cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

مشاركات الإعلانات
5 429
المشتركون
-424 ساعات
-277 أيام
-12230 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
ኤርምያስ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤ ²⁴ ነገር ግን የሚመካው፦ ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር።
1950Loading...
02
Media files
3173Loading...
03
Media files
2913Loading...
04
Media files
3133Loading...
05
Media files
2912Loading...
06
Media files
2983Loading...
07
Media files
3184Loading...
08
Media files
3063Loading...
09
Media files
2742Loading...
10
Media files
2502Loading...
11
Media files
2633Loading...
12
➠ርዕስ #ለካ_ያየኛል ➠ ቁ.3 ➠ዘማሪት እየሩሳሌም ነጊያ ➠አልበም መጠሪያ #የጸጋው_ቁርበት ♻️ @GODIS_LOVE ✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨ https://www.youtube.com/channel/UCyBRkYkEoAuWdDjvkaYaRDg ━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
2572Loading...
13
Media files
2782Loading...
14
Media files
2583Loading...
15
Media files
2662Loading...
16
#ኢየሱስ_ሰላሜ_ነው #ዮሴፍ_በቀለ #Size_912.kb =============== ሰላሜ (ሰላሜ) ፡ ሰላሜ (ኦ ፡ ሰላሜ)፡ ሰላሜ ፡ አዎን ኢየሱስ ፡ ሰላሜ (፪x) ሰላም ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ሰላሜ ሰላም ፡ የሕይወቴ ፡ ማረፊያ ሰላም ፡ በአንተ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ሰላም ፡ ሕይወቴ ፡ እኮ ፡ ረካ ረካ ፡ ረካ ፡ ረካ ፡ አዎ ባጣ ፡ አይጨንቀኝም ፡ በእርሱ ፡ እጽናናለሁ ብራብ ፡ አይገደኝም ፡ ክብሩን ፡ ሳይ ፡ እጠግባለሁ ቢጠማኝም ፡ እንኳ ፡ ፍፁም ፡ እርካታዬ ኢየሱሴ ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ የሕይወት ፡ ውሃዬ አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ሰላሜ ፡ ነው ፡ ማን ፡ ይወስድብኛል ከብርና ፡ ከወርቅ ፡ ሁሉ ፡ ይበልጥብኛል እርካታ ፡ ለነፍሴ ፡ መጽናኛዬም ፡ እርሱ ድጋፌ ፡ ምርኩዜ ፡ ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ (፫x) ፡ አዎን ፡ ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ (፫x) ፡ ጌታ ፡ ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ እርሱ ፡ ውበትን ፡ አጥቶ ፡ ውበት ፡ የሆነልኝ ደም ፡ ግባቱን ፡ አጥቶ ፡ ደም ፡ ግባቱን ፡ ሰጠኝ በእርሱ ፡ የተነሳ ፡ ሞገስ ፡ አግኝቻለሁ በተራራ ፡ ጫፍ ፡ ላይ ፡ ቤቴን ፡ መስርቻለሁ አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ሰላሜ ፡ ነው.... በብርና ፡ በወርቅ ፡ ወይም ፡ በሃብት ፡ ብዛት በኃይሌም ፡ አይደለም ፡ ሰላም ፡ ያገኘሁት ከአብ ፡ ዘንድ ፡ ተልኮ ፡ እኔን ፡ ያሳረፈኝ ኢየሱሴ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ሰላሜ ፡ የሆነኝ አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ሰላሜ ..... ስለ ፡ እኔ ፡ በደል ፡ እርሱ ፡ ተንገላቶ አሳረፈኝ ፡ ውዴ ፡ አበሳዬን ፡ ወስዶ ዛሬማ ፡ ኢየሱሴ ፡ ቅርሴ ፡ ሆኖልኛል በሰማዩ ፡ ስፍራ ፡ በመንፈስ ፡ ባርኮኛል አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ሰላሜ ፡ ነው ፡... Join us👇 @GODIS_LOVE እግዚአብሔር ፍቅር ነው
3637Loading...
