulthood."
693
"Once you turn 20 you have to fight everyday for the rest of your life to not lose your personality & spirit...bc what once came naturally to you will be exhausted into nothing if you don't actively Try. It's terrifyingly easy to become a lethargic, soulless adult I never understood how people could come across as so empty and superficial until i started being so exhausted i caught me dimming the same exact way. now more and more i have to make an active effort to not suppress myself into nothingness."
-Someone from twitter
693
ትናንት መከራ ሲገርፈን ራሳችንን አንዲት ቀን በምትመጣ የደስታ ተስፋ ውስጥ ሸሸግን! 'ነገ' የተባለች የተስፋ ድንኳን!
ነገ በዛሬ ሲተካ....
....ዛሬ
ደርሰን ስናያት ስራ ነገሯ የትናንት ብዙ የደስታ አደራዎችን የተሸከመች አትመስልም። ማናችንንም ለማስደሰት ቀጥ ብላ መቆም አቅቷታል። ተንከራትተው ለሚጠብቋት አይኖቻችን ግድ ሳትሰጥ ወደ ወደደችበት ትተምማለች። አንዱም መንገዷ ፈገግ አያሰኝም!