17
ኤርምያስ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤ ²⁴ ነገር ግን የሚመካው፦ ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር።
3862Loading...
18
ይቺ ተወዳጅ ዘማሪት ማናት? . . . ስታዉቋት፦ ከተወዳጅ ዝማሬዎቿ የመረጣችሁትን አንዱን ጋብዙን!!
4941Loading...
19
selam kidusan 👆kelay yalewn post photow ley endemitmalektut 1 sew bicha new #share yaregew pls #share argulin!
5221Loading...
20
ሰላም የ GL ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ? ከ ነጋ ማታ ጀምሮ የሞባይል #Card የሚያስገኝ ጥያቄ እንጀምራለን !!! እስከዚያው ከእናንተ የሚጠበቀው ይሄንን #Post ለ 5 ሰው ሼር ማድረግ እና ቤተሰብ 👨‍👩‍👧👨‍👩‍👦 እንዲሆኑ ማስደረግ ብቻ ነው። #Join_us          ▶️@GODIS_LOVE          ▶️@GODIS_LOVE Share📲 share📲 share
5974Loading...
21
😍😍 This word “የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።” — 1ኛ ዮሐንስ 1፥7
7234Loading...
22
“መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።” — ራእይ 5፥9-10
9504Loading...
23
ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። ⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? ⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር። ¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል። ¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።
1 0142Loading...
24
✨✨✨😊👏😁👏😃🎉 ❤🎉🎉 ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፥ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውንም ይሸከማል። ትንቢተ ኢሳይያስ 53:11 አማ54 መልካም በዓል!
7541Loading...
25
ናሆም 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² እግዚአብሔር ቀናተኛና ተበቃይ አምላክ ነው፤ እግዚአብሔር ተበቃይና መዓትን የተሞላ ነው፤ እግዚአብሔር ተቃዋሚዎቹን ይበቀላል፥ ለጠላቶቹም ቍጣውን ይጠብቃል። ³ እግዚአብሔር ትዕግሥተኛ፥ ኃይሉም ታላቅ ነው፥ በደለኛውንም፦ ንጹሕ ነህ አይልም፤ እግዚአብሔር በወጀብና በዐውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ አለው፥ ደመናም የእግሩ ትቢያ ነው። ⁴ ባሕሩንም ይገሥጻታል፥ ያደርቃትማል፥ ወንዞችንም ሁሉ ያደርቃል፤ ባሳንና ቀርሜሎስም ላልተዋል፥ የሊባኖስም አበባ ጠውልጎአል። ⁵ ተራሮችም ከእርሱ የተነሣ ታወኩ፥ ኮረብቶችም ቀለጡ፤ ምድርና ዓለም የሚኖሩበትም ሁሉ ከፊቱ ተናወጡ። ⁶ በቍጣው ፊት የሚቆም ማን ነው? የቍጣውንም ትኵሳት ማን ይታገሣል? መዓቱ እንደ እሳት ይፈስሳል፥ ከእርሱም የተነሣ ዓለቶች ተሰነጠቁ። ⁷ እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል። ⁸ ስፍራዋን ግን በሚያጥለቀልቅ ጎርፍ ፈጽሞ ያጠፋታል፥ ጠላቶቹንም ወደ ጨለማ ያሳድዳቸዋል። ⁹ በእግዚአብሔር ላይ የምታስቡት ምንድር ነው? እርሱ ፈጽሞ ያጠፋል፥ መከራም ሁለተኛ አይነሣም። ¹⁰ እርስ በእርሳቸው እንደ ተመሰቃቅለ እሾህ ቢሆኑ፥ በመጠጣቸውም ቢሰክሩ እንደ ደረቅ ገለባ ፈጽመው ይጠፋሉ።
9383Loading...
26
አዝ፦ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፪x) አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፫x) ያመስግን እንጂ ኦሆ ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (፪x) ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (፪x) አንደበት ያለው ሁሉ ክቡር ሥምህን ከፍ ያድርገው ክቡር ሥምህን ያመስግነው ምሕረት ፀጋ የበዛለት ማዳንህን ይናገረው (፪x) ከአማልክት መሃል አንተ ብቻህን ጌታ ነህ አንተ ብቻህን አምላክ ነህ አዝ፦ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፪x) አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፫x) ያመስግን እንጂ ኦሆ ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (፪x) ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (፪x) አቤቱ ጌታ አምላክ ሆይ ወደ አንተ እገሰግሳለሁ (፪x) ክብርህን ኃይልህን አይ ዘንድ ይሄ ለእኔ ጥማቴ ነው (፪x) ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ልበል ሥምህን ላክብረው የአንተ መክበር ለእኔ ደስታ ነው አዝ፦ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፪x) አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፫x) ያመስግን እንጂ ኦሆ ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (፪x) ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (፪x) #join_us👇 @GODIS_LOVE እግዚአብሔር ፍቅር ነው
1 05813Loading...
27
Media files
9063Loading...
28
Media files
1 0347Loading...
29
ቤተሰብ የቴሌግራም አገልግሎታችንን ለተወሰኑ ግዜያት አቋርጠን ነበር አሁን እንደገና ስለጀመርን ከእኛ ገር መገልገል የምትፈልጉ በዚህ link @God_L_bot ገብተው ያነጋግሩን።
1 0311Loading...
30
Media files
9614Loading...
31
“ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15
8631Loading...
32
ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ። ማቴ 24፤42
1 8725Loading...
33
Media files
9191Loading...
34
ማለዳ እየመጣህ ስታነቃኝ ጆሮዬን ከፍተህ ስትናገረኝ በማስተዋል መንገድ ስትመራኝ ከሕይወት ምንጭ ውኃ ስታረካኝ ለምልሞ ነበር ሕይወቴ እንዲህ አልዛለም ጉልበቴ እባክህ አስበኝ አንተ ነህ መድኃኒቴ አዝ፦ መቼ ነው ነቅቼ ድምጽህን የምሰማው ለነፍሴ መጐብኘት መጽናናቴ የሚመጣው በሌሊት ስነሳ ከእንቅልፌ ሥምህ ነው የሚመጣው ፈጥኖ በአፌ ህመሜን ለአንተ እናገራለሁ ድምጽህን አሰማኝ እማራለሁ ጌታ ሆይ መቃተቴን ስማ ነፍሴ እንደዚህ ተዳክማ እንደ ምን ትዘልቃለች ትካዜን ተሸክማ አዝ፦ መቼ ነው ነቅቼ ድምጽህን የምሰማው ለነፍሴ መጐብኘት መጽናናቴ የሚመጣው የተወሰነው ስዓትህ ሞልቶ የሀዘኑ ጊዜ አብቅቶ ድካም ድንዛዜ ተወግዶ ኃይልህ የሚሞላኝ ከላይ ወርዶ መቼ ነው ደስ የምሰኘው በጉብኝትህ የምጽናናው ጉልበት ተመልሶ በእግሬ የምቆመው አዝ፦ መቼ ነው ነቅቼ ድምጽህን የምሰማው ለነፍሴ መጐብኘት መጽናናቴ የሚመጣ
1 0036Loading...
35
ዘርፌ ከበደ የፍቅር ምርኮኛ new amazing live worship ... ʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ▷ @GODIS_LOVE ◁ ▷ @GODIS_LOVE ◁ △Join Us△
9276Loading...
36
Media files
1 0947Loading...
37
Media files
1 1093Loading...
38
Media files
1 0651Loading...
39
አባትዬ የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን እካፈልሀለሁ ሀሳብህን የልብህን ሁሉ ቀርቶ አንተ ብቻ ደስ ይበልህ ፈገግ በል የልብህ ሀሳብ ይሙላልህ።
1 1241Loading...
ኤርምያስ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤ ²⁴ ነገር ግን የሚመካው፦ ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር።
إظهار الكل...
👍 7🔥 1
👍 4🥰 2
🥰 5🔥 1
👍 3🥰 2
🥰 4🔥 3